ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

Открыть в Telegram

ወቅታዊ ትኩስ መረጃዎችን በተአማኒነት እናደርሳለን ቤተሰብ ይሁኑ ቻናላችንን ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ እናመሰግናለን

Больше
2 561
Подписчики
-324 часа
-37 дней
-330 дней

Загружаем данные

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
окт. '26
октябрь '26
+1 330
в 0 каналах
сентябрь '260
в 1 каналах
Get PRO
август '260
в 0 каналах
Get PRO
июль '260
в 0 каналах
Get PRO
июнь '260
в 0 каналах
Get PRO
май '260
в 3 каналах
Get PRO
апрель '260
в 3 каналах
Get PRO
март '260
в 3 каналах
Get PRO
февраль '260
в 2 каналах
Get PRO
январь '260
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '250
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '250
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '250
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '250
в 0 каналах
Get PRO
август '250
в 0 каналах
Get PRO
июль '250
в 0 каналах
Get PRO
июнь '250
в 1 каналах
Get PRO
май '250
в 2 каналах
Get PRO
апрель '250
в 2 каналах
Get PRO
март '250
в 5 каналах
Get PRO
февраль '250
в 0 каналах
Get PRO
январь '250
в 2 каналах
Get PRO
декабрь '24
+54
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+52
в 4 каналах
Get PRO
октябрь '24
+245
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+2
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+1
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+25
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+18
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+8
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+25
в 4 каналах
Get PRO
февраль '24
+70
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+31
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+21
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+15
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+12
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+56
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+43
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+34
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+63
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+68
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+68
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+98
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+89
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+84
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+81
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+39
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+357
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+282
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+123
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+207
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+270
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
16 октября+10
15 октября0
14 октября0
13 октября+3
12 октября0
11 октября+1
Посты канала
#በደረሰን_መረጃ_መሰረት በምስሉ ላይ ያለው ደረሳ ሰው ሸሂድ ሆኗል በረካቶች ተደብድበዋል ከ 60 በላይ የሚደርሱ ደረሶች ለእስር ታዳርገዋል ይህ ዘግናኝ ክስተት የተከሰተው ዛሬ ከጁመአ በፊት በግራር
#በደረሰን_መረጃ_መሰረት በምስሉ ላይ ያለው ደረሳ ሰው ሸሂድ ሆኗል በረካቶች ተደብድበዋል ከ 60 በላይ የሚደርሱ ደረሶች ለእስር ታዳርገዋል ይህ ዘግናኝ ክስተት የተከሰተው ዛሬ ከጁመአ በፊት በግራር አምባ ጀሜ መስጅድ ከጁመአ ሶላት በፊት ሲሆን ባለን መረጃም ዳእዋ እናደርጋለን ብለው በመጡ የወሃብያ ቡድኖች እንደሆነ ደረሶች እየተናገሩ ይገኛሉ። ደሴ ከተማ ላይ ያላችሁ የሚመለከታችሁ አካላቶች አስቸኳይ መፍትሄ እንድታደርጉልን እንጠይቃለን እንዴት ደረሳ ተደብድቦም ተገ"ድሎም ለእስራት ይዳረጋል እጅግ በጣም ያሳዝናል። ለሞተው ወንድማችን ፋቲሃ እንቅራለት ስሙ፣ አህመድ ይባላል ለሌሎችም ዱአ ያስፈልጋል መስከረም 06/2019 ዙመር MEDIA 2

2
إنا لله وإنا إليه راجعون ግራር አምባ ሀሪማ አቅራቢያ በሚገኝ በጀሜ መስጅድ በነበሩ ደረሶች ላይ ከፍተኛ ጭፍ,“ጨፋ እየተደረገባቸው ይገኛል እስካሁን አንድ ሰው ሸሂድ ሆኗል 😭 Follow the ዙመር ሚዲያ  ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44
349
3
إنا لله وإنا إليه راجعون ግራር አምባ ሀሪማ ደረሶች ላይ ከፍተኛ ጭፍ,“ጨፋ እየተደረገባቸው ይገኛል እስካሁን አንድ ሰው ሸሂድ ሆኗል ደሴ ግራር አምባ ሀሪማ😭 Follow the ዙመር ሚዲያ ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44
38
4
#መገን_ዱንያ ባሳለፍነው ሳምንት ይሄን ታዳጊ ወንድማችንን ገና በለጋነቱ በድንገተኛ አደጋ አጥተነዋል! አሏህ ማረፊያውን ጀነትን ያድርግለት፣ አሁን ድንገት ወደ ቲክቶክ አካውንቱ ስንገባ የተለያዩ የነ+1
#መገን_ዱንያ ባሳለፍነው ሳምንት ይሄን ታዳጊ ወንድማችንን ገና በለጋነቱ በድንገተኛ አደጋ አጥተነዋል! አሏህ ማረፊያውን ጀነትን ያድርግለት፣ አሁን ድንገት ወደ ቲክቶክ አካውንቱ ስንገባ የተለያዩ የነሽዳ ስራዎችንና ቲክቶክ ላይ በሚያጋራቸው የተለያዩ ቪድዮዎች ይታወቅ ነበር፣ በቅርቡ ጠብቁኝ ብሎም ያስተዋወቀው የነሽዳ ስራ እንደነበረ አየን እኛ ብዙ እናቅዳለን ሞት ግን ጫንቃችን ላይ እንደተሰነዘረ ሰይፍ መች ወርዶ እንደሚቆርጠን የማናውቀው ጥፍጥናን ቆራጭ ነው፣ በድንገተኛ አደጋ የሞተ ሸሂድ ነው አሏህ ከሸሂዶች ያድርገው ፋቲሃ ቅሩለት ሸምሰዲን አብዱ ይባላል። ዙመር MEDIA
681
5
ፍትህ በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ለሚገኘው የቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ሱፊያ ማህበረሰብ! በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ቋንጤ ከተማ በሚገኘው አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ላይ አሳዛኝ እና ልብ የሚሰብር የሰብአ
ፍትህ በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ለሚገኘው የቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ሱፊያ ማህበረሰብ! በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ቋንጤ ከተማ በሚገኘው አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ላይ አሳዛኝ እና ልብ የሚሰብር የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ ይገኛል። ከአዲስ አበባ በመጡ አከራካሪ አካላት በተነሳ ሁከት ምክንያት ሰላማዊው የሱፊያ ማህበረሰብ እና ወጣቶች ለአሰቃቂ በደል ተዳርገዋል። የመስጂዱ 6 ኮሚቴዎች እና 9 የአካባቢው ወጣቶች ያለ ምንም ህጋዊ ሂደት በምሽት ተወስደው ወደ ወልቂጤ፣ አገና እና ሙህር ወረዳዎች ተበታትነው ታስረዋል። ከቀናት በላይ እጃቸው በካቴና ታስሮ አሰቃቂ ድብደባ እና እንግልት እየተፈጸመባቸው ይገኛል፤ እንኳንስ ፍትህ እና ህክምና ሊያገኙ ቀርቶ ምግብ እና ውሀ እንዳያገኙ ተከልክለው ከሰው እይታ ውጭ ተደርገዋል። ከዚህም በላይ የህፃናት የቁርአን ሂፍዝ መድረሳዎች ተቆልፈው ተማሪዎች እንዲበተኑ ተደርጓል። የአካባቢው የሀገር ሽማግሌዎች እና አባቶች ጉዳዩን በሰላም ለመፍታት ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደርጎ ማስፈራሪያ እየተሰጣቸው ይገኛል። አድሎአዊ የሆኑ የዞኑ እና የወረዳው አካላት ሰላማዊውን ማህበረሰብ በማስደብደብ እና ጥቆማ በመስጠት ህዝቡን በገዛ ሀገሩ ሁለተኛ ዜጋ ለማድረግ ሌት ተቀን እየሰሩ ነው። ስለሆነም ህግን በመጣስ በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ህገ-ወጥ እስራት እና ድብደባ በአስቸኳይ እንዲቆም፣ የታሰሩት ወንድሞቻችን ፍትህ አግኝተው እንዲፈቱ እና የሰብአዊ መብት ተቋማት በቦታው ተገኝተው ጉዳዩን እንዲያጣሩ በጥብቅ እንጠይቃለን! በደል እና ግፍ በፍትህ ይሸነፋል! ሁላችንም የተበደሉ ወንድሞቻችንን በዱአ እና ይህንን መልእክት Share በማድረግ ድምፅ እንሁናቸው! #ፍትህ_ለቋንጤ_ሱፊያ_ማህበረሰብ #ድምፅ_እንሁናቸው
913
6
#ዱንያ_እንግድህ_ይህችው_ናት! የአጀል ጉዳይ ሆኖ እንጂ ሁላችንም በየተራችን ዱንያን ተሰናብተን ወደ ጠባቡ ጉድጓድ ቤታችን ከስራችን ጋ መሸኘታችን አይቀሬ ነው አሏህ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ሸይኽ ቀ+2
#ዱንያ_እንግድህ_ይህችው_ናት! የአጀል ጉዳይ ሆኖ እንጂ ሁላችንም በየተራችን ዱንያን ተሰናብተን ወደ ጠባቡ ጉድጓድ ቤታችን ከስራችን ጋ መሸኘታችን አይቀሬ ነው አሏህ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ሸይኽ ቀለቀሎም በዛሬው እለት በርካታ መእመናን በተገኘበት የቀብር ስነ–ስርዓታቸው ተፈፅሟል መስከረም 17/2019 ዙመር MEDIA https://t.me/zumer_mereja
1 290
7
#እጅግ_ታላቅ_ዐሊም_አጣን ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን" በደ/ወሎ ቃሉ ወረዳ ደጋን አቅራቢያ ላይ ዒልምን በማቅሰም ለብዙ አመታት በርካታ አሻራን ያበረከቱት ሸይኽ ሙሀመድ ኑር ቀለቀሎ ወደ አኼራ
#እጅግ_ታላቅ_ዐሊም_አጣን ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን" በደ/ወሎ ቃሉ ወረዳ ደጋን አቅራቢያ ላይ ዒልምን በማቅሰም ለብዙ አመታት በርካታ አሻራን ያበረከቱት ሸይኽ ሙሀመድ ኑር ቀለቀሎ ወደ አኼራ ተሻግረዋል፣ የዓሊም ሞት የአንድ ሰው ሞት አይደለም! የአንድ ዓሊሞ ሞት የሀገር ሞት ያክል ነው፣ አሏህ ለእርሳቸውን ምህረትን ለኛም ምትካቸውን ይለግሰን። #መረጃውን #ሼር በማድረግ ለየሀሪማው መሻይኾች ለደረሶቻቸውና ወዳጆቻቸው በማድረስ ፋቲሃ እናስቀራላቸው ዙመር MEDIA https://t.me/zumer_mereja
1 471
8
ለ2ተኛው ዙር የዐረበኛ ቋንቋ ት/ት ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ! አሏህ ዓረብኛን ከሌሎች ቋንቋዎች ሁሉ መረጠው ቁርዓን በዓረብኛ ቋንቋ እንዲወርድ አደረገ፡፡ የነብያቶች ሁሉ አይነታ የሆኑት ነብዩ ሙሀመድ
ለ2ተኛው ዙር የዐረበኛ ቋንቋ ት/ት ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ! አሏህ ዓረብኛን ከሌሎች ቋንቋዎች ሁሉ መረጠው ቁርዓን በዓረብኛ ቋንቋ እንዲወርድ አደረገ፡፡ የነብያቶች ሁሉ አይነታ የሆኑት ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ቋንቋቸው ዓረብኛ ነበር፤ ከዚህም ባለፈ የጀነት ሠዎች መግባቢያ ቋንቋም ነው፡፡ የጀነት ሠዎች በዓረብኛ ቋንቋ ነው የሚግባቡት፤ ታድያ ይህ ከሆነ እንዴት ዓረብኛ ቋንቋን አለመውደድ ይቻላል??!!   የመጀመርያ ዙር የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና በጥሩ ሁኔታ አጠናቀን የሁለተኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው። ለመመዝገብ 0923466646 በቴሌግራም @ZUMERoqc
900
9
#መውሊድ_በወረኢሉ በዛሬው እለት በአማራ ክልል ወረኢሉ ከተማ ታላላቅ መሻይኾች እንግዶችና በርካታ ህዝበ ሙስሊም በተገኘበት ደማቅ የመውሊድ አከባበር ተካሂዷል፣ መውሊድ ከአመት እስከ አመት ቢከበርም+6
#መውሊድ_በወረኢሉ በዛሬው እለት በአማራ ክልል ወረኢሉ ከተማ ታላላቅ መሻይኾች እንግዶችና በርካታ ህዝበ ሙስሊም በተገኘበት ደማቅ የመውሊድ አከባበር ተካሂዷል፣ መውሊድ ከአመት እስከ አመት ቢከበርም ያንሳል፣ መስከረም/10/2019 https://t.me/zumer_mereja
1 593
10
#አሳዛኝ_መረጃ መስ/06/2019 ዙመር MEDIA በጅማ ዞን ሶኮሩ ወረዳ ላይ በመስጅድ ኢማሞች ፣ ቁርአንና ሀዲስ በማቅራት ላይ ባሉ ሸይኾችና ኡስታዞች ላይ ከፍተኛ የማፈናቀል ዘመቻ እንደተከፈተባቸው
#አሳዛኝ_መረጃ መስ/06/2019 ዙመር MEDIA በጅማ ዞን ሶኮሩ ወረዳ ላይ በመስጅድ ኢማሞች ፣ ቁርአንና ሀዲስ በማቅራት ላይ ባሉ ሸይኾችና ኡስታዞች ላይ ከፍተኛ የማፈናቀል ዘመቻ እንደተከፈተባቸው ከታማኝ ምንጮቻችን በተደጋጋሚ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ በምስሉ የምታዩዋቸው ኡስታዞች በተለያዩ መስጅዶች ላይ በማቅራት ላይ የነበሩ ሲሆን አሁን ላይ ሁሎቹም በሚባል ደረጃ ተባረውና ተፈናቅለው እንዳያሰግዱ እንዳያቀሩ ከእስራት ጀምሮ በማስፈራራትና እንዳያቀሩ በማስፈረም እገዳ ተጥሎባቸው ሀገር ለቀው እስከመውጣት ደረጃ ደርሰዋል፣ ከተፈናቀሉ ኡስታዞች መካከል፣ ሸይኽ ነዚፍ ሸይኽ ሪድዋንና ኡስታዝ ነዚፍ ሲሆኑ ሸይኽ ጧሃን ደግሞ ለማባረር ከፍተኛ ጫና እየደረሰባቸው እንደሆነ ተነግሯል፣ ይህን እያደረገ ያለው አካልም ማንነቱን የሚገልፁ ምስሎቹ በውስጥ በኩል ተልከውልናል፣ እባካችሁ በአካባቢው ያላችሁ የህግ አካላቶች ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት አስቸኳይ መፍትሄን እንድታደርጉ እንጠይቃለን! ሁላችንም ድምፅ በመሆን ከጎናቸው እንድንሆናቸው በአሏህ ስም እንጠይቃለን #ሼር #ሼር https://t.me/zumer_mereja
1 544
11
#ትልቅ_ጥንቃቄን_ይሻል! 💐💐💐💐💐💐💐💐 ሼር ሼር 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 @Ummah_travel
#ትልቅ_ጥንቃቄን_ይሻል! 💐💐💐💐💐💐💐💐 ሼር ሼር 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 @Ummah_travel
963
12
አስደሳች ዜና ዙመራችሁ በኢሞ ላይቭ ፕሮግራም በታላቁ ዳዒ ሸይኽ ዐልይ ሙሀመድ ከነገው እለት ረቡዕ ጀምሮ ሙርሽዱል ሃኢር በተሰኘ ወሳኝ ኪታብ ስራ እንደሚጀምር ልናበስራችሁ እንዎዳለን በኢሞ ያላችሁ
አስደሳች ዜና ዙመራችሁ በኢሞ ላይቭ ፕሮግራም በታላቁ ዳዒ ሸይኽ ዐልይ ሙሀመድ ከነገው እለት ረቡዕ ጀምሮ ሙርሽዱል ሃኢር በተሰኘ ወሳኝ ኪታብ ስራ እንደሚጀምር ልናበስራችሁ እንዎዳለን በኢሞ ያላችሁ አህባቦቻችን በተደጋጋሚ ስትጠይቁን እንደነበረ ይታወሳል እንኳን ደስ አላችሁ! አድራሻ፣ ዙመር ኦንላይን አካዳሚ ( ላይቭ /ቀጥታ ስርጭት) በሊንኩ ያገኙናል: We're talking about ሙርሽዱል ሐኢር ዘወትር ረቡዕና እሁድ ከምሽቱ 3:30 በዙመር የኢሞ ግሩፕ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/B2qJyG?from=copy_link
1 016
13
#የመጀመሪያ_ዙር_ምዝገባ_ተጠናቋል ለእናትና አባቶቻችን የዑምራ ስጦታ ሳሉልን በሀያት የምናስደስትባቸውን አቅም አሏህ ይወፍቀን ለተገራልንም ዛሬ ነገ ሳንል እናስደርጋቸው አማናችሁን ጠብቀን እኛም ለማ
#የመጀመሪያ_ዙር_ምዝገባ_ተጠናቋል ለእናትና አባቶቻችን የዑምራ ስጦታ ሳሉልን በሀያት የምናስደስትባቸውን አቅም አሏህ ይወፍቀን ለተገራልንም ዛሬ ነገ ሳንል እናስደርጋቸው አማናችሁን ጠብቀን እኛም ለማስደረግ ዝግጁዎች ነን! #ዑምራና_ዚያራ_ላሰባችሁ_ሁሉ #ልዩ ረቢዑ ሳኒ የዑምራ ፖኬጅን ከመስከረም 20 እስከ 30 በልዩ ቅናሽ ድስካውን ምዝገባ እንደቀጠለ ነው ከኡመል ቁራ መካ ሩህዎ ብቻ ሳይሆን ጀሰድዎም ተገኝቶ ህልም የሚመስለው ምኞት እውን ሆኖ ሊያዩት የዘመናት ህልምዎ ታላቁን ነብይ በአካል ተገኝተው ዘይረው መሻትዎ ሊሞላ ዘንዳ እኛ ከደርሶ መልስ የበረራ ትኬት ጀምሮ ሙሉ የቪዛ አገልግሎት ለ2ቱም የሀረመይን መስጅዶች እጅ ቅርብ የሆነ ዘመናዊ ማረፊያ ሆቴል እንድሁም በመካና መዲና ቆይታዎ የሚንቀሳቀሱበት ምቹ የትራንስፖርት አቅርቦትና ታሪካዊና ሊያመልጥዎ የማይገቡ የእስቲጃባ ቦታዎችን ጉብኝትና ዚያራ በማስደረግ ልንኸድምዎ ዝግጁዎች ነን! በቆይታዎ ሁሉ በኸይራት ተውበው በደስታ ተሞልተው አይረሴ ጊዜን ከኛ ጋ ያሳልፋሉ። ለምዝገባና በየ ጊዜው የሚወጡ ፖኬጆችን ለመቀላቀል 09/10/10/41/41 : 0914667604 ይደውሉልን ኡማህ ትራቭልን ሲመርጡ ብዙ ነገር ያተርፋሉ!
1 147
14
ምርጥ መንዙማ ተለቋል #ኸሚሱን ድምቁበት ያኸይረል_አናሚ_አዲስ_መንዙማ https://youtube.com/watch?v=Yfr0Npi6sTo&si=4N8DzR84RgAGx9wo
1 893
15
ከመስከረም 20–30 ከጀማአው ንጉስ ማድህ ከሸይኽ አብዱ በሽርና መሻይኾች ጋ ለሚኖረን የዑምራ ጉዞ ምዝገባ ላይ ነን 0910104141
ከመስከረም 20–30 ከጀማአው ንጉስ ማድህ ከሸይኽ አብዱ በሽርና መሻይኾች ጋ ለሚኖረን የዑምራ ጉዞ ምዝገባ ላይ ነን 0910104141
1 121
16
#ስሜትን_ለመግለፅ_ቃላቶች_ያጥራሉ ይህ ፕሮግራም እንደዚህ ደምቆ እንዲካሄድ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል ባይሆን ለቀጣይ ከዚህ የገዘፈ አዳራሽ ይዘጋጅልን #መውሊድ በታላቁ አድዋ ሙዝየም አዳራሽ+1
#ስሜትን_ለመግለፅ_ቃላቶች_ያጥራሉ ይህ ፕሮግራም እንደዚህ ደምቆ እንዲካሄድ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል ባይሆን ለቀጣይ ከዚህ የገዘፈ አዳራሽ ይዘጋጅልን #መውሊድ በታላቁ አድዋ ሙዝየም አዳራሽ እጅግ ያማረ ነበር ሙሉ ፕሮግራሙን በአሱናህ ቲቪ ይጠብቁ✋ #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ https://t.me/zumer_media
1 504
17
#አሳካነው_አልሃምዱሊላህ ወደ አዳራሽ መግባት ተጀምሯል ያልመጣችሁ ቶሎ ፍጠኑ
#አሳካነው_አልሃምዱሊላህ ወደ አዳራሽ መግባት ተጀምሯል ያልመጣችሁ ቶሎ ፍጠኑ
1 608
18
#ሀረሮችን_ማን_ደርሶ? ዛሬ በምስራቅ ሀረርጌ በኢማም አህመድ ስታድዮም ታላላቅ መሻይኾች እንዶችና በርካታ ቁጥር ያለው ህዝበ ሙስሊም በተገኘበት በደማቅ ሁኔታ የ 1501ኛው የመውሊድ በአል ተከብሮ ው
#ሀረሮችን_ማን_ደርሶ? ዛሬ በምስራቅ ሀረርጌ በኢማም አህመድ ስታድዮም ታላላቅ መሻይኾች እንዶችና በርካታ ቁጥር ያለው ህዝበ ሙስሊም በተገኘበት በደማቅ ሁኔታ የ 1501ኛው የመውሊድ በአል ተከብሮ ውሏል። #ሀረር ለሌሎች ከተሞች አርአያ መሆን ችላች መውሊድን በስቴድየም ከሀረሮች ውጭ ማን የሚያዘጋጅ አለ? ዙመር MEDIA https://t.me/zumer_mereja
1 367
19
አስደሳች ዜና ከመስከረም 20–30 ከታላቁ እውቁ የጀመአው ንጉስ ማድህ ከሸይኽ አብዱ በሽር ጋ ልዩ የረቢዑ ሳኒ የዑምራ የዚያራና ጉብኝት መዘጋጀቱንና በዚህ ታሪካዊ ጉዞ ላይ ለመሳተፍ ምዝገባ መጀመሩ
አስደሳች ዜና ከመስከረም 20–30 ከታላቁ እውቁ የጀመአው ንጉስ ማድህ ከሸይኽ አብዱ በሽር ጋ ልዩ የረቢዑ ሳኒ የዑምራ የዚያራና ጉብኝት መዘጋጀቱንና በዚህ ታሪካዊ ጉዞ ላይ ለመሳተፍ ምዝገባ መጀመሩን እያበሰርን ይህንን ጉዞ መቀላቀል የምትፈልጉ ያለው ጊዜ አጭር በመሆኑ ቶሎ ምዝገባ ማካሄድ እንደምትችሉ ለማስታወስ እንዎዳለን! እኛን ስትመርጡ ጉዟችሁ ቆይታችሁ እጅግ ያማረ እንደሚሆን ቃል እንገባላችሗለን 0910104141// 0914667604 ይደውሉ በተመጣጣኝ ዋጋ ይመዝገቡ
1 246
20
ያ ረሱለሏሂ ያሩሀል መውጁዳት ለውላ ጀማሉከ ማጧበቲል ሀያት ሁሉም ማማሩ ባንቱ ነው ያሀቢቢ ያረሱለሏህ! ሶሉ ዐለል ሀቢብ #ኸሚስ_ሙባረክ ቀጣይ ዙር የረቢዑ ሳኒ የዑምራ ፖኬጅ ምዝገባ ተጀምሯል 091
ያ ረሱለሏሂ ያሩሀል መውጁዳት ለውላ ጀማሉከ ማጧበቲል ሀያት ሁሉም ማማሩ ባንቱ ነው ያሀቢቢ ያረሱለሏህ! ሶሉ ዐለል ሀቢብ #ኸሚስ_ሙባረክ ቀጣይ ዙር የረቢዑ ሳኒ የዑምራ ፖኬጅ ምዝገባ ተጀምሯል 0910104141
1 117