cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ዙመር ወቅታዊ መረጃ

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ____________……………______________ 👉ጥንታዊ ታሪኮችን 👉ዶክመንተሪዎችን 👉የታላላቅ ሱፍይ መሻይኾችን ታሪክ 👉ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎችን 👉የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን ዳዕዋ ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉ነሽዳዎችንና ሌሎችንም 🙏በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ ። https://youtube.com/channel/UCP63P-BXVe3pfA8T

Show more
Advertising posts
1 022
Subscribers
+124 hours
+27 days
-1030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

#ጉዞ ወደ ትዳር | ክፍል አንድ | #ተለቀቀ በኡስታዝ ሷሊህ | ከዙመር የላይቭ ስርጭት መድረክ https://youtube.com/watch?v=BgtNbh3BWeI&si=Rdhtmgql1H3lUunR
Show all...
ጉዞ ወደ ትዳር | ክፍል አንድ | በኡስታዝ ሷሊህ | #ዳዕዋ #ኢስላም #መንዙማ

ከዙመር የላይቭ ስርጭት የተወሰደ ቅጅሰብስክራይብ በማድረግ የዙመር ቤተሰብ ስለሆኑ ደስ ብሎናል ሹክረን ለኩም

5🥰 2
የእጮኛ ጊዜ ኢስላም ወስጥ አለ? ካለስ ምን ይመስላል? ምላሹን ዛሬ ምሽት 3፡00 ላይ በ ዳዒ ሸይኽ ሷሊህ ሃሰን ይጠብቁ እንዳያመልጥዎ‼️ https://t.me/zumer_media
Show all...
🥰 6
#ነገ እሁድ የምታገቡ አላችሁዴ!🫶 እስኪ እጅ እያወጣችሁ😍 ስብስብ አንድ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ይለቀቃል! #አሏህ ለዚዋጅ ለወፈቃችሁ እየተወቀፋችሁ ላላችሁ በሙሉ መልካም ጋብቻ እንዲሆንላችሁ ምኞታችንን እየገለፅን ጋብቻችሁ አሏህና ነቢ በሚወዱት መንገድ እንዲሆን ወንዲማዊ ምክራችንን በማስተላለፍ ለእናንተ ነገራቶችን ቀለል ለማድረግ የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል (ዙመር ቲዩብ) ለሰርጋችሁ ማድመቂያ አይረሴ የሆኑ የታዋቂ ሙነሽዶችን የሰርግ ነሽዳወ‍ችን በስብስብ እያደረገ በተለያዩ ክፍሎች እያዘጋጀላችሁ መሆኑን በታላቅ ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን። በዚህ አጋጣሚ ስብስብ አንድ ዛሬ ቅዳሜ ምሽት ይለቀቃል። https://linktw.in/bgBsaP መልካም ጋብቻ
Show all...
🥰 11👍 4
ሙስጦፋ ታጁል አሂባእ || ገራሚ የመድረክ ላይ መንዙማ ኢሽቅ | በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሃምዛ | Mohammed Aw... https://youtube.com/watch?v=atMfFAKoCJE&si=rVAG2dPyBbEoKflv
Show all...
ሙስጦፋ ታጁል አሂባእ || ገራሚ የመድረክ ላይ መንዙማ ኢሽቅ | በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሃምዛ | Mohammed Awel Hamza #መንዙማ #menzuma ኸሚስየ

ሰብስክራይብ በማድረግ የዙመር ቤተሰብ ይሁኑ

7
የውድድሩ አሸናፊዎች ታወቁ | እንኳን ደስ ያላችሁ | @zumertube2666 https://youtube.com/watch?v=1vOmj4vxq48&si=aqeNqIlAJC0X2ZUt
Show all...
የውድድሩ አሸናፊዎች ታወቁ | እንኳን ደስ ያላችሁ | @zumertube2666

ሁላችንም አሸናፊዎች ነን ሰብስክራይብ በማድረግ የዙመር ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እንወዳችኋለን

11🔥 1
በቅርብ ጊዜ የተመሰረተው የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ የዩቲዩብ ቻናል ( ከ 13 ሺ ) በላይ ተከታታዮችን ማፍራት ችሏል ለዚህም ጅማሮ የአለማቱን ጌታ አሏህን እያመሰገንን ከስር መሰረቱ ጀምራችሁ እስከ አሁኑ ሰአት አሻራ እየጣላችሁ ላላችሁ እህትና ወንድሞችም አሏህ ኸይር ጀዛችሁን እንዲመነዳልን እንጠይቀዋለን ይህ ገና ጅማሮ ነውና ወደፊትም አንድ ላይ እጅ ለእጅ ተያይዘን የሀቅ ነፀብራቆች ፣ የአህሉሱና ልሳኖች ፣ የአንድነት ተምሳሌቶች እንሆናለን! ፊአማኒላህ ጀሚዐን https://linktw.in/bgBsaP ወደ ዙመር ቲዩብ እየተቀላቀላችሁ
Show all...
🏆 10
🌷ለመላው የእስልምና እምነት ተካታይ በሙሉ እንዲሁም በተለየ መልኩ ደግሞ ለዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ  ቤተሰቦች ፣ ኡስታዞች ፣ አሚሮች ፣ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለተከበረው የዒድ አል–ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም የመሃባ የዐፊያ የደስታ የተቅዋ የኢማን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን🙌 በዙመር የዩቲዩብ ቻናል የተዘጋጀውን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክትና የውድድር መድረክ በሊንኩ በመግባት እየተሳተፋችሁ ዒዱን ከኛ ጋ ሞቅደመቅ ብለን እናሳልፋ 👇 https://linktw.in/bgBsaP
Show all...
9😁 1
#ውድድሩ ነገ ምሽት ከኢፍጧር በኋላ በዙመር የዩቲዩብ ቻናል ይጀመራል! የዘንድሮው ይለያል ይለያል… https://youtube.com/@zumertube2666?si=ZACmYdOT4m1XeoQk
Show all...
🥰 6 1
ታላቅ የምስራች ከረመዷን 26- ሸዋል3 የሚቆይ  ልዩ የእንኳን አደረሳችሁና የውድድር መድረክ እንሆ ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ 1445ኛ ዓ/ሒ ታላቁን የዒድ አልፊጥር በዓል ምክንያት በማድረግ እርሶ ዘንድ እጅግ በጣም ተዎዳጅ ለሆነው ሸይኽዎ/ ኡስታዞ በዙመር ቲዩብ https://youtube.com/@zumertube2666?si=uHoz-1lOAQ_pEclf የእንኳን አደረሳችሁ መልክቶን እያስተላለፉ ሚሸለሙበትን አጓጊ ውድድር  አዘጋጅቷል🎉 🎁🎁🎁🎉 በውድድሩ ለመሳተፍ 1, በርሶ ዘንድ እጅግ በጣም ተዎዳጅ የሆነውን ሸይኽ/ኡስታዝ ፎቶ/ቪዲዮ መምረጥ 2,  ሚያስተላልፉለትን አጭር የእንኳን አደረሰህ የድምፅ/ የፅሁፍ መልክት ማዘጋጀት 3, ለሸይኽ/ ኡስታዞ ሚጋብዙትን ( ቪዲዮው ሚቀናበርበት)  ከ 2 ደቂቃ ያልረዘመ መንዙማ/ ነሽዳ ኦዲዮ መምረጥ 4,  ወደ ዙመር የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/zumer_media 100 ሰው አድ  ካደረጉ በኋላ 6,   በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ከላይ የተጠቀሱትን ነገሮች የእርስዎን ሙሉ ስምና ሀገር ጠቅሰው በቴሌግራም ወደ @attach_zumer  በመላክ መመዝገብ ውድድሩ መስፈርቶቹን አሟልተው ቀድመው የተመዘገቡ 10 ሰዎችን ብቻ የሚያሳትፍ ሲሆን ውድድሩን ለማሸነፍ መልክታችሁ በዙመር ኢዲቲንግ ክፍል  ተዘጋጅቶ  በዒድ ዋዜማ ምሽት 2:00 ጀምሮ  ቪዲዮዎቹ በዙመር የዩቲዩብ ቻናል https://linktw.in/rQNCGN በ 10 ደቂቃ ልዩነት   ከተለቀቁ በኋላ ከፍተኛ ሰብስክራይበር  እይታና ላይክ በማስገኘት  ሲሆን ሸዋል 3 ሚዲያችን ቪዲዮዎቹን ከላይ በተጠቀሱት መስፈርቶች አዎዳድሮ  የሚከተሉት ሽልማቶች ለተዎዳዳሪዎች የሚያበረክት ይሆናል 1ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 3000 ብር 2ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 2000 ብር 3ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 1500 ብር 4ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 1000 ብር 5ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 700 ብር 6ኛ ለዎጣ ተዎዳዳሪ 500 ብር ከ7-10ኛ ለሚዎጡ ተዎዳዳሪዎች ለእያንዳንዳቸው 300 ብር ለተጨማሪ መረጃና መወዳዳሪያ ግብአቶች ለመላክ በ 0914667604 : @attach_zumer በቴሌግራም በኩል ያናግሩን ማሳሰቢያ ቪዲዮውን ራሶ አቀናብረው ሚልኩልን ከሆነ ቆይታው ከ 2 ደይቃ ማለፍ አይኖርበትም አንድ ሸይኽ/ኡስታዝ  ከ አንድ ጊዜ በላይ ለውድድር መቅረብ አይችልም https://t.me/zumer_media
Show all...
ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ–Zumer Islamic Media

የዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @attach_zumer 👉 የላይቭ ፕሮግራም 👉 ጥንታዊ ታሪኮች 👉  ዶክመንተሪዎች 👉  የታላላቅ መሻይኾችን ታሪክ 👉  ወቅታዊና አዳዲስ መረጃዎች 👉  የመድረክ ላይ ኢስላማዊ ዝግጅቶችን  👉  ዳዕዋ  ፣ መንዙማ ፣ የህፃናቶች ተውኔት 👉  ነሽዳዎችንና ሌሎችንም በዙመር_ቲዩብ ያገኛሉ إن تنصروا الله ينصركم

2
#ረመዷን 23/1445 በቅድሚያ ውድ የዙመር ሚዲያ ቤተሰቦች በሙሉ እንደምን አላችሁልን አሏህ በያላችሁበት ሰላማችሁን ብዝት ያድርግልን እያልን እነሆ በቅርብ ጊዜ የተመሰረተው ዙመር ኢስላሚክ ሚዲያ ወደ ስራ ከገባ ጀምሮ በ 4 የማህበራዊ ገፅ ትስስር ያፈራው አሁናዊ የተከታይ ብዛት ይሄን ይመስላል በዩቲዩብ 👉 ከ 11 ሺ በላይ በቲክታክ 👉 ከ 65 ሺ በላይ በፌስቡክ 👉 ከ 7 ሺ በላይ በቴሌግራም 👉 ከ 100 ሺ በላይ ይህ ጅማሮ እጅጉን ተስፋ ሰጭ ነው በደንብ ስንሰራ ከዚህ በላይ ተስፋ ሰጭ ነገርን የምናይ ይሆናል። እዚህ የመድረሳችን የእያንዳዳችሁ አሻራ አለበት ለትውልዱ የጥንቱን የጧቱን የኢስላም አስተምህሮት በማድረስ ድርሻችንን እንወጣ ሚዲያችን ከዚህ ወደተሻለ የልህቀት ማማ ከፍ እንዲል አጋርነታችሁ ሁሌም አይለይ👏 ለአስተያየታችሁ 👉 @attach_zumer በቴሌግራም በኩል ከታች ባሉት ሊንኮች ዙመርን ይቀላቀሉ https://linktw.in/rQNCGN https://www.tiktok.com/@zumer_media?_t=8lAZl9B8Ljx&_r=1 https://t.me/zumer_media https://www.facebook.com/ahbabu275 #ዙመር_ኢስላሚክ_ሚድያ
Show all...
8