cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school

Eshet Pre-Primary,Primary and Middle school 👉 @eshetprime2013 Eshet Library 👉 @eshetprimelibrary

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 468
مشترکین
+624 ساعت
+137 روز
+8330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አስቸኳይ ለክፍለ ከተማችን በመንግስት ት/ቤቶች በሞግዚትነት እያገለገላችሁ በአሠላ እና በደ/ብርሃን ት/ኮሌጅ በKG መምህርነት በ2016ዓ.ም ተመርቃችሁ፣ በወቅቱ ክ/ከተማ መጥታችሁ ያመለከታችሁ 27 ሞግዚቶች በሙሉ፦ ቅዳሜ በ10/9/16ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ በሚኒሊክ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት የመለያ ፈተና ስለሚሠጥ በሰዓቱ ተገኝታችሁ እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት አያይዘንላችኋል፡፡ ማሳሰቢያ፦ በዕለቱ ስመጡ ከኮሌጁ የተመረቃችሁበትን ኦርጅናል የት/ት ማስረጃችሁን ይዛችሁ እንድትገኙ።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🌌ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች🌌 ⭐️ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል! ⭐️በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት! ⭐️የተመጠነ የንባብ ጊዜ መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም! ⭐️የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ! በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ! ⭐️ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ እንዲሁም ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት! ⭐️ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ እና አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት! ⭐️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት! ⭐️በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር! ⭐️ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት! ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት ⭐️መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን! በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣ 🌌  የፈተና ጊዚያት እየቀረቡ ነውና በእቅድ እናጥና‼️ 📚 መልካም  የጥናት ጊዜ!.📚
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ስልተቀመር ምንነት ስልተቀመር (Algorithm) አንድን ተግባር ለማከናወን ወይም ችግርን ለመፍታት ደረጃ በደረጃ የሚደረጉ በሚገባ የተገለጹ መመሪያዎች ስብስብ ነው። ስልተቀመሮች በኮምፒዩተር ፕሮግራሚንግ፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ በሂሳብ እና በሌሎችም ዘርፎች ሂደቶችን በራሳቸው ለመከወንና እና ውስብስብ ችግሮችን በብቃት ለመፍታት ይጠቅማሉ። የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስልተቀመሮች በተለምዶ የሰውን እውቀት የሚጠይቁ ተግባራትን ኮምፒውተሮች ወይም ማሽኖች እንዲፈጽሙ ለማስቻል የተቀመሩ የስሌት መመሪያዎች ወይም የሂደቶች ስብስብ መሆናቸውን የዳታ ሳይንስ ሴንትራል ድረ-ገጽ መረጃ ያመላክታል። እነዚህ ስልተቀመሮች ንድፎችን ለመማር፣ ውሳኔዎችን ለመስጠት፣ ችግሮችን ለመፍታት ወይም ተግባራትን በራሳቸው ለማከናወን ዳታዎችን እና አስቀድመው የተቀመጡ መመሪያዎችን ይጠቀማሉ። ስልተቀመሮቹ እንደሚማሩትና የሚሰሩት ስራ የተለያየ ዓይነት ሲኖራቸው ሱፐርቫይዝድ ለርኒንግ፣ አንሱፐርቫይዝድ ለርኒንግና ሪኢንፎርስመንት ለርኒነግ ተጠቃሽ ናቸው፡፡
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
KG ት.ት ማስታወቂያ - Page 2
نمایش همه...
አስቸኳይ ለክፍለ ከተማችን በመንግስት ት/ቤቶች በሞግዚትነት እያገለገላችሁ በአሠላ እና በደ/ብርሃን ት/ኮሌጅ በKG መምህርነት በ2016ዓ.ም ተመርቃችሁ፣ በወቅቱ ክ/ከተማ መጥታችሁ ያመለከታችሁ 27 ሞግዚቶች በሙሉ፦ ቅዳሜ በ10/9/16ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ በሚኒሊክ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት የመለያ ፈተና ስለሚሠጥ በሰዓቱ ተገኝታችሁ እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት አያይዘንላችኋል፡፡
نمایش همه...
👍 2
ቀን 07/09/2016ዓ.ም ለመምህራን በሙሉ ነገ በ08/09/2016ዓ.ም ከ7:30- 8:10 ድረስ የቡድን ተሙማ ውይይት ስለሚኖር በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በመገኘትና ውይይቱን በማካሄድ ሪፓርት እንድታደርጉ በማለት እናሳስባለን። ት/ቤቱ Guyyaa 07/09/2016 BEEKSISA BARSIISITA HUNDAAF: BORU JECHUUN GAAFAA 08/09/2016  SA'AATII 7:30 HANGA 8:10  NIITTI MARIIN  DOW WAAN JIRUUF BAKKA GAREE KEESSANITTI AKKA ARGAMTAN ISIN HUBACHIIFNA.                    M/B
نمایش همه...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
KG ት.ት ማስታወቂያ - Page 2
نمایش همه...
አስቸኳይ ለክፍለ ከተማችን በመንግስት ት/ቤቶች በሞግዚትነት እያገለገላችሁ በአሠላ እና በደ/ብርሃን ት/ኮሌጅ በKG መምህርነት በ2016ዓ.ም ተመርቃችሁ፣ በወቅቱ ክ/ከተማ መጥታችሁ ያመለከታችሁ 27 ሞግዚቶች በሙሉ፦ ቅዳሜ በ10/9/16ዓ.ም ጠዋት 2:30 ላይ በሚኒሊክ አጠ/2ኛ ደ/ት/ቤት የመለያ ፈተና ስለሚሠጥ በሰዓቱ ተገኝታችሁ እንድትወስዱ እያሳሰብን፤ ስም ዝርዝራችሁን ከታች ባለው መሠረት አያይዘንላችኋል፡፡
نمایش همه...