ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

前往频道在 Telegram

ወቅታዊ ትኩስ መረጃዎችን በተአማኒነት እናደርሳለን ቤተሰብ ይሁኑ ቻናላችንን ሼር በማድረግ ተደራሽ ያድርጉ እናመሰግናለን

显示更多
2 572
订阅者
-124 小时
+17 天
+1630 天
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+1 357
在0个频道中
九月 '260
在1个频道中
Get PRO
八月 '260
在0个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在3个频道中
Get PRO
四月 '260
在3个频道中
Get PRO
三月 '260
在3个频道中
Get PRO
二月 '260
在2个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '250
在0个频道中
Get PRO
十一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十月 '250
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在1个频道中
Get PRO
五月 '250
在2个频道中
Get PRO
四月 '250
在2个频道中
Get PRO
三月 '250
在5个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在2个频道中
Get PRO
十二月 '24
+54
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+52
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+245
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+25
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+20
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+18
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+8
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+25
在4个频道中
Get PRO
二月 '24
+70
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+31
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+21
在2个频道中
Get PRO
十一月 '23
+15
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+12
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+56
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+43
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+34
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+63
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+68
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+68
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+98
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+89
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+84
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+81
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+39
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+357
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+282
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+123
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+207
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+270
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
28 十月+1
27 十月0
26 十月+1
25 十月+3
24 十月0
23 十月0
22 十月+1
21 十月+4
20 十月+2
19 十月+1
18 十月+8
17 十月+5
16 十月+10
15 十月0
14 十月0
13 十月+2
12 十月+1
11 十月+2
频道帖子
#ኢና_ሊላሂ_ወኢና_ኢለይ_ራጂዑን በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ውሻጥርስ ቀበሌ በሚገኘው የውሻጥርስ ሐሪማ ደረሳዎች ላይ በታ"ጠቁ ሀይሎች በተፈጸመው ጥ"ቃት የሁለት ደረሳዎች ህይዎት አልፏል
#ኢና_ሊላሂ_ወኢና_ኢለይ_ራጂዑን በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ውሻጥርስ ቀበሌ በሚገኘው የውሻጥርስ ሐሪማ ደረሳዎች ላይ በታ"ጠቁ ሀይሎች በተፈጸመው ጥ"ቃት የሁለት ደረሳዎች ህይዎት አልፏል! አሁን አሁን ላይ እንዲህ አይነት ዜና መስማት ለሰሚ ቀላል ሆኗል ከመልመዳችን የተነሳ ምንም እየመሰለን አይደለም! እጅግ ያሳዝናል አሏህ በጀነት ይሞሽራቸው ለቤተሰብ ወዳጆቻቸውም መፅናናትን እንመኛለን ፋቲሃ እንቅራላቸው፣ ዙመር MEDIA https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44

2
ደሴ ላይ መጅሊስ ነኝ ያለው አካል በከተማው ያሉ የመስጅድ ኢማሞችን አፈናቅሎ ከጨረሰ በኋላ አሁን ወደ ሀሪማዎች ዞሯል፣ በታላቁ ግራር አምባ ሀሪማ ደረሶች ዙሪያ የሚሰሩትን ሴራ ሁላችንም ልናወግዘው ይገባል።
580
3
❤️جمعة مباركة 🤲ጁመዐቱን ሙባረካህ ከህዳር 17-27 ላለን የዑምራ ፖኬጅ ቀድመው ለተመዘገቡ 10 ሰዎች ታላቅ ቅናሽ አመቻችተናል ፈጥነው 0910104141ይመዝገቡ
❤️جمعة مباركة 🤲ጁመዐቱን ሙባረካህ ከህዳር 17-27 ላለን የዑምራ ፖኬጅ ቀድመው ለተመዘገቡ 10 ሰዎች ታላቅ ቅናሽ አመቻችተናል ፈጥነው 0910104141ይመዝገቡ
624
4
#የዛሬ_አመት በዛሬዋ ቀን አምሳያ ነበር ሙፍቲን ያጣናቸው ከተለዩን ድፍን 1 አመት ተቆጠረ! ዱንያ አትዘዎትርም ሁላችንም እንደየተፃፈልን ቀጠሮው ሲመጣ ወረፋችን ሲደርስ ዱንያን መሰናበታችን የማይቀር
#የዛሬ_አመት በዛሬዋ ቀን አምሳያ ነበር ሙፍቲን ያጣናቸው ከተለዩን ድፍን 1 አመት ተቆጠረ! ዱንያ አትዘዎትርም ሁላችንም እንደየተፃፈልን ቀጠሮው ሲመጣ ወረፋችን ሲደርስ ዱንያን መሰናበታችን የማይቀር ነገር ነው አሏህ በጀነት ይሰባስበን ፍቲሃ እንቅራላቸው Follow the ዙመር ሚዲያ ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44
1 064
5
Follow the ዙመር ሚዲያ ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44
Follow the ዙመር ሚዲያ ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44
931
6
#የተሳሳተ_መረጃ ከማሰረጫት እቆጠብ! እንደሚታወቀው ከሰሞኑ በደሴ ግራር አምባ ጀሜ መስጅድ ደረሶች ላይ በተሰነዘረ ጥ"ቃትና በደል አንድ ስሙ አህመድ የተባለ የሸይኽቹ ደረሳ ህይ,ዎቱ እንዳለፈና በር+1
#የተሳሳተ_መረጃ ከማሰረጫት እቆጠብ! እንደሚታወቀው ከሰሞኑ በደሴ ግራር አምባ ጀሜ መስጅድ ደረሶች ላይ በተሰነዘረ ጥ"ቃትና በደል አንድ ስሙ አህመድ የተባለ የሸይኽቹ ደረሳ ህይ,ዎቱ እንዳለፈና በርካታ ደረሶች እንደ"ቆሰሉ በግ,ፍ ለእስር መዳረጋቸው ይታወቃል። ታዳ ከዚህም ጋ በተያያዘ ከታች ያለውን ምስል የተሰ"ዋው ሸሂዱ ደረሳ ይሄ ነው በማለት ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ግለሰቡ እኔ አለሁ ህይዎቱ ያለፈው ሌላ ደረሳ ነው እወቁልኝ ፖስቶቹም ቤተሰብ እያስደነገጠብኝ ነው እባካችሁ ፎቶውን አንሱልኝ እያለ ይገኛል። ለሞተው ወንድማችንም ሸሂድ አህመድ ፈቲሃን በመቅራት ሰዋቡን እናድርስለት። #ፍትህ_ግራር_አምባ_ደረሶች ዙመር MEDIA
1 034
7
#በደረሰን_መረጃ_መሰረት በምስሉ ላይ ያለው ደረሳ ሰው ሸሂድ ሆኗል በረካቶች ተደብድበዋል ከ 60 በላይ የሚደርሱ ደረሶች ለእስር ታዳርገዋል ይህ ዘግናኝ ክስተት የተከሰተው ዛሬ ከጁመአ በፊት በግራር
#በደረሰን_መረጃ_መሰረት በምስሉ ላይ ያለው ደረሳ ሰው ሸሂድ ሆኗል በረካቶች ተደብድበዋል ከ 60 በላይ የሚደርሱ ደረሶች ለእስር ታዳርገዋል ይህ ዘግናኝ ክስተት የተከሰተው ዛሬ ከጁመአ በፊት በግራር አምባ ጀሜ መስጅድ ከጁመአ ሶላት በፊት ሲሆን ባለን መረጃም ዳእዋ እናደርጋለን ብለው በመጡ የወሃብያ ቡድኖች እንደሆነ ደረሶች እየተናገሩ ይገኛሉ። ደሴ ከተማ ላይ ያላችሁ የሚመለከታችሁ አካላቶች አስቸኳይ መፍትሄ እንድታደርጉልን እንጠይቃለን እንዴት ደረሳ ተደብድቦም ተገ"ድሎም ለእስራት ይዳረጋል እጅግ በጣም ያሳዝናል። ለሞተው ወንድማችን ፋቲሃ እንቅራለት ስሙ፣ አህመድ ይባላል ለሌሎችም ዱአ ያስፈልጋል መስከረም 06/2019 ዙመር MEDIA 2
1 779
8
إنا لله وإنا إليه راجعون ግራር አምባ ሀሪማ አቅራቢያ በሚገኝ በጀሜ መስጅድ በነበሩ ደረሶች ላይ ከፍተኛ ጭፍ,“ጨፋ እየተደረገባቸው ይገኛል እስካሁን አንድ ሰው ሸሂድ ሆኗል 😭 Follow the ዙመር ሚዲያ  ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44
946
9
إنا لله وإنا إليه راجعون ግራር አምባ ሀሪማ ደረሶች ላይ ከፍተኛ ጭፍ,“ጨፋ እየተደረገባቸው ይገኛል እስካሁን አንድ ሰው ሸሂድ ሆኗል ደሴ ግራር አምባ ሀሪማ😭 Follow the ዙመር ሚዲያ ZUMER MEDIA channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VbAYJxzAjPXL2avm3S44
38
10
#መገን_ዱንያ ባሳለፍነው ሳምንት ይሄን ታዳጊ ወንድማችንን ገና በለጋነቱ በድንገተኛ አደጋ አጥተነዋል! አሏህ ማረፊያውን ጀነትን ያድርግለት፣ አሁን ድንገት ወደ ቲክቶክ አካውንቱ ስንገባ የተለያዩ የነ+1
#መገን_ዱንያ ባሳለፍነው ሳምንት ይሄን ታዳጊ ወንድማችንን ገና በለጋነቱ በድንገተኛ አደጋ አጥተነዋል! አሏህ ማረፊያውን ጀነትን ያድርግለት፣ አሁን ድንገት ወደ ቲክቶክ አካውንቱ ስንገባ የተለያዩ የነሽዳ ስራዎችንና ቲክቶክ ላይ በሚያጋራቸው የተለያዩ ቪድዮዎች ይታወቅ ነበር፣ በቅርቡ ጠብቁኝ ብሎም ያስተዋወቀው የነሽዳ ስራ እንደነበረ አየን እኛ ብዙ እናቅዳለን ሞት ግን ጫንቃችን ላይ እንደተሰነዘረ ሰይፍ መች ወርዶ እንደሚቆርጠን የማናውቀው ጥፍጥናን ቆራጭ ነው፣ በድንገተኛ አደጋ የሞተ ሸሂድ ነው አሏህ ከሸሂዶች ያድርገው ፋቲሃ ቅሩለት ሸምሰዲን አብዱ ይባላል። ዙመር MEDIA
1 662
11
ፍትህ በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ለሚገኘው የቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ሱፊያ ማህበረሰብ! በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ቋንጤ ከተማ በሚገኘው አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ላይ አሳዛኝ እና ልብ የሚሰብር የሰብአ
ፍትህ በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ለሚገኘው የቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ሱፊያ ማህበረሰብ! በጉራጌ ዞን ጌታ ወረዳ ቋንጤ ከተማ በሚገኘው አቡበክር ሲዲቅ መስጂድ ላይ አሳዛኝ እና ልብ የሚሰብር የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመ ይገኛል። ከአዲስ አበባ በመጡ አከራካሪ አካላት በተነሳ ሁከት ምክንያት ሰላማዊው የሱፊያ ማህበረሰብ እና ወጣቶች ለአሰቃቂ በደል ተዳርገዋል። የመስጂዱ 6 ኮሚቴዎች እና 9 የአካባቢው ወጣቶች ያለ ምንም ህጋዊ ሂደት በምሽት ተወስደው ወደ ወልቂጤ፣ አገና እና ሙህር ወረዳዎች ተበታትነው ታስረዋል። ከቀናት በላይ እጃቸው በካቴና ታስሮ አሰቃቂ ድብደባ እና እንግልት እየተፈጸመባቸው ይገኛል፤ እንኳንስ ፍትህ እና ህክምና ሊያገኙ ቀርቶ ምግብ እና ውሀ እንዳያገኙ ተከልክለው ከሰው እይታ ውጭ ተደርገዋል። ከዚህም በላይ የህፃናት የቁርአን ሂፍዝ መድረሳዎች ተቆልፈው ተማሪዎች እንዲበተኑ ተደርጓል። የአካባቢው የሀገር ሽማግሌዎች እና አባቶች ጉዳዩን በሰላም ለመፍታት ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ተደርጎ ማስፈራሪያ እየተሰጣቸው ይገኛል። አድሎአዊ የሆኑ የዞኑ እና የወረዳው አካላት ሰላማዊውን ማህበረሰብ በማስደብደብ እና ጥቆማ በመስጠት ህዝቡን በገዛ ሀገሩ ሁለተኛ ዜጋ ለማድረግ ሌት ተቀን እየሰሩ ነው። ስለሆነም ህግን በመጣስ በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየተፈጸመ ያለው ህገ-ወጥ እስራት እና ድብደባ በአስቸኳይ እንዲቆም፣ የታሰሩት ወንድሞቻችን ፍትህ አግኝተው እንዲፈቱ እና የሰብአዊ መብት ተቋማት በቦታው ተገኝተው ጉዳዩን እንዲያጣሩ በጥብቅ እንጠይቃለን! በደል እና ግፍ በፍትህ ይሸነፋል! ሁላችንም የተበደሉ ወንድሞቻችንን በዱአ እና ይህንን መልእክት Share በማድረግ ድምፅ እንሁናቸው! #ፍትህ_ለቋንጤ_ሱፊያ_ማህበረሰብ #ድምፅ_እንሁናቸው
1 546
12
#ዱንያ_እንግድህ_ይህችው_ናት! የአጀል ጉዳይ ሆኖ እንጂ ሁላችንም በየተራችን ዱንያን ተሰናብተን ወደ ጠባቡ ጉድጓድ ቤታችን ከስራችን ጋ መሸኘታችን አይቀሬ ነው አሏህ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ሸይኽ ቀ+2
#ዱንያ_እንግድህ_ይህችው_ናት! የአጀል ጉዳይ ሆኖ እንጂ ሁላችንም በየተራችን ዱንያን ተሰናብተን ወደ ጠባቡ ጉድጓድ ቤታችን ከስራችን ጋ መሸኘታችን አይቀሬ ነው አሏህ ፍፃሜያችንን ያሳምርልን ሸይኽ ቀለቀሎም በዛሬው እለት በርካታ መእመናን በተገኘበት የቀብር ስነ–ስርዓታቸው ተፈፅሟል መስከረም 17/2019 ዙመር MEDIA https://t.me/zumer_mereja
1 891
13
#እጅግ_ታላቅ_ዐሊም_አጣን ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን" በደ/ወሎ ቃሉ ወረዳ ደጋን አቅራቢያ ላይ ዒልምን በማቅሰም ለብዙ አመታት በርካታ አሻራን ያበረከቱት ሸይኽ ሙሀመድ ኑር ቀለቀሎ ወደ አኼራ
#እጅግ_ታላቅ_ዐሊም_አጣን ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን" በደ/ወሎ ቃሉ ወረዳ ደጋን አቅራቢያ ላይ ዒልምን በማቅሰም ለብዙ አመታት በርካታ አሻራን ያበረከቱት ሸይኽ ሙሀመድ ኑር ቀለቀሎ ወደ አኼራ ተሻግረዋል፣ የዓሊም ሞት የአንድ ሰው ሞት አይደለም! የአንድ ዓሊሞ ሞት የሀገር ሞት ያክል ነው፣ አሏህ ለእርሳቸውን ምህረትን ለኛም ምትካቸውን ይለግሰን። #መረጃውን #ሼር በማድረግ ለየሀሪማው መሻይኾች ለደረሶቻቸውና ወዳጆቻቸው በማድረስ ፋቲሃ እናስቀራላቸው ዙመር MEDIA https://t.me/zumer_mereja
1 987
14
ለ2ተኛው ዙር የዐረበኛ ቋንቋ ት/ት ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ! አሏህ ዓረብኛን ከሌሎች ቋንቋዎች ሁሉ መረጠው ቁርዓን በዓረብኛ ቋንቋ እንዲወርድ አደረገ፡፡ የነብያቶች ሁሉ አይነታ የሆኑት ነብዩ ሙሀመድ
ለ2ተኛው ዙር የዐረበኛ ቋንቋ ት/ት ስልጠና ምዝገባ ተጀመረ! አሏህ ዓረብኛን ከሌሎች ቋንቋዎች ሁሉ መረጠው ቁርዓን በዓረብኛ ቋንቋ እንዲወርድ አደረገ፡፡ የነብያቶች ሁሉ አይነታ የሆኑት ነብዩ ሙሀመድ ﷺ ቋንቋቸው ዓረብኛ ነበር፤ ከዚህም ባለፈ የጀነት ሠዎች መግባቢያ ቋንቋም ነው፡፡ የጀነት ሠዎች በዓረብኛ ቋንቋ ነው የሚግባቡት፤ ታድያ ይህ ከሆነ እንዴት ዓረብኛ ቋንቋን አለመውደድ ይቻላል??!!   የመጀመርያ ዙር የዓረብኛ ቋንቋ ስልጠና በጥሩ ሁኔታ አጠናቀን የሁለተኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስንገልጽ በደስታ ነው። ለመመዝገብ 0923466646 በቴሌግራም @ZUMERoqc
1 125
15
#መውሊድ_በወረኢሉ በዛሬው እለት በአማራ ክልል ወረኢሉ ከተማ ታላላቅ መሻይኾች እንግዶችና በርካታ ህዝበ ሙስሊም በተገኘበት ደማቅ የመውሊድ አከባበር ተካሂዷል፣ መውሊድ ከአመት እስከ አመት ቢከበርም+6
#መውሊድ_በወረኢሉ በዛሬው እለት በአማራ ክልል ወረኢሉ ከተማ ታላላቅ መሻይኾች እንግዶችና በርካታ ህዝበ ሙስሊም በተገኘበት ደማቅ የመውሊድ አከባበር ተካሂዷል፣ መውሊድ ከአመት እስከ አመት ቢከበርም ያንሳል፣ መስከረም/10/2019 https://t.me/zumer_mereja
1 943
16
#አሳዛኝ_መረጃ መስ/06/2019 ዙመር MEDIA በጅማ ዞን ሶኮሩ ወረዳ ላይ በመስጅድ ኢማሞች ፣ ቁርአንና ሀዲስ በማቅራት ላይ ባሉ ሸይኾችና ኡስታዞች ላይ ከፍተኛ የማፈናቀል ዘመቻ እንደተከፈተባቸው
#አሳዛኝ_መረጃ መስ/06/2019 ዙመር MEDIA በጅማ ዞን ሶኮሩ ወረዳ ላይ በመስጅድ ኢማሞች ፣ ቁርአንና ሀዲስ በማቅራት ላይ ባሉ ሸይኾችና ኡስታዞች ላይ ከፍተኛ የማፈናቀል ዘመቻ እንደተከፈተባቸው ከታማኝ ምንጮቻችን በተደጋጋሚ መረጃዎች እየደረሱን ይገኛሉ በምስሉ የምታዩዋቸው ኡስታዞች በተለያዩ መስጅዶች ላይ በማቅራት ላይ የነበሩ ሲሆን አሁን ላይ ሁሎቹም በሚባል ደረጃ ተባረውና ተፈናቅለው እንዳያሰግዱ እንዳያቀሩ ከእስራት ጀምሮ በማስፈራራትና እንዳያቀሩ በማስፈረም እገዳ ተጥሎባቸው ሀገር ለቀው እስከመውጣት ደረጃ ደርሰዋል፣ ከተፈናቀሉ ኡስታዞች መካከል፣ ሸይኽ ነዚፍ ሸይኽ ሪድዋንና ኡስታዝ ነዚፍ ሲሆኑ ሸይኽ ጧሃን ደግሞ ለማባረር ከፍተኛ ጫና እየደረሰባቸው እንደሆነ ተነግሯል፣ ይህን እያደረገ ያለው አካልም ማንነቱን የሚገልፁ ምስሎቹ በውስጥ በኩል ተልከውልናል፣ እባካችሁ በአካባቢው ያላችሁ የህግ አካላቶች ለጉዳዩ ትኩረት በመስጠት አስቸኳይ መፍትሄን እንድታደርጉ እንጠይቃለን! ሁላችንም ድምፅ በመሆን ከጎናቸው እንድንሆናቸው በአሏህ ስም እንጠይቃለን #ሼር #ሼር https://t.me/zumer_mereja
1 544
17
#ትልቅ_ጥንቃቄን_ይሻል! 💐💐💐💐💐💐💐💐 ሼር ሼር 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 @Ummah_travel
#ትልቅ_ጥንቃቄን_ይሻል! 💐💐💐💐💐💐💐💐 ሼር ሼር 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 @Ummah_travel
963
18
አስደሳች ዜና ዙመራችሁ በኢሞ ላይቭ ፕሮግራም በታላቁ ዳዒ ሸይኽ ዐልይ ሙሀመድ ከነገው እለት ረቡዕ ጀምሮ ሙርሽዱል ሃኢር በተሰኘ ወሳኝ ኪታብ ስራ እንደሚጀምር ልናበስራችሁ እንዎዳለን በኢሞ ያላችሁ
አስደሳች ዜና ዙመራችሁ በኢሞ ላይቭ ፕሮግራም በታላቁ ዳዒ ሸይኽ ዐልይ ሙሀመድ ከነገው እለት ረቡዕ ጀምሮ ሙርሽዱል ሃኢር በተሰኘ ወሳኝ ኪታብ ስራ እንደሚጀምር ልናበስራችሁ እንዎዳለን በኢሞ ያላችሁ አህባቦቻችን በተደጋጋሚ ስትጠይቁን እንደነበረ ይታወሳል እንኳን ደስ አላችሁ! አድራሻ፣ ዙመር ኦንላይን አካዳሚ ( ላይቭ /ቀጥታ ስርጭት) በሊንኩ ያገኙናል: We're talking about ሙርሽዱል ሐኢር ዘወትር ረቡዕና እሁድ ከምሽቱ 3:30 በዙመር የኢሞ ግሩፕ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/B2qJyG?from=copy_link
1 016
19
#የመጀመሪያ_ዙር_ምዝገባ_ተጠናቋል ለእናትና አባቶቻችን የዑምራ ስጦታ ሳሉልን በሀያት የምናስደስትባቸውን አቅም አሏህ ይወፍቀን ለተገራልንም ዛሬ ነገ ሳንል እናስደርጋቸው አማናችሁን ጠብቀን እኛም ለማ
#የመጀመሪያ_ዙር_ምዝገባ_ተጠናቋል ለእናትና አባቶቻችን የዑምራ ስጦታ ሳሉልን በሀያት የምናስደስትባቸውን አቅም አሏህ ይወፍቀን ለተገራልንም ዛሬ ነገ ሳንል እናስደርጋቸው አማናችሁን ጠብቀን እኛም ለማስደረግ ዝግጁዎች ነን! #ዑምራና_ዚያራ_ላሰባችሁ_ሁሉ #ልዩ ረቢዑ ሳኒ የዑምራ ፖኬጅን ከመስከረም 20 እስከ 30 በልዩ ቅናሽ ድስካውን ምዝገባ እንደቀጠለ ነው ከኡመል ቁራ መካ ሩህዎ ብቻ ሳይሆን ጀሰድዎም ተገኝቶ ህልም የሚመስለው ምኞት እውን ሆኖ ሊያዩት የዘመናት ህልምዎ ታላቁን ነብይ በአካል ተገኝተው ዘይረው መሻትዎ ሊሞላ ዘንዳ እኛ ከደርሶ መልስ የበረራ ትኬት ጀምሮ ሙሉ የቪዛ አገልግሎት ለ2ቱም የሀረመይን መስጅዶች እጅ ቅርብ የሆነ ዘመናዊ ማረፊያ ሆቴል እንድሁም በመካና መዲና ቆይታዎ የሚንቀሳቀሱበት ምቹ የትራንስፖርት አቅርቦትና ታሪካዊና ሊያመልጥዎ የማይገቡ የእስቲጃባ ቦታዎችን ጉብኝትና ዚያራ በማስደረግ ልንኸድምዎ ዝግጁዎች ነን! በቆይታዎ ሁሉ በኸይራት ተውበው በደስታ ተሞልተው አይረሴ ጊዜን ከኛ ጋ ያሳልፋሉ። ለምዝገባና በየ ጊዜው የሚወጡ ፖኬጆችን ለመቀላቀል 09/10/10/41/41 : 0914667604 ይደውሉልን ኡማህ ትራቭልን ሲመርጡ ብዙ ነገር ያተርፋሉ!
1 147
20
ምርጥ መንዙማ ተለቋል #ኸሚሱን ድምቁበት ያኸይረል_አናሚ_አዲስ_መንዙማ https://youtube.com/watch?v=Yfr0Npi6sTo&si=4N8DzR84RgAGx9wo
1 893