cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አመስግን😍

ስለ ህይወት ሲጠይቁህ 👉 በነቢዩላህ ዩሱፍ ውበት፣😍 👉በአባታቸው ሀዘን እና 😔 👉በወንድሞቹ ክህደት ላይ ናት በላቸው። 💔 . . . . . . ..... ............ #አልሀምዱሊላህ_ረቢል_አለሚን.......... ለአስተያየት @amesgn_bot ላይ ያድርሱን

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
216
مشترکین
+124 ساعت
+57 روز
+630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ABX ፨ ችላ የሚልህ ሰው አንድም ሲጠግብህ ወይም ተለዋጭ ሰው ሲያገኝ ነው፡፡ ፨ ከሰው ጋር መኖር ላደከማቸው ነፍሦች ሁሉ ብቸኝነትን የመሠለ አገር የለም፡፡ ፨ አላህ ካንተ ጋር አስከሆነ ድረስ ስለማንም አትጨነቅ፡፡ በጉዞህ ቀጥል አትቁም፡፡ ፨ በአላህ ፈቃድ የተሻለው ሰው ይመጣል፡፡ በሰዎች መሄድ አትዘን አትገረም፡፡ ፨ ጉዳዮቻቸዉን ከጨረሱ በኋላ ስልካቸው አይነሳም፡፡ - ሰዎች እንዲህ ናቸው፡፡ ፨ ኪሣራቸው ቢበዛ እንኳ የመልካም ኒያ ባለቤቶች ያሸንፋሉ፡፡ - መልካም ፍፃሜ አላህን ለሚፈሩት ነዋ፡፡ ፨ ሓኪሞች በሰው ልጅ ሰዉነት ላይ ብዙ ጠቃሚ ንቅለ ተከላዎችን አካሂደዋል፡፡ ሰብዓዊነትና እዝነት ሲቀር፡፡ ፨ በታማኝነት በራችን ገብተው በክህደት በር የወጡት ምንኛ ክፉ ፍጡራን ናቸው በረቢ፡፡ ፨ ለምንድነው የምታገሰው ባልኩ ቁጥር “አላህ ታጋሾችን ይወዳል” የሚለው ቃሉ ይደቀንብኛል፡፡ ፨ ወደ ዉስጥ የምንተነፍሰው ብሦት ሁሉ የሆነ ነገር ከኛ ይወስዳል፡፡ - ወደ ዉጭ እንተንፍስ፡፡ ፨ ሆነ ብሎ የጣለኝ ሰው ቢለምነኝ ቢለምነኝ ፈጽሞ አያገኘኝም፡፡ - ባርነቴ ለአላህ ነው፤ ሰው ተወኝ ብዬ አልደነግጥም፡፡ ፨ ማን ምን እንደሆነ የገለጠልኝ ችግርና መከራ ሁሉ ድንገት የተከሠተ ሳይሆን ስለ ሰው ምንነት አላህ እኔን ለማሳወቅ የላከው ነው፡፡ ፨ ሰዎች አይቀየሩም፡፡ በጊዜ ሂደት እውነተኛ ማንነታቸው ይገለጣል እንጂ፡፡ ፨ አድምጡኝ ብለህ ብዙ አትድከም፤ ሰዎች የሚፈልጉትን ብቻ ነዉና የሚያዳምጡት፡፡  @ychanut
نمایش همه...
፨ መንገድ የምታቋርጥ ጉንዳን አትርገጥ፣ ፨ ጥሬ የምትለቅም ወፍ አታስደንግጥ፣ ፨ ዉሃ የሚጠጣ ዉሻ አታባርር፣ ፨ ርቦት የሚግጥ እንሠሣ አታስደንብር፣ ፨ ተመቻችታ የተኛች ድመት አትቀስቅስ፣ ፨ የሸረሪት መኖርያን አታፍርስ፡፡ ይላል ኢስላም፡፡ ሱብሓነከ ረቢ! እየኖርነው ነው ግን? @ychanut
نمایش همه...
አንድ ቀን እናቴን በአንቺ እና በእኔ ፈገግታ መሀል ያለው ልዩነት ምንድነው? ብዬ ጠየቅኳት - አንተ ፈገግ የምትለው ስትደሰት ነው - እኔ ፈገግ የምለው ደግሞ አንተ ደስተኛ ሆነህ ሳይህ ነው ። ብላ መለሰችልኝ ኡሚ ሀያትትትትትት❤️❤️❤️ @ychanut
نمایش همه...
هَلْ أَتَىٰ عَلَى الْإِنسَانِ حِينٌ مِّنَ الدَّهْرِ لَمْ يَكُن شَيْئًا مَّذْكُورًا በሰው ላይ የሚታወስ ነገር ሳይኾን ከዘመናት የተወሰነ ጊዜ በእርግጥ አልፎበታል፡፡ إِنَّا خَلَقْنَا الْإِنسَانَ مِن نُّطْفَةٍ أَمْشَاجٍ نَّبْتَلِيهِ فَجَعَلْنَاهُ سَمِيعًا بَصِيرًا እኛ ሰውን (በሕግ ግዳጅ) የምንሞከረው ስንኾን ቅልቅሎች ከኾኑ የፍትወት ጠብታ ፈጠርነው፡፡ ሰሚ ተመልካችም አደረግነው፡፡ [ሱረቱል ኢንሳን 1-2] •●° ውስጠ-ሰላም # •●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ       ለውድ ሰዎች አድርሱልኝ ↪😊
نمایش همه...
voice_1636233008.opus3.61 KB
ጭንቅላቱን ትራሱ ጋር እንዳገናኘ እንቅልፍ የሚወስደው ሰው ፤ ያለበት ኒዕማ ቀላል እንዳይመስለው። @amesgn
نمایش همه...
ABX

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

5🥰 1
"ሁሉንም ሰው ማስደሰት ከፈለክ መሪ አትሁን ፡🍧🍦icecream ሽጥ" ካልታወቀ ምንጭ
نمایش همه...
🥰 7
ዛሬ መለኩል መውት አንተን አልፎህ ወደ ሌላ ቢሄድ፡ነገ ሌላውን አልፎ ወደ አንተ እንደሚመጣ ምንም አትጠራጠር💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
نمایش همه...
4💔 3😢 2
- أصبَحنا وأصبحَ المُلكُ لله، والحمدُ لله لا إلهَ إلا الله وحدهُ لا شريكَ لهُ لهُ المُلكُ ولهُ الحمدُ وهو على كلِّ شيءٍ قدير. الحمدُ للهِ الذي أَذنَ لنا بيومٍ جديدٍ لنعبدَهُ ونشكرَهُ ونتوبَ إليهِ :)♥️🌺 لا تنسوا أذكار الصباح..
نمایش همه...
💜 ምርጡን ጠብቅ ለመጥፎውም ተዘጋጅ ከዚያም የመጣውን ተቀበልና #አልሐምዱ ሊላህ በል ።
نمایش همه...
6
ዕድሜህ በሄደ ቁጥር በዚህች ዓለም ሕይወት ላይ ያዘንክባቸው ነገሮች ሁሉ ያን ያህል ዋጋ ሊሠጣቸው እንደማይገባ ትረዳለህ። ዱንያ እንዲሁ ናት። ታሸንፋለህ ትሸነፋለህ፣ ታዝናለህ ትስቃለህ፣ ታገኛለህ ታጣለህ፣ ሙሲባ ይመጣል ይሄዳል፣ ሰው ይሄዳል ይተካል፣ ዱንያ ላይ ለዘላለሙ አብሮህ የሚዘልቅ መልካምም ሆነ መጥፎ ነገር የለም። የነገሮች መወለድና መሞት ያለ ነዉና ብዙ አትገረም። ቀናችሁን ከምትጀምሩባቸው ነገሮች ሁሉ ምርጦቹ ዚክር፣ ሶላትና ዱዓ ናቸው። @amesgn
نمایش همه...
🥰 8
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.