cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

AAU - Muslim Students Union

This is the official channel of AAU-MSU. Email: [email protected] Telegram: @aaumsu Twitter: twitter.com/aaumsu12 Facebook: facebook.com/profile.php?id=100087931837303

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 135
مشترکین
+1924 ساعت
+967 روز
+32230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ነገ ስለሚጀምረው የኪታብ ኮርስ አንዳንድ ማስታወሻዎች:- السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1) ፕሮግራሙ የሚካሄደው ከ አስር ቡሃላ 11፡00 ላይ ሲሆን ካፌ ራታቺንን በልተን ቶሎ ለመገኘት እንሞክር ኡስታዙ ከሩቅ ቦታ ስለሚመጣ እሱን ማስጠበቅም የለብንም ከነገው ፕሮግራም ቡሃላ የ 10 ደቂቃ ጭማሪ ይደረጋል (11፡10) 2) የኪታቡን ሃርድ ኮፒ በተቻለን አቅም ለሁሉም ለማድረስ እንሞክራለን እጥረት ካጋጠመ ግን ቀድመው የሚመጡት ልጆች ነው የሚያገኙት: 3) ኪታቧ አጭር አብዛኛው ትኩረቷ የ እውቀትን አሳሳቢነት የምትገልጽ ብሎም በግጥም መልክ የተጻፈች ስትሆን ለመሃፈዝ እጂግ በጣም ቀላል ናት: 4) ኮርሱን ተከታትለው ለኡስታዝ አሰምተው በመጨረሻ ቀን የሚኖረውን ጥያቄ ላሸነፉ 3 ተማሪዎች ሽልማት ይኖረናል: 5) ለኮርሱ ቀጣይነት ቀድመን መገናኘት እንዲሁም ጓደኞቻችንን ይዛን መምጣት የሁላችም ሃላፊነት ነው! FYI: አጅሩምያ ክላስ በሌሎች ቂርዓቶች ከተያዘ 3ኛ ፎቅ ሊሆን ይችላል እሱን የሚያመላክቱ ወንድሞች እና እህቶች ኢንሻላህ ይኖራሉ:: Any suggestion @SKJ_DQ_sector_support_bot
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ሙሐመድ! ጁምዓ ነው ያ አህባቢ! በረሱል ላይ ሰለዋት አውርዱ! @MohammadamminKassaw
نمایش همه...
6
📌Don't lie (Q22:30) 📌Don't spy (Q49:12) 📌Don't insult (Q49:11) 📌Don't waste (Q17:26) 📌Don't backbite (Q49:12) 📌Don't take bribes (Q27:36) 📌Don't spread gossip (Q24:15) @MohammadamminKassaw
نمایش همه...
10👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
የአቢሲኒያ ባንክ ATM የጣለ! ስም: ሰሚራ ኑርዬ ሀጎስ @BinZiba ማናገርና መውሰድ ይችላሉ:: @MohammadamminKassaw
نمایش همه...
👍 3
ትልቁ መቅሰፍት ወይም በፍልስጤማውያን ዘንድ ናቅባ ተብሎ የሚጠራው ክስተት ከዛሬ 76 አመታት በፊት በትላንትናው እለት ነበር የጀመረው:: ፍልስጤማውያን በግፈኞች ሳቢያ ስደታቸውን አንድ ብለው እንዲጀምሩ ተደርገው ነበር:: እስካሁንም የግፍ አይነቶች እየተለያዩ እንደቀጠለባቸው ነው:: እነሱም የነፃነት አየርን ይተነፍሱ ዘንድ ትልልቅ ዋጋዎችን እየከፈሉ ነፃነት ዋጋው ምን ያክል እንደሆነ ለአለም ህዝብ እያስተማሩ ነው:: ክ/ዘመን ሊሞላው አመታት የቀሩት ግፍ በቅርቡ ይቋጫል:: ግፍና በደል ቁርስ ምሳ እራት የሆነባቸው ፍልስጤማውያን የነፃነት አየርን የሚተነፍሱበት ጊዜ ይመጣል:: From the river to the sea Palestine will be free! @aaumsu
نمایش همه...
👍 12
🥀 Daily Reminder 119🥀 وَلۡيَعۡفُواْ وَلۡيَصۡفَحُوٓاْۗ أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغۡفِرَ ٱللَّهُ لَكُمۡۚ وَٱللَّهُ غَفُورٞ رَّحِيمٌ(22) "ይቅርታም ያድርጉ፡፡ (ጥፋተኞቹን) ይለፉም፡፡ አላህ ለእናንተ ሊምር አትወዱምን? አላህም መሓሪ አዛኝ ነው!" Surah Al-Noor; 22 @aaumsu
نمایش همه...
5
የመንግስት አለባበስ እንዴት ነው? ኒቃብን ለመከልከል ሽር ጉድ እያለ ያለው መንግስታችን አለባበስ እንዴት ይሆን? ሁሉ ነገር ሀይማኖታዊ በሆነበት ሀገርና ሀይማኖቶች ተከታዮቻቸው እንዲለብሱት የሚያዙት የአለባበስ ስርዓት እንዳለ በሚታወቅበት ሁኔታ ይህን ልበሱ ያንን አትልበሱ የሚለው መንግስት የአለባበስ ስነ-ስርዓት ምን ይሆን? ሴኩላር የሚባል የአለባበስ ስርዓትስ አላቸው? አሁንም ቢሆን በደንብ ይታሰብበት:: አሁንም ቢሆን በደንብ ይጤን:: ሰው ራቁቱን ገብቶ በሚወጣበት ሀገር ለምን ተሸፋፈናችሁ ማለት ከነገር ፍለጋ ሌላ ትርጉም የለውም:: ወይስ ሁሉም ራቁት እንዲሆንላቸው ነው የሚፈልጉት:: ከምር አይሆንም :: ማንም ቢሆን በሀይማኖታዊ መብታችን ላይ እንዲረማመድ አንፈቅድም:: ኒቃብ ይለበሳል:: ሶላት ይሰገዳል:: ትምህርቱም ይቀጥላል:: ልክ ንግድ ባንክ እንደሚያስተናግዱት ማለት ነው:: ልክ ቴሌኮም እንደሚያስተናግዱት ማለት ነው:: @aaumsu
نمایش همه...
👍 17👌 5
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🎁 አስደሳች ዜና 🎁 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በ 6ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ለ3 ቀን የተዘጋጀ አዲስ የኪታብ ኮርስ በ አቅሷ መስጂድ የኪታብ ስም:- መንዙመቱ አቢ ኢስሀቅ አል ኢልቢሪ منظومة أبي إسحاق الإلبيري ኡስታዝ አቡል አባስ ናሲር ሙሐመድ (የ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዓሪ ኡስታዝ) ቀን: •ጁሙዓ ግንቦት 9 ከቀኑ 11:00 ጀምሮ •ቅዳሜ ግንቦት 10 ከቀኑ 11:00 ጀምሮ •እሁድ ግንቦት 11 ከቀኑ 11:00 ጀምሮ ቦታ: አቅሷ መስጂድ አጅሩሚያ ክላስ ውስጥ የኪታቡን Hard copy እዛው ያገኛሉ 6ኪሎ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ቂረዓት ሴክተር ለማንኛውም ጥያቄ @SKJ_DQ_sector_support_bot
نمایش همه...
👍 4🥰 1👏 1👌 1
An atheist asked Ahmed Deedat: "How would you feel if you died and discovered that the here after is lie?" Ahmed deedat: "No worse than when you die and discoverd that the here after is TRUETH." @aaumsu
نمایش همه...
🔥 7👍 3
🥀 Daily Reminder 118🥀  يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ لَا تَتَّبِعُواْ خُطُوَٰتِ ٱلشَّيۡطَٰنِۚ وَمَن يَتَّبِعۡ خُطُوَٰتِ ٱلشَّيۡطَٰنِ فَإِنَّهُۥ يَأۡمُرُ بِٱلۡفَحۡشَآءِ وَٱلۡمُنكَرِۚ وَلَوۡلَا فَضۡلُ ٱللَّهِ عَلَيۡكُمۡ وَرَحۡمَتُهُۥ مَا زَكَىٰ مِنكُم مِّنۡ أَحَدٍ أَبَدٗا وَلَٰكِنَّ ٱللَّهَ يُزَكِّي مَن يَشَآءُۗ وَٱللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٞ(21) "እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሰይጣንን እርምጃዎች አትከተሉ፡፡ የሰይጣንንም እርምጃዎች የሚከተል ሰው (ኀጢአትን ተሸከመ)፡፡ እርሱ በመጥፎና በሚጠላ ነገር ያዛልና፡፡ በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከናንተ አንድም ፈጽሞ ባልጠራ ነበር፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያጠራል፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው!" Surah Al-Noor; 21 @aaumsu
نمایش همه...
2👍 1