fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 277 مشترک است و جایگاه 6 138 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 373 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 277 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -27 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 13 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 16.17% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 308 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 277
مشترکین
+1324 ساعت
-147 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها
التوحيد : لا معبود بحق إلا الله . 📍ተዉሂድ፦ ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም። السُّنة : لا متبوع بحقٌّ إلا رسول اللهﷺ . 📍ሱና፦ በሀቅ የምንከተላቸዉ ከመልክተኛዉ ﷺ ዉጭ የለም። المنهج : لا فهمًا صحيحًا للكتاب والسنة إلا بفهم السلف . 📍አል_ መነሀጅ፦ ቁርአን እና ሐዲስ ከሰለፎች ግንዛቤ ዉጭ ትክክለኛ አረዳድ የለም። = =

- موعظة مؤثرة في غض البصر!
من كتاب الدَّاء والدَّواء - ابن القيّم الجوزيّة.

. ሀራም የሆኑ ግንኙነቶች ቁረጡ ! أقطعوا العَلاقات المُحرمة ؛ فَـ لا أحد يستحق أن تعصي الله من أجله . =

አንዳንዴ.... ~ ዉስጣችን ሰላም የማይሰጡን ነገሮች ዛሬ ነገ እያልን ብዙ እንጓዛለን መጨረሻ ዋጋ ሊያስከፍሉን ስለሚችሉ በጊዜ ሳይረፍድ መላ እንበላቸዉ። የራሳችንም የሰዉም ሰላም እንጠብቅ! =

قَال الشيخُ الألبانيُّ رحمهُ الله تعالى:
“الدِّينُ نَقلٌ وليسَ بِالعَقلِ، وظيفةُ العَقلِ فَهمُ الدِّينِ، وليسَ التَّشريعُ في الدِّينِ”.
- سِلسِلَةُ الهُدى والنُّور (٢٤٦).

اللهُمّ لا تُشغِلنا إلّا بِطاعتِك!. =

أسباب زيادة الإيمان!.
🎙الإمام ابن عثيمين - رَحِمَهُ اللّٰهُ تعالىٰ-

اللَّهمَّ زيـنَّا بزينـةِ الإيمــانِ واجعَلنـا هداةً مُهتدين!. =

ሚስት... ከባሏ ጋር በጣፋጩም በመራራውም ሰአት የምትኖር ሴት ከጀርባዋ ታላቅ የሆነች ባማረ አስተዳደግ ያሳደገቻት እናት እንዳለች እወቅ t.me/Basmat_Salafiya1
ሚስት... ከባሏ ጋር በጣፋጩም በመራራውም ሰአት የምትኖር ሴት ከጀርባዋ ታላቅ የሆነች ባማረ አስተዳደግ ያሳደገቻት እናት እንዳለች እወቅ t.me/Basmat_Salafiya1

ሶስተኛው ፕሮግራም ተጀምሯል ኡስታዝ ሙሀመድ ገብቷል https://t.me/+3tnedRPHdg4wODk0

ሀራ፣ቆቦ፣ጉብዬ እና ወልድያ አካባቢያ ያላችሁ ኪታቡ ስለተላከ ከስር ባለው ስልክ እየደወላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። =>0925216268 t.me/UstazKedirAhmed
ሀራ፣ቆቦ፣ጉብዬ እና ወልድያ አካባቢያ ያላችሁ ኪታቡ ስለተላከ ከስር ባለው ስልክ እየደወላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ። =>0925216268 t.me/UstazKedirAhmed

እነዚህን አስፈሪ አንቀፆች አስተውለናቸው ይሆን ?! وَكُلُّ شَيْءٍ فَعَلُوهُ فِي الزُّبُرِ የሠሩትም ነገር ሁሉ በመጽሐፎች ውስጥ ነው፡፡ وَكُلُّ صَغِيرٍ وَكَبِيرٍ مُّسْتَطَرٌ ትንሹም ትልቁም ሁሉ የተጻፈ ነው፡፡ مَّا يَلْفِظُ مِن قَوْلٍ إِلَّا لَدَيْهِ رَقِيبٌ عَتِيدٌ "ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ " እያንዳንዱ ነገራችን በአሏህ ጥበቃ ስር ነው ። እያንዳንዱ ነገርም  ተጽፏል !  ከሱ የሚሰወር አንድም ነገር የለም !  ካለፈው ወንጀልና ጥፋት ብዙውን ረስተናል ... የማይረሣው አሏህ ግን ሁሉንም  በመፅሀፉ አካቶታል  !   https://t.me/Muhammedsirage

ዱንያዊ እና ኣኺራዊ መቆርቆር ~ መቆርቆር ብዙ መልክ አለው። ሰዎችን በዱንያቸው ጉዳይ በሚገጥማቸው የትኛውም አስቸጋሪ ነገር ከጎናቸው መቆም ዋጋው አንድና ሁለት አይደለም። ነብያችን ﷺ "ከሰው ሁሉ
ዱንያዊ እና ኣኺራዊ መቆርቆር ~ መቆርቆር ብዙ መልክ አለው። ሰዎችን በዱንያቸው ጉዳይ በሚገጥማቸው የትኛውም አስቸጋሪ ነገር ከጎናቸው መቆም ዋጋው አንድና ሁለት አይደለም። ነብያችን ﷺ "ከሰው ሁሉ በላጭ ማለት ይበልጥ ለሰው ጠቃሚ የሆነው ነው" ብለዋል። አልባኒይ "ሐሰን" ብለውታል። ከመሆኑም ጋር ኣኺራ ከዱንያ ይበልጣልና ለሰዎች ኣኺራ መጨነቅና መቆርቆር ከዱንያዊ መቆርቆር ይበልጥ የራቀ ነው። ስለሆነም ወደር የሌለው እውነተኛ ተቆርቋሪ ማለት ለኣኺራችን የሚጨነቅልን ሰው ነው። ለወላጆቻችን፣ ለልጆቻችን፣ ለእህት፣ ወንድሞቻችን፣ ለወገኖቻችን እውነተኛ መቆርቆር ካለን ከዱንያቸው በላይ ኣኺራቸው ሊያሳስበን ይገባል። አላህ በቁርኣኑ እንደገለፀው ነብዩላህ ኢብራሂም ለአባታቸው እንዲህ ብለዋል፦ { یَـٰۤأَبَتِ إِنِّیۤ أَخَافُ أَن یَمَسَّكَ عَذَابࣱ مِّنَ ٱلرَّحۡمَـٰنِ } "አባቴ ሆይ! እኔ ከአር-ረሕማን ቅጣት ሊያገኝህ ይችላል ብዬ እፈራለሁ።" [መርየም፡ 45] ያ ረብ! አንተ አኺራችንን አሳምርልን። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

«ድህነት በበር በኩል ሲገባ ፍቅር በመስኮት ይወጣል (ያመልጣል)» اذا دخل الفقر من الباب هرب الحب من الشباك ! የብዙኃን ትዳር ሀሳዊ የሆነ ግዜያዊ ፍቅር ላይ የተገነባ ነው። ድህነት የብዙኃን ትዳርን የሚፈረካክስ እውነታ ነው። ገንዘብ ሁሉንም መርህ የሚሰባብርና የሚያንበረክክ አምባገነን ሀይል ሆኗል። منقول =

🎙القارئ ماهر المعيقلي حفظه الله.

🔖 ዛሬም ሆነ ነገ እንሞታለን ! ዱኒያ ሁሉም ነገሯ ያልፋል። ድሀዉ ያልፋል ሀብታሙም ያልፋል፣ መራራ ነገሯ ያልፋልጣፋጭ ነገሯም ያልፋል፣ ጥሩ ነገሯም ያልፋል፣በዉስጧ ያለ ሳቅም ያልፋልነገር ግን እኛ ወደ ቀብር እንሄዳለን። አላህን በሚያስቆጣ ገንዘብ ብንሰበስብ ምን ይጠቅመናል ? ዱኒያ ትሄዳለች ወይ እኛ ከሷ እንሄዳለን። ነገር ግን አላህ ፊት እንጠየቃለን ስለሷ(ዱኒያ) ከየት እንዳመጣነዉ በምን ላይ እንደለገስነዉ። 🎙 الشيخ سليمان الرحيلي  حفظه الله = t.me/https_Asselefya1

🔖 የኢማን ጥፍጥና በድብቅ ኢባዳዎች ይገኛል። ከድብቅ ኢባዳዎች ፦ አይን ከሀራም እይታዎች መቆጠብ ነዉ። 🎙الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله = t.me/https_Asselefya1