💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 859 مشترک است و جایگاه 6 284 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 566 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 859 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 25 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -191 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 6 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.98% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.06% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 3 462 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 840 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
ለመርሳት በመታገል ውስጥ ማስታወስም አለ፤ ለመጥላት ከመፍጨርጨር ትግል ውስጥ ትንሽዬ መውደድ አለች!»
=
t.me/https_Asselefya1sis ለባልነት ስለምትፈልጊው አይነት ሰው ሀብታም ፂም ያለው...እያልሽ ዱዐ እንደምታረጊው ሁሉ 'ቀልድ ቶሎ ሚገባው' የሚለውንም አትርሺ።
ቢያንስ ከአንቺ ጋር ማች ሚያደርግ sense of humor እንዲኖረው ዱዐ ማድረግ አለብሽ(ያው አንቺም ቀልደኛ አይነት ሰው ከሆንሽ ማለት ነው) አለበለዝያ በቀለድሽ ቁጥር "ምን ለማለት ፈልገሽ ነው" እየተባልሽ ቀልድሽን ስታብራሪ ልብሽ ዝቅ ይላል ትንሽ ሻል ያለ ከሆነ ደሞ ብቻሽን እየቀለድሽ ብቻሽን ስትገለፍጪ ትኖርያለሽ።
(በአንዲት አስቂኝ ሴት እና ገገማው ባሏ ምክንያት የተፃፈ)
=
t.me/https_Asselefya1የምትወጅዉን ባልሽን እጅ አጥብቀሽ መያዝን ልመጅ በመካከላችሁ ማንንም አታስገቢ !!
=
t.me/https_Asselefya1ማሽተት ለማይችሉት አበባ፣
ማንበብ ለማይፈልጉት መጽሐፍ፣
ማፍቀር ለማይችሉት ልብ
አይሰጥም..... እሺ !?
ምን ለማን መስጠት እንዳለባችሁ እወቁ።
=
t.me/https_Asselefya1ምንድን ነው መዝርክረክ ?ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆናል አራስሽ ለመጠበቅ ግዴታ ውድ ፕሮዳክት መግዛት አይጠበቅብሽ ነገር ግን አቅሙ ካለሽ የሚስማማሽን ገዝተሽ ብትጠቀሚም ስህተት አይደለም ። ደግሞ አንድ አንድ እህቶች አላቹ የሰውን ሞራል ምትገሉ ከቫዝሊን ውጪ ምናምን አያላቹ እራሳቸውን የሚጠብቁትን የምታጥላሉ ላንቺ የተመቸ ቫዝሊን ለሌላዋ ላይመች የችላል so ከቻልሽ አንቺም በተቻለሽ አቅም እራስሽን ለመጠበቅ ሞክሪ ካልሆነ ዝም በይ ! ሀቂቃ እህቶቼ እራሳቹን በደንብ ተንከባከቡ መብላት ባለባቹ ሰዓት ምግባቹን ብሉ ማረፍ ባለባቹ ሰዓት እረፋ ገና በሀያዎቹ ውስጥ ሆናቹ እንደ ሰላሳዎቹ አትገርጅፉ ።
ለራሳቹ ፏ በሉ ግዴታ ሰትወጡ ብቻ ማማር አለባቹ እንደተባላቹ ነገር እቤት ውስጥ አትዝረክረኩ ለራሳቹ ተበጃጁ !በተለይ ባለ ትዳር እህቶቼ ሀቂቃ በበለጠ አናንተን ነው ሚመለከተው ካገባቹ በኋላ እራሳቹን ትጥላላቹ ፀጉራቸንም ስሩ አበጥሩ በሚያምር መልኩ አሲዙ እንደ ቀንድ አቁማቹ ባላቹንም አታስደንግጡ አትንጨባረሩ እራሳቹን ደግሞ አለባበሳቹን እቤት ውስጥ አሳምሩ ጪስጪስ የሚል ሺቲ ለብሳችሁ አትጠብቁ ያለ በለዚያ ባሎቻችሁ ውጪ ውጪ ማየት ይጀምራሉ ሀቢባቲ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው ተግባባን ? https://t.me/beyt_nisa_selefyat1
