قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
رفتن به کانال در Telegram
۞ صفات الصحابيّات الجليلات · الشجاعة · الحرص على تعلم الدين الإسلامي · الإخلاص والأمانة · الاتصاف بالحَياء · الصبر عند الشدائد: فكنّ راضيات ... «አስተያየት እና ሀሳብ ለመስጠት ከታች ያለዉ ቦት ይጠቀሙ» ⇓⇓⇓⇓⇓⇓ @Qudwatii1_bot @Qudwatii1_bot
نمایش بیشتر2 601
مشترکین
-524 ساعت
+427 روز
+21230 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
ژوئیه '26
ژوئیه '26
+221
در 7 کانالها
ژوئن '26
+306
در 16 کانالها
Get PRO
مه '26
+344
در 9 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+504
در 9 کانالها
Get PRO
مارس '26
+466
در 10 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+37
در 6 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+39
در 10 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+268
در 7 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+987
در 11 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+128
در 9 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+99
در 14 کانالها
Get PRO
اوت '25
+185
در 8 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+26
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+18
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+81
در 5 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+37
در 3 کانالها
Get PRO
مارس '25
+19
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+16
در 2 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+31
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+17
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+53
در 4 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+39
در 4 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+337
در 4 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 21 ژوئیه | 0 | |||
| 20 ژوئیه | +3 | |||
| 19 ژوئیه | +4 | |||
| 18 ژوئیه | +9 | |||
| 17 ژوئیه | +26 | |||
| 16 ژوئیه | +4 | |||
| 15 ژوئیه | +18 | |||
| 14 ژوئیه | +4 | |||
| 13 ژوئیه | +5 | |||
| 12 ژوئیه | +22 | |||
| 11 ژوئیه | +3 | |||
| 10 ژوئیه | +15 | |||
| 09 ژوئیه | +36 | |||
| 08 ژوئیه | +15 | |||
| 07 ژوئیه | 0 | |||
| 06 ژوئیه | +2 | |||
| 05 ژوئیه | +2 | |||
| 04 ژوئیه | +31 | |||
| 03 ژوئیه | +6 | |||
| 02 ژوئیه | +2 | |||
| 01 ژوئیه | +14 |
پستهای کانال
🔖 ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
ለአላህ ብለው የሚዋደዱ ሰዎች ውዴታቸው በዱንያ ጉዳዮች የተነሳ አይቋረጥም፣እነርሱ ለአላህ ብሎ የሚዋደዱ ስለሆነ ከሞት በስተቀር ሌላ የሚለያያቸው ነገር አይኖርም፣አንዱ በሌላው ላይ ስሕተትን ቢፈፅም፣ ሐቁን ቢያጓድልበትም እንኳ እንዲህ ያሉ ነገሮች አያስጨንቃቸውም።"
" ሸርሑ ሪያድ ሳሊሒን"(3/263)
__
https://t.me/Qudwatii1| 2 | بدون متن... | 13 |
| 3 | ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🕊
⚖️ ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል !
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት
❶ኛ, የቂያማ እለት የሚጠየቀው የመጀመሪያ ጥያቄ ሰለ " ሰላት" ነው ። | 107 |
| 4 | سورة الكهف
🎙القارئ: أحمد النفيس.
♛...
https://t.me/Qudwatii1 | 162 |
| 5 | صلّوا على النبي ﷺ ...! | 133 |
| 6 | አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች!
በአላህ ፈቃድ፣ በቅርብ ቀን በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን "ለቅጥፈት አራጋቢዎች ምላሽ" የተሰኘውን አዲስ ተከታታይ ዝግጅት እናቀርብላችኋለን።
ይህ ዝግጅት፦
🎙️ በ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ቀጥታ ንግግር (ድምፅ) የተዘጋጀ ሲሆን፣
📝 ለንባብ እንዲያመች ታስቦ በአቡ ማሒ ሙሐመድ ከድምፅ ወደ ጽሑፍ የተቀየረ ነው።
ወቅታዊና አስፈላጊ የሆኑ ነጥቦችን የሚዳስሰው የዚህ ተከታታይ ፕሮግራም
ክፍል አንድ በቅርቡ ይጠበቃል።
አብራችሁን ሁኑ! ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ።
➠በድምፅ ማዳመጥ የፈለገ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris/6498
📢 ይህንን እና መሰል ጠቃሚ ትምህርቶችን ለማግኘት የአቡ ማሒን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፦
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris | 183 |
| 7 | ▪️ [ ክፍል 1 ]
ዋና ዋና እና ወሳኝ ነጥቦች በአጭሩ
➠የትዕግስት አስፈላጊነት እና ፈተናዎች
የቁርአን አንቀፅ (ሱረቱ አል-ፉርቃን፡ 20) በመጥቀስ፣ አላህ ሰዎችን እርስ በርስ እንደሚፈትሽ እና በዚህ ፈተና ላይ የሚታገሱትንና የማይታገሱትን ሁሉ የሚመለከት መሆኑ ተብራርቷል።
➠ እስካሁን ዝምታ የተመረጠበት ምክንያቶች
ተናጋሪው ቀደም ሲል ለሚነዙት ወሬዎችና ውንጀላዎች ምላሽ ሳይሰጥ ዝምታን የመረጠው በሦስት ዋና ዋና ምክንያቶች እንደነበረ ገልጿል፦
➠ለጩኸት ምላሽ መስጠት አለመፈለግ፦ ለአንድ ድምፅ አስር መልስ የሚሰጡ ሰዎችን አለመከተል እና መጯጯሁን ለማስቆም።
➠ከፍተኛ ውሸቶች መኖራቸው፦ ውንጀላዎቹ መሰረተ-ቢስ በመሆናቸውና ውሸት የጀመረን ሰው በምላሽ ማቆም ስለማይቻል።
➠የሌሎች አንጃዎች መሳቂያ አለመሆን፦ የሰለፊዮች መለያየት ለሌሎች ወገኖች መሳለቂያ እንዳይሆን መጠንቀቅ።
➠ አሁን ምላሽ መስጠት ያስፈለገበት ምክንያት
ዝምታው ተሰብሮ ምላሽ ለመስጠት የተገደደው ጉዳዩ የግል መሆን አቁሞ የሚከተሉትን መስመሮች በመሻገሩ ነው፦
➠ታላላቅ ኡለማዎች መነካታቸው፦
➠የሰለፍያ መንገድን ማዛባት፦ ሰለፍያን ያለምንም መመዘኛ (ደዋቢጥ) ሰዎችን በቀላሉ ከሱና የሚያስወጡበት እና የግል ቂም የሚያወራርዱበት አድርገው የሚያቀርቡ የተሳሳቱ መሰረቶችን (ተእሲላት) ለማረም።
➠አጥፊዎችን እንደ ሱና ምሁር ማቅረብ፦ በጎን ኡለማዎችን እያነቀፉ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የኸዋሪጆችን ሃሳብ የሚያራምዱ ሰዎችን "የሱና ኡለማዎች" እያሉ ማስተዋወቅ መጀመሩ።
➠ ሚዛናዊነት እና ፍትሃዊነት (ኢንሳፍ)
➠ የአሊይ አል-ሀለቢ ጉዳይና የተፈጠረው ውሸት
🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/Abu_Mahi_Ibnu_Idris | 159 |
| 8 | ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
ጥያቄ፦ በቂያማ ቀን የሰው ልጆች ሁሉ ለፍርድ በሚቆሙበት ወቅት መለከቱን እንዲነፋ በአላህ የሚታዘዘው ታላቅ መልአክ አዝራኢል ይባላል ። | 161 |
| 9 | » ጋብቻ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እንደሚታየው አይደለም ! የፍቅር ቃላቶች፣ የአበባ ሀረጎች እና ከሳቅና ከደስታ በስተቀር ሌላ ምንም ነገር የማይታይባቸው ትዕይንቶች። ይህ የህይወት ትንሽ ክፍል ብቻ ነው፤ እውነታው በጣም ሰፊ እና የበለጠ ጥልቅ ነው።
» ጋብቻ በፍቅርና በርህራሄ ላይ የተመሰረተ ከባድ ቃል ኪዳን ነው፣ ነገር ግን በኃላፊነት፣ በትዕግስት፣ በመልካም ባህሪ፣ ስህተቶችን ችላ በማለት፣ በመስዋዕትነት እና እያንዳንዱ አጋር ሌላውን አሏህን እንዲታዘዝ በመርዳት ላይ የተመሠረተ ነው። የጋብቻ ዓላማ በተረት ውስጥ ለመኖር ሳይሆን አንዱን በዲኑም ሆነ በዓለማዊ ህይወት የሚደግፍ እና አንዱን ወደ ጀነት የሚመራ አጋር ማግኘት ነው።
« ስለዚህ፣ የጋብቻ ሕይወት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሚታተመው ነገር መመዘን የለበትም። በእነሱ ውስጥ የሚታየው በአብዛኛው የተመረጡ ጊዜያት ሲሆኑ፣ የአሏህ ጸጋን ተከትሎ የቤት እውነተኛ ይዘት ግን በትዕግስት፣ ስህተቶችን ችላ በማለት፣ ግዴታዎችን በመወጣት፣ ከአሏህ ምንዳ በመፈለግ፣ በመለመን እና በግልም ሆነ በማህበረሰብ ፊት የአሏህን ትዕዛዛት በመጠበቅ ላይ የተመሠረተ ነው።
« የአሏህን ደስታ በትዳር ውስጥ የመጨረሻ ግባቸው ያደረጉ ሁሉ፣ አሏህ ቤታቸውን ይባርካል፤ ለእነሱም ሆነ ለትዳር አጋራቸው በምስሎች ወይም በቪዲዮዎች የማይለካ ሰላምና እዝነት፤ እንዲሁም ሰላማዊ ልብና ለአሏህ ታዛዥነት የሚታወስበት ቤት ይሰጣቸዋል።
♛...
https://t.me/Qudwatii1 | 209 |
| 10 | بدون متن... | 209 |
| 11 | ╭┈───────↓↓
╰┈➤አዲስ ደርስ
ኪታብ➧ ሶሒሕ ሙስሊም
ዘርፍ➧ ሐዲስ
ክፍል➧ ⓹⓼
ሐዲስ ቁጥር#(772_799)
የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ↓↓↓↓
https://t.me/Qudwatii1/2625
🎙በሸይኽ አቡ ዐማር አወል ቢን አሕመድ
http://t.me/kutubusita | 194 |
| 12 | sticker.webp | 190 |
| 13 | https://t.me/UstazKedirAhmed?livestream | 29 |
| 14 | بدون متن... | 225 |
| 15 | بدون متن... | 189 |
| 16 | بدون متن... | 221 |
| 17 | ╭┈───────↓↓
╰┈➤አዲስ ደርስ
ኪታብ➧ ሶሒሕ ሙስሊም
ዘርፍ➧ ሐዲስ
ክፍል➧ ⓹⓻
ሐዲስ ቁጥር#(749_771)
የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ↓↓↓↓
https://t.me/Qudwatii1/2625
🎙በሸይኽ አቡ ዐማር አወል ቢን አሕመድ
http://t.me/kutubusita | 204 |
| 18 | sticker.webp | 201 |
| 19 | እኔና ጓደኛዬ ልንተኛ ክላሳችን ስንገባ የቀን ውሏችንን ምን ይመስል እንደነበር ዝርዝር ስናቀርብههههه
ሴቶች ሆነን ይሄን የማያደርግ የለማ በሉ ፈገግ እያላችሁ መልካም አዳር🙌 | 257 |
| 20 | አንድ አባት ልጁን ! ስትሄድ እግርህን የት እንደምታቆም ተጠንቀቅ አለው።
ልጁም አባቴ ሆይ! ተጠንቀቅ፣ ምክንያቱም እኔ የአንተን ፈለግ እከተላለሁና አለው። | 249 |
