💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 859 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 284,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 566 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 859 名订阅者。
根据 25 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -191,过去 24 小时变化为 6,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 462 次浏览,首日通常累积 840 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 26 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 859
订阅者
+624 小时
-317 天
-19130 天
帖子存档
∙አንዳዴ....
«
ለመርሳት በመታገል ውስጥ ማስታወስም አለ፤ ለመጥላት ከመፍጨርጨር ትግል ውስጥ ትንሽዬ መውደድ አለች!»
=
t.me/https_Asselefya1~ ልቤ ተሰብሯል፣ ከእንግዲህ ማንንም ለማመን እቸገራለሁ፣ ወንዶች እኮ… ሴቶች እኮ… ማንም የሚታመን የለም፣ ወዘተረፈ እያላችሁ ስርዓት አትጡ።
ልባችሁ ተሰበረ አይደል? እሰይ ይበለው! ተከዳችሁ አይደል? ጎሽ ደግ እንኳን ተከዳችሁ! እና ምን ይደረግ? መኖር ልታቆሙ ነው? አላህ ከፈጠራቸው መዓት ሰዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆነ ቀሽም ሰዎች ገጠሟችሁና አበቃ ማለት ነው?
እንኳን ተሰበራችሁ! እንኳንም ተከዳችሁ! ትምህርት ይሁናችሁና ቀጥሉ መኖር። ሌላ አላህ የተሻሉ መዓት ሰዎችን ፈጥሯል። በተሻለው ተካልኝ በሉት።በሚወዱትና በቅርብ ሰው ልብ መቁሰሉ አዲስ አይደለም። በቃ በህይወት ውስጥ የሚከሰት ነገር ነው አለቀ። እንኳን እናንተ ቀርቶ ደጋጎቹ ለአላህ ቅርብ የሆኑት ነብያት እንኳ ልባቸው ቆስሏል። ነብዩላህ ኑህ እና የነብዩላህ ሉጥን ታሪክ መርምሩ፣ የአሲያን ህይወት ቃኙ፣ ስለ አቡለሀብ ፈትሹ።
የምትወዱትን ስታጡ ወይም ምኞታችሁ ሳይሰምር ሲቀር በዓለም ላይ ከእናንተ የበለጠ ሀዘን የደረሰበት ሰው እንደሌለ አድርጋችሁ አታጋንኑ።የሆነ ሀዘን ሊሰማችሁ ይችላል አዎ እውነት ነው። ነገር ግን ይህ ተፈጥሯዊ ነው፣ ተስፋ የሚያስቆርጣችሁ ሊሆን አይገባም። በእርግጥ ሀቁን አላህ ከማወቁ ጋር ተበድያለሁ፣ እንዲህ ሆኛለሁ በምትሉት ውስጥ እናንተም ጥፋተኞች ልትሆኑ ትችላላችሁ።ደግሞ በሆነ እከካም ትዝታ ላይ ችክ ማለት የአፍቃሪነት ምልክት አይደለም።
ልብ እንደገሩት ያህል ነው አደቡ። አላህ ምንም ለማድረግ፣ ምንም ለመስጠት፣ ይቻለዋል።ከትላንት ጋር የገመድ ጉተታ እየተጫወታችሁ፣ ዛሬያችሁን አትበድሉት።ፏ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
¶
sis ለባልነት ስለምትፈልጊው አይነት ሰው ሀብታም ፂም ያለው...እያልሽ ዱዐ እንደምታረጊው ሁሉ 'ቀልድ ቶሎ ሚገባው' የሚለውንም አትርሺ።
ቢያንስ ከአንቺ ጋር ማች ሚያደርግ sense of humor እንዲኖረው ዱዐ ማድረግ አለብሽ(ያው አንቺም ቀልደኛ አይነት ሰው ከሆንሽ ማለት ነው) አለበለዝያ በቀለድሽ ቁጥር "ምን ለማለት ፈልገሽ ነው" እየተባልሽ ቀልድሽን ስታብራሪ ልብሽ ዝቅ ይላል ትንሽ ሻል ያለ ከሆነ ደሞ ብቻሽን እየቀለድሽ ብቻሽን ስትገለፍጪ ትኖርያለሽ።
(በአንዲት አስቂኝ ሴት እና ገገማው ባሏ ምክንያት የተፃፈ)
=
t.me/https_Asselefya1እያዳፋኝ ነው ልተኛ
የእንቅልፍ መጀመርያው ከፍቅር መጀመርያው በላይ ደስ ይላል። ያለው ማን ነበር?
ጥሩ ፍቅር ማለቴ ጥሩ እንቅልፍ ይሁንላችሁ።
=
∙
የምትወጅዉን ባልሽን እጅ አጥብቀሽ መያዝን ልመጅ በመካከላችሁ ማንንም አታስገቢ !!
=
t.me/https_Asselefya1⇛ይህችን ብለን ብንተኛስ
ጌታዬ ሆይ___✍
የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታባክነኝ
የኔ ያልሆነን ሰው ከጃይ አታድርገኝ
አንተ በማትወደው ነገር ቀልቤ አይሰረቅ
አንተ በምትጠላው ነገር ዉስጤ አይደነቅ
ህልሜ ሳይሆን መሻትን በእኔ ላይ ይፈፀም
ይሁንታህ ይሁን ምኞቴ ለዘላለሙ ይክሰም
➛ኢላሂ....... ላትርክ
http://t.me/https_Asselefya1
በጊዚያዊ ስሜቶች ለሚያስተናግዱህ ሰዎች ክፍት ሁን ብዬ አልመክርህም። ሲፈልጉህ እላፊ ተጠግተው የነፍስ ዓለም የሚያደርጉህና ስትፈልጋቸው ደግሞ ሽታቸው የሚርቅህ ዓይነት ሰዎች ማለቴ ነው። እና እዚህ ዓይነት ብቻህን የምትፋለምበት ግንኙነት ውስጥ ሰላምም ህይወትም የለም። መራራቅ የማያደበዝዘው፣ መከራና ደስታን የሚጋራና መከታ የሚሆን ግንኙነት ውስጥ ራስህን ኢንቨስት አድርግ። ጓደኞችህንም በመመርጥ ላይ እያልኩህ ነው።
t.me/abdu_rheman_aman
ሼር የኛ ቤተሰቦች በተመጣጣኝ ዋጋ ምርጥ ኪታቦች ጅልባብ ኒቃብ የሶላት ሸርሸፍ ሌሎችም ታገኛላችሁ!
ሱቅ በደረቴ የኛ ምርጫ 👋
🔖ሱቅ በደረቴ
∙ ጅልባብና ኒቃቦች
∙ የተለያዩ ኪታቦች
∙ ቁርአን የሶላት ሸርሸቮች
∙ ሌሎችም ሁሉም ባንድ ያገኛሉ።
ሁሉም የሳኡዲ ከተሞች እናደርሳለን
ለበለጠ ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ⇓⇓
https://t.me/suk_bederete123
https://t.me/suk_bederete123
ጠያቂ፡- ምን አዘዝኩሽ ?
መላሽ፡- ጫት
ጫት ከአፈር ጋር ሲቀላቀል ልጅ መሆን ይችላልን ?
ልጅ አባቱን በእድሜ ሊበልጥ ይችላልን ?
ጅብ ይጋለባልን ?
በእናታችን ማህፀን መውጣት በቆሻሻ ቦታ መውጣት ነውን ?
አክታ እና ምራቅ መቀባት ?
አላህ ስልጣኑን የሰጠው ተጋሪ አለውን ?
ለሩሃኒያ ደም ማስጠጣት ?
አላህ አንተን መቼ ነው መርሃባ ያለህ ?
ከድምፅ ማሰረጃ ጋር
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
ሰዋ ካርድ ባለ 23 ያላችሁ አሁን ላኩልኝ ማታ እመልሳለሁ አፍጥኑት አስቸኳይ ፈልጌ ነዉ
👉 @Ass_selefyaa_bot
ከመንገድ ሰውን የሚያስቸግርን ማስወገድ
« ከኡሱል ሸርሕ የተቀነጨበ »
🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/MuhaderahChannel
ማሽተት ለማይችሉት አበባ፣
ማንበብ ለማይፈልጉት መጽሐፍ፣
ማፍቀር ለማይችሉት ልብ
አይሰጥም..... እሺ !?
ምን ለማን መስጠት እንዳለባችሁ እወቁ።
=
t.me/https_Asselefya1∙ የዒልም ዉበቱ ስራን ማስተካከል፣ ስራን ማሳመር ነዉ። ዒልምን ልንወድ ለዒልም ትኩረት ልንሰጥ ይገባናል።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
• አንዳንድ ጊዜ…ወደሆነ ሰው መጓዝ ጀምረን መድረሱ ያቅተናል ወደኋላ መመለሱም አይሆንልንም ይከብደናል።
ምን እናድርግ ለምትሉ…ዱዓ ብቻ ነው መላው።
የታሠረን የሚፈታ አላህ ብቻ ነው።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
Repost from 🛍ረውዳ ኢስላሚክ ኮሌክሽን👜🥿👗📚
ምንድን ነው መዝርክረክ ?ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆናል አራስሽ ለመጠበቅ ግዴታ ውድ ፕሮዳክት መግዛት አይጠበቅብሽ ነገር ግን አቅሙ ካለሽ የሚስማማሽን ገዝተሽ ብትጠቀሚም ስህተት አይደለም ። ደግሞ አንድ አንድ እህቶች አላቹ የሰውን ሞራል ምትገሉ ከቫዝሊን ውጪ ምናምን አያላቹ እራሳቸውን የሚጠብቁትን የምታጥላሉ ላንቺ የተመቸ ቫዝሊን ለሌላዋ ላይመች የችላል so ከቻልሽ አንቺም በተቻለሽ አቅም እራስሽን ለመጠበቅ ሞክሪ ካልሆነ ዝም በይ ! ሀቂቃ እህቶቼ እራሳቹን በደንብ ተንከባከቡ መብላት ባለባቹ ሰዓት ምግባቹን ብሉ ማረፍ ባለባቹ ሰዓት እረፋ ገና በሀያዎቹ ውስጥ ሆናቹ እንደ ሰላሳዎቹ አትገርጅፉ ።
ለራሳቹ ፏ በሉ ግዴታ ሰትወጡ ብቻ ማማር አለባቹ እንደተባላቹ ነገር እቤት ውስጥ አትዝረክረኩ ለራሳቹ ተበጃጁ !በተለይ ባለ ትዳር እህቶቼ ሀቂቃ በበለጠ አናንተን ነው ሚመለከተው ካገባቹ በኋላ እራሳቹን ትጥላላቹ ፀጉራቸንም ስሩ አበጥሩ በሚያምር መልኩ አሲዙ እንደ ቀንድ አቁማቹ ባላቹንም አታስደንግጡ አትንጨባረሩ እራሳቹን ደግሞ አለባበሳቹን እቤት ውስጥ አሳምሩ ጪስጪስ የሚል ሺቲ ለብሳችሁ አትጠብቁ ያለ በለዚያ ባሎቻችሁ ውጪ ውጪ ማየት ይጀምራሉ ሀቢባቲ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው ተግባባን ? https://t.me/beyt_nisa_selefyat1
