ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 846 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 284 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 566 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 846 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -191، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 6، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.98‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 462 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 846
المشتركون
+624 ساعات
-317 أيام
-19130 أيام
أرشيف المشاركات
∙አንዳዴ.... «ለመርሳት በመታገል ውስጥ ማስታወስም አለ፤ ለመጥላት ከመፍጨርጨር ትግል ውስጥ ትንሽዬ መውደድ አለች!» = t.me/https_Asselefya1

~ ልቤ ተሰብሯል፣ ከእንግዲህ ማንንም ለማመን እቸገራለሁ፣ ወንዶች እኮ… ሴቶች እኮ… ማንም የሚታመን የለም፣ ወዘተረፈ እያላችሁ ስርዓት አትጡ። ልባችሁ ተሰበረ አይደል? እሰይ ይበለው! ተከዳችሁ አይደል? ጎሽ ደግ እንኳን ተከዳችሁ! እና ምን ይደረግ? መኖር ልታቆሙ ነው? አላህ ከፈጠራቸው መዓት ሰዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆነ ቀሽም ሰዎች ገጠሟችሁና አበቃ ማለት ነው? እንኳን ተሰበራችሁ! እንኳንም ተከዳችሁ! ትምህርት ይሁናችሁና ቀጥሉ መኖር። ሌላ አላህ የተሻሉ መዓት ሰዎችን ፈጥሯል። በተሻለው ተካልኝ በሉት።በሚወዱትና በቅርብ ሰው ልብ መቁሰሉ አዲስ አይደለም። በቃ በህይወት ውስጥ የሚከሰት ነገር ነው አለቀ። እንኳን እናንተ ቀርቶ ደጋጎቹ ለአላህ ቅርብ የሆኑት ነብያት እንኳ ልባቸው ቆስሏል። ነብዩላህ ኑህ እና የነብዩላህ ሉጥን ታሪክ መርምሩ፣ የአሲያን ህይወት ቃኙ፣ ስለ አቡለሀብ ፈትሹ። የምትወዱትን ስታጡ ወይም ምኞታችሁ ሳይሰምር ሲቀር በዓለም ላይ ከእናንተ የበለጠ ሀዘን የደረሰበት ሰው እንደሌለ አድርጋችሁ አታጋንኑ።የሆነ ሀዘን ሊሰማችሁ ይችላል አዎ እውነት ነው። ነገር ግን ይህ ተፈጥሯዊ ነው፣ ተስፋ የሚያስቆርጣችሁ ሊሆን አይገባም። በእርግጥ ሀቁን አላህ ከማወቁ ጋር ተበድያለሁ፣ እንዲህ ሆኛለሁ በምትሉት ውስጥ እናንተም ጥፋተኞች ልትሆኑ ትችላላችሁ።ደግሞ በሆነ እከካም ትዝታ ላይ ችክ ማለት የአፍቃሪነት ምልክት አይደለም። ልብ እንደገሩት ያህል ነው አደቡ። አላህ ምንም ለማድረግ፣ ምንም ለመስጠት፣ ይቻለዋል።ከትላንት ጋር የገመድ ጉተታ እየተጫወታችሁ፣ ዛሬያችሁን አትበድሉት።ፏ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

sis ለባልነት ስለምትፈልጊው አይነት ሰው ሀብታም ፂም ያለው...እያልሽ  ዱዐ እንደምታረጊው  ሁሉ 'ቀልድ ቶሎ ሚገባው' የሚለውንም አትርሺ። ቢያንስ ከአንቺ ጋር ማች ሚያደርግ  sense of humor እንዲኖረው ዱዐ ማድረግ አለብሽ(ያው አንቺም ቀልደኛ አይነት ሰው ከሆንሽ ማለት ነው) አለበለዝያ በቀለድሽ ቁጥር "ምን ለማለት ፈልገሽ ነው" እየተባልሽ ቀልድሽን ስታብራሪ ልብሽ ዝቅ ይላል ትንሽ ሻል ያለ ከሆነ ደሞ ብቻሽን እየቀለድሽ ብቻሽን ስትገለፍጪ ትኖርያለሽ። (በአንዲት አስቂኝ ሴት እና ገገማው ባሏ ምክንያት የተፃፈ) = t.me/https_Asselefya1

እያዳፋኝ ነው ልተኛ የእንቅልፍ መጀመርያው ከፍቅር መጀመርያው በላይ ደስ ይላል። ያለው ማን ነበር? ጥሩ ፍቅር ማለቴ ጥሩ እንቅልፍ ይሁንላችሁ። =

∙ የምትወጅዉን ባልሽን እጅ አጥብቀሽ መያዝን ልመጅ በመካከላችሁ ማንንም አታስገቢ !! = t.me/https_Asselefya1

⇛ይህችን ብለን ብንተኛስ ጌታዬ ሆይ___✍ የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታባክነኝ የኔ ያልሆነን ሰው ከጃይ አታድርገኝ አንተ በማትወደው ነገር ቀልቤ አይሰረቅ አንተ በምትጠላው ነገር ዉስጤ አይደነቅ ህልሜ ሳይሆን መሻትን በእኔ ላይ ይፈፀም ይሁንታህ ይሁን ምኞቴ ለዘላለሙ ይክሰም ➛ኢላሂ....... ላትርክ http://t.me/https_Asselefya1

ሀክ የተደረገ ዋትሳፕ እንደት መመለስ እንደሚቻል እስኪ ንገሩኝ 👉 @Ass_selefyaa_bot

በጊዚያዊ ስሜቶች ለሚያስተናግዱህ ሰዎች ክፍት ሁን ብዬ አልመክርህም። ሲፈልጉህ እላፊ ተጠግተው የነፍስ ዓለም የሚያደርጉህና ስትፈልጋቸው ደግሞ ሽታቸው የሚርቅህ ዓይነት ሰዎች ማለቴ ነው። እና እዚህ ዓይነት ብቻህን የምትፋለምበት ግንኙነት ውስጥ ሰላምም ህይወትም የለም። መራራቅ የማያደበዝዘው፣ መከራና ደስታን የሚጋራና መከታ የሚሆን ግንኙነት ውስጥ ራስህን ኢንቨስት አድርግ። ጓደኞችህንም  በመመርጥ ላይ እያልኩህ ነው። t.me/abdu_rheman_aman

ሼር የኛ ቤተሰቦች በተመጣጣኝ ዋጋ ምርጥ ኪታቦች ጅልባብ ኒቃብ የሶላት ሸርሸፍ ሌሎችም ታገኛላችሁ! ሱቅ በደረቴ የኛ ምርጫ 👋

🔖ሱቅ በደረቴ ∙ ጅልባብና ኒቃቦች ∙ የተለያዩ ኪታቦች ∙ ቁርአን የሶላት ሸርሸቮች ∙ ሌሎችም ሁሉም ባንድ ያገኛሉ። ሁሉም የሳኡዲ ከተሞች እናደርሳለን ለበለጠ ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ⇓⇓ https://t.me/suk_bederete123 https://t.me/suk_bederete123

እፀፋለሁ 👎 ያደረጋችሁ እንዳታነቡ አሉ ህእ ያዉ ስለማያስፈልጋችሁ ብዬ ነዉ እ¡

ጠያቂ፡- ምን አዘዝኩሽ ? መላሽ፡- ጫት ጫት ከአፈር ጋር ሲቀላቀል ልጅ መሆን ይችላልን ? ልጅ አባቱን በእድሜ ሊበልጥ ይችላልን ? ጅብ ይጋለባልን ? በእናታችን ማህፀን መውጣት በቆሻሻ ቦታ መውጣት ነውን ? አክታ እና ምራቅ መቀባት ? አላህ ስልጣኑን የሰጠው ተጋሪ አለውን ? ለሩሃኒያ ደም ማስጠጣት ? አላህ አንተን መቼ ነው መርሃባ ያለህ ? ከድምፅ ማሰረጃ ጋር https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ሰዋ ካርድ ባለ 23 ያላችሁ አሁን ላኩልኝ ማታ እመልሳለሁ አፍጥኑት አስቸኳይ ፈልጌ ነዉ 👉 @Ass_selefyaa_bot

ከመንገድ ሰውን የሚያስቸግርን ማስወገድ « ከኡሱል ሸርሕ የተቀነጨበ » 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን t.me/MuhaderahChannel

ማሽተት ለማይችሉት አበባ፣ ማንበብ ለማይፈልጉት መጽሐፍ፣ ማፍቀር ለማይችሉት ልብ አይሰጥም..... እሺ !? ምን ለማን መስጠት እንዳለባችሁ እወቁ። = t.me/https_Asselefya1

∙ የዒልም ዉበቱ ስራን ማስተካከል፣ ስራን ማሳመር ነዉ። ዒልምን ልንወድ ለዒልም ትኩረት ልንሰጥ ይገባናል። ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• http://t.me/https_Asselefya1

• አንዳንድ ጊዜ…ወደሆነ ሰው መጓዝ ጀምረን መድረሱ ያቅተናል ወደኋላ መመለሱም አይሆንልንም ይከብደናል። ምን እናድርግ ለምትሉ…ዱዓ ብቻ ነው መላው። የታሠረን የሚፈታ አላህ ብቻ ነው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan