fa
Feedback
አብዮት ቅድመ 1ኛ:1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot Pre-primary, Primary and Medium school

አብዮት ቅድመ 1ኛ:1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot Pre-primary, Primary and Medium school

رفتن به کانال در Telegram

✨በዚህ ትምህርት ቤት ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞዴል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መልዕክቶችን ያገኛሉ። ✨ለተማሪዎች ባህሪና ውጤት መሻሻል እንተጋለን✨

نمایش بیشتر
2 339
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
+1130 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+46
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '26
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+12
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+39
در 2 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+70
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+104
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+112
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+98
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+224
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+106
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+147
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+166
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+81
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+297
در 26 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+220
در 9 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+116
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+183
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+127
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+50
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+43
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+63
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+235
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
26 اوت+2
25 اوت+2
24 اوت+2
23 اوت+4
22 اوت+1
21 اوت+3
20 اوت0
19 اوت0
18 اوت+1
17 اوت+1
16 اوت+1
15 اوت0
14 اوت+1
13 اوت+1
12 اوت+3
11 اوت+2
10 اوت+4
09 اوت0
08 اوت0
07 اوت+2
06 اوت+1
05 اوت+3
04 اوت+2
03 اوت+5
02 اوت+3
01 اوت+2
پست‌های کانال
2
بدون متن...
315
3
بدون متن...
2 172
4
✔️ጉዳዩ፡- የ2019 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ቅበላ ድልድል ይመለከታል፡፡ ➡️ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በክፍለ ከተማቸን የ2019 ዓ.ም የ2ኛ ደ/ት/ቤቶችን የተማሪ እና ክፍል ጥምርታ ለማመጣ+1
✔️ጉዳዩ፡- የ2019 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ቅበላ ድልድል ይመለከታል፡፡   ➡️ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በክፍለ ከተማቸን የ2019 ዓ.ም የ2ኛ ደ/ት/ቤቶችን የተማሪ እና ክፍል ጥምርታ ለማመጣጠንና የመማር ማስተማሩን ስራ በአግባቡ ለማስቀጠል ያግዝ ዘንድ የ9ኛ ክፍል የተማሪዎቸን ቅበላ ድልድል መስራት አስፈልጓል፡፡ ➡️በመሆኑም ሁሉም የመንግስት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛ ክፍል ቅበላ በተደለደላችሁት እና በት/ት ካላንደሩ መሰረት ምዝገባ እንድታከናውኑ እናሳስባለን፡፡
3 010
5
✔️የትምህርት እድል ✅ለ6️⃣ኛእና8️⃣ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
✔️የትምህርት እድል ✅ለ6️⃣ኛእና8️⃣ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
1 501
6
✅የትምህርት እድል ✅ለ6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች+1
✅የትምህርት እድል ✅ለ6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
6 503
7
بدون متن...
1
8
የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ ! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 100% የት/ቤቱ ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መዘዋወራቸውን ትምህርት ቤቱ ያሳውቃል ። ተፈታኝ ተማሪዎች ይህን ሊንክ https://aa6.ministry.et/#/result በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። አዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሰኔ 29 ቀን 2018 ዓ/ም
2 161
9
ዘንድሮ ለተመዘገበው ውጤት ከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ስራዉ ልዩ ትኩረት በመስጠት መንቀሳቀሱ ፣ የትምህርት ቤት ምገባ መርሀ ግብር ተጠናክሮ መቀጠሉ ፣ የሂሳብና እንግሊዘኛ ትምህርት ስትራቴጂ ተነድፎ በትኩረት መስራት መቻሉ ፣ የመማሪያና የማስተማሪያ ግብዓቶች መቅረባቸው እንዲሁም ከትምህርት ባለድርሻ አካላት ጋር በተለይም ከወላጆች ጋር በቅንጅት መሰራቱ ተጠቃሽ መሆናቸውን ኃላፊው አብራርተዋል:: በከተማ አስተዳደሩ በትምህርት ስርአቱ የብዝሀ ቋንቋ ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ እንደሁለተኛ ቋንቋ የተማሩ ተማሪዎች በትምህርት አይነቶቹ ፈተና መውሰዳቸውን ዶክተር ዘላለም አስታውሰው የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናን ካስፈተኑ 768 ትምህርት ቤቶች መካከል 543 ያህሉ ተማሪዎቻቸውን ሙሉ በሙሉ ማሳለፋቸውን አስታውቀዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ከዛሬ ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት እንደሚችሉ በጋዜጣዊ መግለጫው ተጠቁሟል። https://aa6.ministry.et/#/result ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
1 454
10
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ ተዘዋወሩ፡፡ (ሰኔ 29/2018 ዓ.ም) በአ+2
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 የትምህርት ዘመን 97.48% የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ ተዘዋወሩ፡፡ (ሰኔ 29/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን 97.48 % የሚሆኑ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች 50% እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ መሸጋገራቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ክቡር ዶክተር ዘላለም ሙላቱ አስታወቁ። ኃላፊው የ2018 የትምህርት ዓመት የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን በማስመልከት ለተለያዩ የሚዲያ ተቋማት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ክቡር ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በጋዜጣዊ መግለጫቸው በከተማ አስተዳደሩ የ2018 ዓ.ም የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 84,257 ተማሪዎች መካከል 82,137 የሚሆኑ ተማሪዎች 50 በመቶ እና በላይ በማስመዝገብ ወደ ቀጣዩ የትምህርት እርከን መሸጋገራቸውን አስታውቀዋል። ኃላፊው አያይዘውም ዘንድሮ 97.48% የሚሆኑ ተማሪዎች 50 እና በላይ በማምጣት ወደ ዘጠነኛ ክፍል ያልፉበት ውጤት በ2017 ዓ.ም ከነበረው 95% አንጻር እድገት ማሳየቱን ገልጸው ውጤቱ እንዲመዘገብ ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ለተወጡ መምህራን ፣ የትምህርት አመራሮችና ባለሙያዎች እንዲሁም ለወላጆችና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ምስጋና አቅርበዋል።
1 313
11
kut
951
12
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ201
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይሆናል፡፡ (ሰኔ 28/2018 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ነገ ጠዋት ይፋ ይደረጋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 የትምህርት ዘመንን የ6ኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና በአጭር ጊዜ አርሞ ይፋ ማድረጉ ተማሪዎች ለቀጣዩ የትምህርት አመት ከወዲሁ በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያስችል ነው፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 8 -10 /2018 ዓ.ም ድረስ በከተማ አስተዳደሩ በሚገኙ 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለተከታታይ ሶስት ቀናት መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ! https://linktr.ee/aacaebc
1 059
13
⭐️ተማሪዎች ሆይ ለቀጣይ አመት አሁኑኑ ጥናት ጀምሩ መጽሀፍት ለማግኘት :- ✅የቅድመ 1ኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3693?single ✅የቅድመ አንደኛ የእንግሊዘኛ መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/4609?single ✅የ1ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3716?single ✅የ2ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3709?single ✅የ3ኛ ክፍል  መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3702?single ✅የ4ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3685?single ✅የ5ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3678?single ✅የ6ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3670?single ✅የ7ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3659?single ➡️የ8ኛ ክፍል መጽሀፍ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3641?single ✅Afan Oromo Grade 3-8 text books ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3099?single ✅ከ9ኛ-12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለማግኘት ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76/3720
972
14
+9
بدون متن...
1 532
15
+9
بدون متن...
632
16
+8
بدون متن...
723
17
+9
بدون متن...
724
18
ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ መርሃ-ግብር የፊታችን እሁድ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም በይፋ የደረጋል፡፡ ስለዚህ ሁሉም የትምህርት ቤቱ ተ
ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ መርሃ-ግብር የፊታችን እሁድ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም  በይፋ የደረጋል፡፡ ስለዚህ  ሁሉም  የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች ከጠዋቱ 2፡30 በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት በመዝጊያ መርሃግብሩ ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ ት/ቤቱ እያሳወቀ በእለቱ ለመደበኛ ተማሪዎች የውጤት መግለጫ ካርድ በፕሮግራሙ ፍፃሜ ላይ  ለወላጆቻቸው የሚሰጥ ይሆናል፡፡
999
19
بدون متن...
1 480
20
بدون متن...
1 774