fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 972 مشترک است و جایگاه 6 115 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 462 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 972 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -127 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -12 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 21.15% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.78% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 955 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 807 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 972
مشترکین
-1224 ساعت
-517 روز
-12730 روز
آرشیو پست ها
ጥሩ ቃልን ሚስትህ እንድትሰማ አድርግ መልካም ንግግር ሚስትህ እንድትሰማ አድርግ.... እሷ የምትፈልገዉን የምትወደዉን ነገር ስጣት! «ከልባችሁ አድምጡ ባሎች ሆይ!» =

أنت لا تعلم في أي طريق يختبئ الفرح ، ولكن تيقّن أن الله سيقودك إليه . «አንተ ደስታ የሚደበቅበትን አታውቅም ነገር ግን አላህ ወደዚያ እንደሚመራህ እርግጠኛ ሁ
أنت لا تعلم في أي طريق يختبئ الفرح ، ولكن تيقّن أن الله سيقودك إليه . «አንተ ደስታ የሚደበቅበትን አታውቅም ነገር ግን አላህ ወደዚያ እንደሚመራህ እርግጠኛ ሁን።» =

የልብ መታመም ምልክቶች.mp31.13 MB

أنوثتك من أقوى أسلحتك💎 ''ሴትነትሽ''    ከጠንካራ  መሳሪያዎች ሽ ውስጥ ጠካራ መሳሪያ ሽ ነው። ሸይኽ በድር አል ኡተይቢ t.me/Basmat_Salafiya1

• الحجاب الشرعي شعارها، خروج روحها أهون من التفريط في شيء من دينها. • ኢስላማዊው ሂጃብ መፈክሯ(መገለጫዋ) ሲሆን የትኛውንም የዲኗን ክፍል ከመናድ ነፍሷ መውጣ
• الحجاب الشرعي شعارها، خروج روحها أهون من التفريط في شيء من دينها. • ኢስላማዊው ሂጃብ መፈክሯ(መገለጫዋ)  ሲሆን የትኛውንም የዲኗን ክፍል ከመናድ ነፍሷ መውጣት ቀላል ነው። =  t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed                        

«خُلقت من تُراب وستُدفَن بتراب لا تغتّر !» « ከአፈር ተፈጥረህ በአፈር ትቀበራለህ አትታለል ! » =                        

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ ኢትጵያዉያን እህት ወድሞቸ ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወድማችን ከጠፋ 1 አመት ከ4ወር ወይም 5ወር ይሆነዋል ስሙ አረቡ ከበ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ ኢትጵያዉያን እህት ወድሞቸ ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ወድማችን ከጠፋ 1 አመት ከ4ወር ወይም 5ወር ይሆነዋል ስሙ አረቡ ከበደ ፋሪስ ይባላል እና እደማንኛዉም ሰዉ ሰርቸ እለወጣለሁ ኑሬየን አሻሽላለሁ ብሎ በበሀር መቶ ድበርን አልፎ  ሳኡድ ዉስጥ ገብቶ ጓደኞቹ ሲጠየቁ ደርብ የሚባል ቦታ እደተጠፋፉ ተናግረዋል እናም ይሄን ልጅ የሚታዉቁ ስለዚህ ልጅ አክባሩን የምታዉቁ እባካችሁ ተባበሩን እናት አባት ከዛሬ ከነገ ይመጣል እያሉ ደጅ ደጅ እያዩ ጧት ማታ እያነቡ ስለሆነ እባካችሁ ሁላችሁም በየ ቻናሎች ሸር በማድረግ ተባበሩን ወድማችን አረቡ የትዉልድ ቦታዉ ቦረና መካነ ሰላም ልዩ ቦታዉ ኮሸሚ  ይባላል እናም ያያችሁ የሰማችሁ እታች ባለዉ ስልክ ቁጥር ለአሏህ ብላችሁ አሳዉቁን  ጀዛኩሙላሁ ኸይሯ ስልክ  ቁጥር 0535871953 ኩብራ ከበደ ፋሪስ 00251914066991 መለሰ ከበደ ፋሪስ 0566148196 ሙሀመድ ከበደ ፍሪስ

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 ‏"مَن يَفعَلِ الخَيرَ لا يَعدَم جَوازِيَهُ لا يَذهَبُ العُرفُ بَينَ اللهِ وَالنّاسِ" "መልካም የሰራ ሰው ምንዳው አይነፈግም። በአላህ እና በሰዎች መካከል ያለው መደበኛ ሁኔታ አይጠፋም።" = t.me/https_Asselefya1                    

عندما نُصــــــــلح علاقتنا مع اللّٰه سيُــــــــــــصلح اللّٰه لنا كل شيء. «ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ስናስተካክል አላህ  ሁሉንም ነገር ያስተካክልልናል።» = t.me/https_Asselefya1

ዳግም እስክንገናኚ መልካም አዳር.......

«ለካ እኔ ብቻ መስሎኝ ብዙ ስልክ የፈጀሁ አላችሁ የኔ ቢጤዎች አረ እኔ ከፈጀሁት በላይ የፈጃችሁ አላችሁ🙌 ለማንኛዉም ሁሉም «የአሏህ ቀደር ነዉ » መቸም ሆን ብለን አንሰብርም አናበላሺም እና የእጃችን ሲወገድ ከኋለዉ የተሻለ ይዞ እንደሚመጣ ማመን አለብን በተጨባጭ እያየንም ስለሆነ......«ለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ » ያለንን አላህ የሚወደዉን ነገር የምናሰራጭበት የምንጠቀምበት ያድርገን ያለፈዉ ሄዷል የተሻለ ያለ ወደፊት ብቻ ነዉ። ደስ የሚለዉ በራሳችን ላብ ጠብ አድርገን የገዛን የፈጀነዉም ከማንም ፈላጊ አለመሆናችን ራሱ ይሄ ትልቅ ነገር ነዉ ሙሉ ጤና ሰጥቶን ሰርተን ማንጣታችን አልሃምዱሊላህ አላህ ሁሌም በራሳችን ያብቃቃን ከሰዉ ከጃዮች እንዳያደርገን 🤲 «ኤርፎን ላላችሁኝ ብሉቱዙ ተጠቀሙ እሱ በደንብ ይችላል ኦርጅናሉ ከገዛችሁ ብዙ ጊዜ መጠቀም ትችላላችሁ 👌 =

የበለጠም ተገኚቷል 6 የፈጀ .... ዛሬማ ስልክ ቆጠራ የምናመሽ.....🙌

እስከ አሁን 1ሰዉ ቢጤየ አግቻለሁ....🙌 ሌላ ጎበዞች ናችሁ....2.3 የፈጃችሁ ...

እርፎን ብንቆጥር #ብራችን የጨረሰ እሱ ይመስለኛል ህእ

ፈገግ ያደረጋችሁኝ አቦ ምሽታችሁ ያማረ ይሁን እስከ አሁን ግን እኔ እየመራኋችሁ ነዉ የበለጠኝ የለም ህእ

ዛሬማ ልንገራችሁ እንጅ ይሄዉ ስደት ከመጣሁ 5ኛ ስልክ ይዣለሁ 3ቱ ካርቶኑ ሲኖር 2ቱ ከነ ካርቶኑ የት እንደገባ እንጃ¿ እና እናንተስ ስንት ስልክ ፈጃችሁ ማለቴ ነዉ ህእ¡ ኤርፎንማ የፈጀሁት ተቆጥ
ዛሬማ ልንገራችሁ እንጅ ይሄዉ ስደት ከመጣሁ 5ኛ ስልክ ይዣለሁ 3ቱ ካርቶኑ ሲኖር 2ቱ ከነ ካርቶኑ የት እንደገባ እንጃ¿ እና እናንተስ ስንት ስልክ ፈጃችሁ ማለቴ ነዉ ህእ¡ ኤርፎንማ የፈጀሁት ተቆጥሮ አያልቅ በተለይ የገመዱ ....! ብሉቱዙ ከመጣኳ ችሎኛል ....! #ለዉጥም አለ ከ16Gb ተነስን ወደ 256 Gb ደርሰናል... =