uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Відкрити в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 13 859 підписників, посідаючи 6 284 місце в категорії Релігія і духовність та 2 566 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 13 859 підписників.

За останніми даними від 25 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -191, а за останні 24 години на 6, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 24.98%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 6.06% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 3 462 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 840 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 0.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 26 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

13 859
Підписники
+624 години
-317 днів
-19130 днів
Архів дописів
∙አንዳዴ.... «ለመርሳት በመታገል ውስጥ ማስታወስም አለ፤ ለመጥላት ከመፍጨርጨር ትግል ውስጥ ትንሽዬ መውደድ አለች!» = t.me/https_Asselefya1

~ ልቤ ተሰብሯል፣ ከእንግዲህ ማንንም ለማመን እቸገራለሁ፣ ወንዶች እኮ… ሴቶች እኮ… ማንም የሚታመን የለም፣ ወዘተረፈ እያላችሁ ስርዓት አትጡ። ልባችሁ ተሰበረ አይደል? እሰይ ይበለው! ተከዳችሁ አይደል? ጎሽ ደግ እንኳን ተከዳችሁ! እና ምን ይደረግ? መኖር ልታቆሙ ነው? አላህ ከፈጠራቸው መዓት ሰዎች ውስጥ አንድ ወይም ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆነ ቀሽም ሰዎች ገጠሟችሁና አበቃ ማለት ነው? እንኳን ተሰበራችሁ! እንኳንም ተከዳችሁ! ትምህርት ይሁናችሁና ቀጥሉ መኖር። ሌላ አላህ የተሻሉ መዓት ሰዎችን ፈጥሯል። በተሻለው ተካልኝ በሉት።በሚወዱትና በቅርብ ሰው ልብ መቁሰሉ አዲስ አይደለም። በቃ በህይወት ውስጥ የሚከሰት ነገር ነው አለቀ። እንኳን እናንተ ቀርቶ ደጋጎቹ ለአላህ ቅርብ የሆኑት ነብያት እንኳ ልባቸው ቆስሏል። ነብዩላህ ኑህ እና የነብዩላህ ሉጥን ታሪክ መርምሩ፣ የአሲያን ህይወት ቃኙ፣ ስለ አቡለሀብ ፈትሹ። የምትወዱትን ስታጡ ወይም ምኞታችሁ ሳይሰምር ሲቀር በዓለም ላይ ከእናንተ የበለጠ ሀዘን የደረሰበት ሰው እንደሌለ አድርጋችሁ አታጋንኑ።የሆነ ሀዘን ሊሰማችሁ ይችላል አዎ እውነት ነው። ነገር ግን ይህ ተፈጥሯዊ ነው፣ ተስፋ የሚያስቆርጣችሁ ሊሆን አይገባም። በእርግጥ ሀቁን አላህ ከማወቁ ጋር ተበድያለሁ፣ እንዲህ ሆኛለሁ በምትሉት ውስጥ እናንተም ጥፋተኞች ልትሆኑ ትችላላችሁ።ደግሞ በሆነ እከካም ትዝታ ላይ ችክ ማለት የአፍቃሪነት ምልክት አይደለም። ልብ እንደገሩት ያህል ነው አደቡ። አላህ ምንም ለማድረግ፣ ምንም ለመስጠት፣ ይቻለዋል።ከትላንት ጋር የገመድ ጉተታ እየተጫወታችሁ፣ ዛሬያችሁን አትበድሉት።ፏ! =t.me/AbuSufiyan_Albenan

sis ለባልነት ስለምትፈልጊው አይነት ሰው ሀብታም ፂም ያለው...እያልሽ  ዱዐ እንደምታረጊው  ሁሉ 'ቀልድ ቶሎ ሚገባው' የሚለውንም አትርሺ። ቢያንስ ከአንቺ ጋር ማች ሚያደርግ  sense of humor እንዲኖረው ዱዐ ማድረግ አለብሽ(ያው አንቺም ቀልደኛ አይነት ሰው ከሆንሽ ማለት ነው) አለበለዝያ በቀለድሽ ቁጥር "ምን ለማለት ፈልገሽ ነው" እየተባልሽ ቀልድሽን ስታብራሪ ልብሽ ዝቅ ይላል ትንሽ ሻል ያለ ከሆነ ደሞ ብቻሽን እየቀለድሽ ብቻሽን ስትገለፍጪ ትኖርያለሽ። (በአንዲት አስቂኝ ሴት እና ገገማው ባሏ ምክንያት የተፃፈ) = t.me/https_Asselefya1

እያዳፋኝ ነው ልተኛ የእንቅልፍ መጀመርያው ከፍቅር መጀመርያው በላይ ደስ ይላል። ያለው ማን ነበር? ጥሩ ፍቅር ማለቴ ጥሩ እንቅልፍ ይሁንላችሁ። =

∙ የምትወጅዉን ባልሽን እጅ አጥብቀሽ መያዝን ልመጅ በመካከላችሁ ማንንም አታስገቢ !! = t.me/https_Asselefya1

⇛ይህችን ብለን ብንተኛስ ጌታዬ ሆይ___✍ የኔ ባልሆነ ነገር ላይ አታባክነኝ የኔ ያልሆነን ሰው ከጃይ አታድርገኝ አንተ በማትወደው ነገር ቀልቤ አይሰረቅ አንተ በምትጠላው ነገር ዉስጤ አይደነቅ ህልሜ ሳይሆን መሻትን በእኔ ላይ ይፈፀም ይሁንታህ ይሁን ምኞቴ ለዘላለሙ ይክሰም ➛ኢላሂ....... ላትርክ http://t.me/https_Asselefya1

ሀክ የተደረገ ዋትሳፕ እንደት መመለስ እንደሚቻል እስኪ ንገሩኝ 👉 @Ass_selefyaa_bot

በጊዚያዊ ስሜቶች ለሚያስተናግዱህ ሰዎች ክፍት ሁን ብዬ አልመክርህም። ሲፈልጉህ እላፊ ተጠግተው የነፍስ ዓለም የሚያደርጉህና ስትፈልጋቸው ደግሞ ሽታቸው የሚርቅህ ዓይነት ሰዎች ማለቴ ነው። እና እዚህ ዓይነት ብቻህን የምትፋለምበት ግንኙነት ውስጥ ሰላምም ህይወትም የለም። መራራቅ የማያደበዝዘው፣ መከራና ደስታን የሚጋራና መከታ የሚሆን ግንኙነት ውስጥ ራስህን ኢንቨስት አድርግ። ጓደኞችህንም  በመመርጥ ላይ እያልኩህ ነው። t.me/abdu_rheman_aman

ሼር የኛ ቤተሰቦች በተመጣጣኝ ዋጋ ምርጥ ኪታቦች ጅልባብ ኒቃብ የሶላት ሸርሸፍ ሌሎችም ታገኛላችሁ! ሱቅ በደረቴ የኛ ምርጫ 👋

🔖ሱቅ በደረቴ ∙ ጅልባብና ኒቃቦች ∙ የተለያዩ ኪታቦች ∙ ቁርአን የሶላት ሸርሸቮች ∙ ሌሎችም ሁሉም ባንድ ያገኛሉ። ሁሉም የሳኡዲ ከተሞች እናደርሳለን ለበለጠ ጆይን ብለዉ ይቀላቀሉ ⇓⇓ https://t.me/suk_bederete123 https://t.me/suk_bederete123

እፀፋለሁ 👎 ያደረጋችሁ እንዳታነቡ አሉ ህእ ያዉ ስለማያስፈልጋችሁ ብዬ ነዉ እ¡

ጠያቂ፡- ምን አዘዝኩሽ ? መላሽ፡- ጫት ጫት ከአፈር ጋር ሲቀላቀል ልጅ መሆን ይችላልን ? ልጅ አባቱን በእድሜ ሊበልጥ ይችላልን ? ጅብ ይጋለባልን ? በእናታችን ማህፀን መውጣት በቆሻሻ ቦታ መውጣት ነውን ? አክታ እና ምራቅ መቀባት ? አላህ ስልጣኑን የሰጠው ተጋሪ አለውን ? ለሩሃኒያ ደም ማስጠጣት ? አላህ አንተን መቼ ነው መርሃባ ያለህ ? ከድምፅ ማሰረጃ ጋር https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

ሰዋ ካርድ ባለ 23 ያላችሁ አሁን ላኩልኝ ማታ እመልሳለሁ አፍጥኑት አስቸኳይ ፈልጌ ነዉ 👉 @Ass_selefyaa_bot

ከመንገድ ሰውን የሚያስቸግርን ማስወገድ « ከኡሱል ሸርሕ የተቀነጨበ » 🎙 አብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን t.me/MuhaderahChannel

ማሽተት ለማይችሉት አበባ፣ ማንበብ ለማይፈልጉት መጽሐፍ፣ ማፍቀር ለማይችሉት ልብ አይሰጥም..... እሺ !? ምን ለማን መስጠት እንዳለባችሁ እወቁ። = t.me/https_Asselefya1

∙ የዒልም ዉበቱ ስራን ማስተካከል፣ ስራን ማሳመር ነዉ። ዒልምን ልንወድ ለዒልም ትኩረት ልንሰጥ ይገባናል። ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• http://t.me/https_Asselefya1

• አንዳንድ ጊዜ…ወደሆነ ሰው መጓዝ ጀምረን መድረሱ ያቅተናል ወደኋላ መመለሱም አይሆንልንም ይከብደናል። ምን እናድርግ ለምትሉ…ዱዓ ብቻ ነው መላው። የታሠረን የሚፈታ አላህ ብቻ ነው። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ምንድን ነው መዝርክረክ ? ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆና
ምንድን ነው መዝርክረክ ?
ውዷ እህቴ ባለችሽ አቅም እራሰሽን ጠብቂ መቀባት ያለብሽን ተቀቢ ኧረ እቤትሽ ውስጥ ልጠሽ የምትጢው የቲማቲም እና የ አቯካዶ ልጣጭ ከልብሽ ከተነሳሽ የውበት መጠበቂያ ይሆናል አራስሽ ለመጠበቅ ግዴታ ውድ ፕሮዳክት መግዛት አይጠበቅብሽ ነገር ግን አቅሙ ካለሽ የሚስማማሽን ገዝተሽ ብትጠቀሚም ስህተት አይደለም ። ደግሞ አንድ አንድ እህቶች አላቹ የሰውን ሞራል ምትገሉ ከቫዝሊን ውጪ ምናምን አያላቹ እራሳቸውን የሚጠብቁትን የምታጥላሉ ላንቺ የተመቸ ቫዝሊን ለሌላዋ ላይመች የችላል so ከቻልሽ አንቺም በተቻለሽ አቅም እራስሽን ለመጠበቅ ሞክሪ ካልሆነ ዝም በይ ! ሀቂቃ እህቶቼ እራሳቹን በደንብ ተንከባከቡ መብላት ባለባቹ ሰዓት ምግባቹን ብሉ ማረፍ ባለባቹ ሰዓት እረፋ ገና በሀያዎቹ ውስጥ ሆናቹ እንደ ሰላሳዎቹ አትገርጅፉ ።
ለራሳቹ ፏ በሉ ግዴታ ሰትወጡ ብቻ ማማር አለባቹ እንደተባላቹ ነገር እቤት ውስጥ አትዝረክረኩ ለራሳቹ ተበጃጁ !
በተለይ ባለ ትዳር እህቶቼ ሀቂቃ በበለጠ አናንተን ነው ሚመለከተው ካገባቹ በኋላ እራሳቹን ትጥላላቹ ፀጉራቸንም ስሩ አበጥሩ በሚያምር መልኩ አሲዙ እንደ ቀንድ አቁማቹ ባላቹንም አታስደንግጡ አትንጨባረሩ እራሳቹን ደግሞ አለባበሳቹን እቤት ውስጥ አሳምሩ ጪስጪስ የሚል ሺቲ ለብሳችሁ አትጠብቁ ያለ በለዚያ ባሎቻችሁ ውጪ ውጪ ማየት ይጀምራሉ ሀቢባቲ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ነው ተግባባን ? https://t.me/beyt_nisa_selefyat1