fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 971 مشترک است و جایگاه 6 049 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 441 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 971 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 07 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -117 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -3 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 21.91% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 3 061 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 971
مشترکین
-324 ساعت
-477 روز
-11730 روز
آرشیو پست ها
إنَّ الله يقذف الحب في قلوبنا، فلا تسأل مُحباً لماذا أحببت. =
إنَّ الله يقذف الحب في قلوبنا، فلا تسأل مُحباً لماذا أحببت. =

"አንድ አይን ያለው በአይን አይቀልድም" ይባላል፤ አንተም አንድ ህይወት ነው ያለህ፤ አላህ በሰጠህ ዕድሜ ያመንክበትን ማድረግ አለብህ! "እኔኮ አልችልም! ይሄ ይጎድለኛል! እድል የለኝም!" እያልክ እስከመቼ ትቀጥላለህ? አንድ ሰው አስተሳሰቡን ሲቀይር ሁሉ ነገሩ ይቀየራል! = t.me/https_Asselefya1

سيظل الحجاب فرضًا ولو خلعته كُل النّساء. « ሁሉም ሴቶች ሒጃብን አውልቀው ቢጥሉም እንኳን የሒጃብ ግዴታነት ሁሌም የፀና ነው። » #ትክክለኛው ሒጃብ منقول = t.me/https_Asselefya1

كن_قويـاً_تكن_أسعد_الناس_كلام_مهم_جدا_الشيخ_عبدالرM4A_128K.m4a14.34 MB

ኡሙ ሩመይሳዎች ዉሰዱ 🌸🌸
ኡሙ ሩመይሳዎች ዉሰዱ 🌸🌸

ኡሙ ሱለይማኖች ዉሰዱ 🌸🌸
ኡሙ ሱለይማኖች ዉሰዱ 🌸🌸

ዉድ ሞክሼዎቼ ሆይ በጣም እየሳሳሁላት ከእናንተ አይበልጥም ብዬ ሰጠኋችሁ ዉሰዱ🤝 ደሞ እወዳችኋለሁ ሞክሸዎቼ ብዙ አላህ ያብዛችሁ 🖐 🌸
ዉድ ሞክሼዎቼ ሆይ በጣም እየሳሳሁላት ከእናንተ አይበልጥም ብዬ ሰጠኋችሁ ዉሰዱ🤝 ደሞ እወዳችኋለሁ ሞክሸዎቼ ብዙ አላህ ያብዛችሁ 🖐 🌸

ላይክ አድርጉ ልያችሁ ፀዴ ሀድያ ልሰጣችሁ ነዉ 👀

ሞክሸዎቼ ኡሙ ዑሰይሚኖች አላችሁ ወይ?

↙️ بابُ خِصَال المَرأَةِ الصَّالِحَةِ
↙️ بابُ خِصَال المَرأَةِ الصَّالِحَةِ

ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خ
ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خَيْرًا ​"በሰዎች መካከል ለማስታረቅ ሲል መልካምን ነገር የሚያስተላልፍ ወይም መልካምን ነገር የሚናገር ሰው ውሸታም አይደለም።" [አልቡኻሪይ፡ 2692] [ሙስሊም፡ 2605] መልእክቱ ምን ማለት ነው? = የተጣሉት ሰዎች መሀላቸው ቅሬታ ባለበት ሁኔታ ላይ፣ አስታራቂው አካል አንዳቸው ለሌላው ጥሩ እሳቤ እንዳላቸው የሚጠቁሙ ቃላትን ዋሽቶ በመናገር ማስታረቅ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ። በሌላ ቦታ ከባድ ጥፋት የሆነው ውሸት እርቅ ለማውረድ ያህል ብቻ ተፈቀደ ማለት ነው። ዋሽቶ የሚያጣላስ ከሆነ? ሁለት ከባባድ ወንጀሎች አለበት። አንደኛው መዋሸቱ ነው። ሌላኛው ማጣላቱ ነው። ባልን ከሚስቱ ዋሽታ የምታጣላ ስንት እህት፣ ስንት እናት አለች?! አንድን ወንድ ከእህቱ፣ ከእናቱ ዋሸታ የምታራርቅ ስንት ሚስት አለች?! ጓደኛን ከጓደኛ በውሸት የሚያራርቅ ስንት ሰው አለ?! አላህ ማስተዋልን ያድለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

القارئ_أسامه_الغانم_الذين_عاهدت_منهم.mp36.72 MB

በሸይኾች ማስፈራራት.mp31.64 KB

➲በኒቃብ የተሸፍፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ፀሀይ ነች። ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም!! 🔖ያኦኽቲል ጋሊህ በኒቃብሺ ሺፍን በይ
➲በኒቃብ የተሸፍፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ፀሀይ ነች። ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም!! 🔖ያኦኽቲል ጋሊህ በኒቃብሺ ሺፍን በይ💎! ➣ t.me/Basmat_Salafiya1

➲በኒቃብ የተሸፍፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ዕሀይ ነች። ➣ ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም!! ➣ያኦኽቲል ጋሊህ በኒቃብሺ ሺፍን በ
➲በኒቃብ የተሸፍፈኑ ዉብ ሴቶች አምሳያ በደመና የተሸፈነች ዕሀይ ነች። ➣ ደመናው ጸሀይነቷን እንደማይነጥቃት ሁሉ ኒቃባቸው ትክክለኛውን ዉበታቸውን አያሳጣቸውም!! ➣ያኦኽቲል ጋሊህ በኒቃብሺ ሺፍን በይ💎! ➣ t.me/Basmat_Salafiya1 ➣ t.me/Basmat_Salafiya1

ሰዉየዉ ምን ጠጥቶ ነዉ ማይኩ የያዘዉ 👀 ሰዉ በዚህ ልክ ይወርዳል !?