fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 859 مشترک است و جایگاه 6 284 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 566 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 859 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 25 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -191 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 6 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 24.98% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.06% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 462 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 840 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 26 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 859
مشترکین
+624 ساعت
-317 روز
-19130 روز
آرشیو پست ها
ምንድን ነው መዝርክረክ ? ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆና
ምንድን ነው መዝርክረክ ?
ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆናል አራስሽ ለመጠበቅ ግዴታ ውድ ፕሮዳክት መግዛት አይጠበቅብሽ ነገር ግን አቅሙ ካለሽ የሚስማማሽን ገዝተሽ ብትጠቀሚም ስህተት አይደለም ። ደግሞ አንድ አንድ እህቶች አላቹ የሰውን ሞራል ምትገሉ ከቫዝሊን ውጪ ምናምን አያላቹ እራሳቸውን የሚጠብቁትን የምታጥላሉ ላንቺ የተመቸ ቫዝሊን ለሌላዋ ላይመች የችላል so ከቻልሽ አንቺም በተቻለሽ አቅም እራስሽን ለመጠበቅ ሞክሪ ካልሆነ ዝም በይ ! ሀቂቃ እህቶቼ እራሳቹን በደንብ ተንከባከቡ መብላት ባለባቹ ሰዓት ምግባቹን ብሉ ማረፍ ባለባቹ ሰዓት እረፋ ገና በሀያዎቹ ውስጥ ሆናቹ እንደ ሰላሳዎቹ አትገርጅፉ ።
ለራሳቹ ፏ በሉ ግዴታ ሰትወጡ ብቻ ማማር አለባቹ እንደተባላቹ ነገር እቤት ውስጥ አትዝረክረኩ ለራሳቹ ተበጃጁ !
በተለይ ባለ ትዳር እህቶቼ ሀቂቃ በበለጠ አናንተን ነው ሚመለከተው ካገባቹ በኋላ እራሳቹን ትጥላላቹ ፀጉራቸንም ስሩ አበጥሩ በሚያምር መልኩ አሲዙ እንደ ቀንድ አቁማቹ ባላቹንም አታስደንግጡ አትንጨባረሩ እራሳቹን ደግሞ አለባበሳቹን እቤት ውስጥ አሳምሩ ጪስጪስ የሚል ሺቲ ለብሳችሁ አትጠብቁ ያለ በለዚያ ባሎቻችሁ ውጪ ውጪ ማየት ይጀምራሉ ሀቢባቲ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው ተግባባን ? https://t.me/beyt_nisa_selefyat1

ምንድን ነው መዝርክረክ ? ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆና
ምንድን ነው መዝርክረክ ?
ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆናል አራስሽ ለመጠበቅ ግዴታ ውድ ፕሮዳክት መግዛት አይጠበቅብሽ ነገር ግን አቅሙ ካለሽ የሚስማማሽን ገዝተሽ ብትጠቀሚም ስህተት አይደለም ። ደግሞ አንድ አንድ እህቶች አላቹ የሰውን ሞራል ምትገሉ ከቫዝሊን ውጪ ምናምን አያላቹ እራሳቸውን የሚጠብቁትን የምታጥላሉ ላንቺ የተመቸ ቫዝሊን ለሌላዋ ላይመች የችላል so ከቻልሽ አንቺም በተቻለሽ አቅም እራስሽን ለመጠበቅ ሞክሪ ካልሆነ ዝም በይ ! ሀቂቃ እህቶቼ እራሳቹን በደንብ ተንከባከቡ መብላት ባለባቹ ችዓት ምግባቹን ብሉ ማረፍ ባለባቹ ሰዓት እረፋ ገና በሀያዎቹ ውስጥ ሆናቹ እንደ ሰላሳዎቹ አትገርጅፋ ።
ለራሳቹ ፏ በሉ ግዴታ ሰትወጡ ብቻ ማማር አለባቹ እንደተባላቹ ነገር እቤት ውስጥ አትዝረክረኩ ለሳቹ ተበጃጁ !
በተለይ ባለ ትዳር እህቶቼ ሀቂቃ በበለጠ አናንተን ነው ሚመለከተወ ካገባቹ በኋላ እራሳቹን ትጥላላቹ ፀጉራቸንም ስሩ አበጥሩ በሚያምር መልኩ አሲዙ እንደ ቀን አቁማቹ ባላቹንም አታስደንግጡ አትጨባረሩ እራሳቹን ደገሞ አለባበሳቹን እቤት ውስ አሳምሩ ጪስጪስ የሚል ሺቲ ለብሳቹ አትጠብቁ ያለ በለዚያ ባሎቻቻቹ ውጪ ውጪ ማየት ይጀምራሉ ሀቢባቲ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው ተግባባን ? https://t.me/beyt_nisa_selefyat1

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር 🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ተ ጀ መ ረ 👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=7c20006218f4135b68

ይቀየር የሚል አሸነፈ መሰለኝ...?

ሚስቴ በጠዋቱ -"አሏህ ችግርህን ገደል ውስጥ ይክተትልህ!" ብላ መረቀችኝ ባል -"ኧረ ገደል ዉስጥ እንኳን አትግቢብኝ" እላታለዉ ሚስት-"ሀቢቢ! እኔን ሳይሆን ችግርህን ነዉ ያልኩት እኮ"አለችኝ ደስተኛ ሆና ባል-"ነዉንዴ በይ እሺ ሰላም ዋይ" ብዬ ወጣሁ #ፈገግታ ሱና ነው!    ፈገግ ስትሉ ዋሉ =

➩ዛሬ ነገ ከልቤ አወጣታለሁ ብሎ ችላ አላትና ሚስቱ ሆነች። አሉ ዛሬ ነገ እተወዋለሁ አለና ሱሱ ሆነ! ወዳጀ የማህበራዊ  ሚዲያን እየቀነሳችሁ ረመዳናችንም በራችን ላይ ደርሷል እኛም በዛው በወጀላችን ቀጥለናል ምን ይሻለናል? በሉ ካሁኑ እንለማመደው ሚዲያውን ቀንሰን በኢባዳ ላይ እንበርታ። ከአሁኑ ያልተለማመደችው ልባችን ነገ ረመዳናችንን ሳንጠቀምበት ጥሎን እንዳይሄድ ያስፈራናል። http://t.me/https_Asselefya1

«አንቱ ሰው መለያየት ማለት እንዴት ነው?» ብሎ ጠያቃቸው። እሳቸውም፦«ምንም ትውስታ ማጣት ነው።» ብለው መለሱለት። «አንቱ ሰው አልገባኝም!» «የኔ ልጅ ናፍቆት ትውስታ አለው። ትዝታ ትውስታ አለው። ሀዘን፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ሌላው ቢቀር ጥላቻ እንኳ ትውስታ አለው። ከሚወድህ ከምትወደው በአካል መራራቅ አይደለም መለያየት ማለት። አብረህ መኖር አለመቻል ማለት አይደለም መለያየት። መለያየት ማለት ትውስታ ማጣት ነው። ትዝታ አልባ መሆን። የኔ ልጅ ሰዎች እንደ ሰጠሀቸው ቦታ ያህል ነው ትውስታቸው። እንዳቀረብካቸው ያህል ነው ልብህ ላይ የሚመላለሱት። ለምታውቃቸው ሰዎች ትውስታ እስካለህ አልተለየሀቸውም።» የማይጠቅማችሁን ከማስታወስ ጌታዬ ይጠብቃችሁ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ለመኖር… ጠንካራ መሆን ይጠበቅብሃል… የአካል ጥንካሬ ሳይሆን እያንዳንዱን መጥፎ ነገር የመቻል ጥንካሬ… መጥፎ ፊት ፣ ያልተገባ ባህሪ…… t.me/abdu_rheman_aman

👉online ያላችሁ ለይል ሰላትን የቻላችሁትን ስገዱ! ችግራችንን ከጌታችን ጋር አውሩ!

የረመዷን ወር አቀባበል የሚል ፀሁፍ ልለጥፍላችሁ እንዴ ? ካነበብኩት ደስ አለኝ እና ላካፍላችሁ ከጅሎኝ ምን ትላላችሁ ? አዎ አካፍሊን የምትሉ 👍 ተይዉ ይቅርብን የምትሉ 👎 ሀሳባችሁ ልይ እና 👓✍️

ይህ ኪታብ ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁኝ ነበር። ባማረና በተሻለ ሁኔታ መቷል። ሳያልቅባችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።
+1
ይህ ኪታብ ብዙዎቻችሁ ስትጠይቁኝ ነበር። ባማረና በተሻለ ሁኔታ መቷል። ሳያልቅባችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።

ፍቅር ለሁሉም ሰው ከባድ ላይሆን ይችላል፤  ናፍቆት ግን ለሁሉም ሰው ከባድ ነው! ብርቱዎች እንኳን ሲናፍቁ  አለማልቀስ የማይችሉበት ጊዜ አለ! || t.me/https_Asselefya1

ስላገኘሽ ከሚኮራ. እንዳያጣሽ ከሚፈራ. ከሚታገልልሽ ከሚያደንቅህ ከሚያከብርሽ ከሚጨነቅልህ ሰው ጋር ሁኚ ። ||

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር 🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ተ ጀ መ ረ 👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=7c20006218f4135b68

በነገራችን ላይ ሴት ፊት ካልሰጠች በስተቀር ማንም እሷን ለመንካት ድፍረት አይኖረዉም። #ፊት አትስጡ ሴቶች =

ብርዱ ነዉ ህእ ፈገግ በሉ =

ወንድሞቼ 2 3 4 ለማግባት የመጀመሪያዋን ሚስት ማሳወቅ ግደታ አይደለም በሚል ሽፋን ተደብቃችሁ የምታገቡ ወንድሞች አላህ ሁሉንም በፍትህ እንዲታስተዳድር እንዳዘዘህ እንዳትረሳ። 2 ሚስቶችህ ካሉህ ከሁለቱም ጋር እኩል ቀን ማደር ግደታህ ነው ። ከመጀመሪያዋ ጋር ወሩን ሙሉ አብረህ እያደርክ 2ኛዋ ጋር ምሳ ምሳ ብቻ እየሄድክ ለመጀመሪያዋ ሚስት ማሳወቅ ግደታ አይደለም አትበል ። ወንድሜ 2 3 4 የጀግና ወንዶች ናት መጀመሪያ ወንድ ሁን ከዛ 2 3 4 ታገባለህ ማንንም ሳትፈራ። ወንድማውይ ምክሬ ነው t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

ሰላም በእነዛ ሴትን ልጂ በሚያከብሩና በማይበዱሉ ላይ ይሁን! ቻናል:-t.me/hafugraphics

ሚስት ቤት ስትዉል የባሏ ከስራ መመሻ ስአት ከመድረሱ በፊት ቤቷን እራሷን ፏ ብላ መጠበቅ አለባት  ባል ቤቱ ሲገባ ቀድሞ የሚስቱ ግንባር ስሙ መግባት ያለበት ።   ምን ልነግራችዉ መሠላችሁ ባል ሁሌ ከስራ ሲመለስ እንደማንኛዉም ሰዉ ደህና ዋላችሁ ብሎ የሚገባ ሚስት ይሄ ነገር አልተመቻትም እና ከእለታት አንድ ቀን  ቀስ አድርጋ ትነግረዋለች በቃ ግንባሯ ስሟት እንድገባ ባል ምን ቢል ጥሩ ነዉ .... የማልዘልቅበትን አላስለምድሽም  ተይኝ   እ!?   አረ ተዉ ወንዶቻችን ይሄ ያክል አትሁኑ   እ¡  እኔዉ በጆሮዬ የሰማሁት የፃፍኩ  ስለገረመኝ  ምን ነካችሁ ወንዶች 🙌 =