ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 972 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 115,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 462 位。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 972 名订阅者。

根据 06 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -127,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.78% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 955 次浏览,首日通常累积 807 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

凭借高频更新(最新数据采集于 07 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

13 972
订阅者
-1224 小时
-517 天
-12730 天
帖子存档
በሁሉም ነገር ላይ ዘበኛ አትሁን… ሁሉንም በተጠንቀቅ አትከታተል…አንዳንድ ነገሮች ይሂዱ ተዋቸው… ሌሎቹም ይለቁ አታቋርጣቸው… በነገሮች መለዋወጥ ውስጥ ተደሰት… ምናልባት ሰዎች የማይገነዘቡት ታላቅ የአላህ ጥበብ ይኖረዋል… t.me/abdu_rheman_aman

ደርስ ~ • ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ • ክፍል:- 2️⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8025 • የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 4፦ وإن من أهم الخصال

ይሄ ሁሉ ሁኔታ ያላችሁ ወንዶች ካላችሁ ከዛሬ ጀምራችሁ ከላያችሁ ላይ አስወግዱ 🙌የወንድ ሱሪ ልበሷ ህእ¡ |

#ቤት ዉስጥ ወንድ እያለ የጎረቤት ወንድ ሄጀዉ የሚጠሩ ሰዎች አሉ በፆታዉ ወንድ ሆኖ ወንድ እያለ የለም እሱ🙌 " ዶሮ ለማረድ የማይሆኑ ሴታሴት ወንዶች አሉ። ጀግንነት የሌላቸዉ! ምን አልባትም ሴቷ ታርዳለች ወንዱ ፊቱ ላይ ጋቢ ጠቅልሎ ይቀመጣል። ከልጆቹ እኩል ይደበቃል ። ምንም ጀግንነት የሌለዉ የሞተ ማለት ነዉ። ጅናዛ ብቻ ያልተሰገደበት ! ዉጫዊም ዉስጣዊም የወንድነት መገለጫ ይኑርህ❗️ ጀግንነት ይኑርህ ፈሪ አትሁን ። =

ولا تنـــــسَ            أنَّــــك                فِــــــــي                          القبــــر                                 وحــــيدٌ                                             إلا                                                مـــن                                                      عمــلك. =

ለህይወትህ፦ ከእድሜ ባለፀጎች ብስለታቸውን፤ ከልጆች ልባቸውን፤ ከታላላቆች ሞገሳቸውን፤ ከድሆች ትዕግሥታቸውን ውሰድ‼️ منقول =

ወርቃማ ምክር ለአገቡ ሴቶች... ለባልሽ ተቆነጃጅ፣ ዉብ ሁኚ፣ ሽቶ ተቀቢ ....! =

የምሽት ስጦታ አፍቃሪዎች! 🛍🛍🛍 ውሠዱ 🌷🍃... ↳ t.me/Qudwatii1 ↲
+1
የምሽት ስጦታ አፍቃሪዎች! 🛍🛍🛍 ውሠዱ 🌷🍃... ↳ t.me/Qudwatii1 ↲

ደርስ ~ • ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ • ክፍል:- 1⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8025

"مَا أَجْمَلَ أَنْ تَسْتَيْقِظَ وَقَلْبُكَ يَثِقُ بِأَنَّ اللـهَ يُدَبِّرُ أَمْرَكَ بِأَفْضَلِ مِمَّا تَتَمَنَّى".. " መንቃት እን
"مَا أَجْمَلَ أَنْ تَسْتَيْقِظَ وَقَلْبُكَ يَثِقُ بِأَنَّ اللـهَ يُدَبِّرُ أَمْرَكَ بِأَفْضَلِ مِمَّا تَتَمَنَّى".. " መንቃት እንዴት ያምራል አላህ  ጉዳዮችህን ከምትመኘው በላይ እንሚያስተካክል ልብህ ያምናል::" #صباح الخير = t.me/https_Asselefya1            

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 "مَا أَجْمَلَ أَنْ تَسْتَيْقِظَ وَقَلْبُكَ يَثِقُ بِأَنَّ اللـهَ يُدَبِّرُ أَمْرَكَ بِأَفْضَلِ مِمَّا تَتَمَنَّى".. " መንቃት እንዴት ያምራል አላህ  ጉዳዮችህን ከምትመኘው በላይ እንሚያስተካክል ልብህ ያምናል::" صباح الخير =                   

#ስጦታ ስፈልጉ ለሀቢቦ ይች ሙድ ተጠቀሙ ህእ

- حَاسِب نفسكّ !.
الشيخ عبدالرزاق البدر - حفظه الله
• • • • • •🌸💭

ሶሻል ሚድያ ብዙ ደደቦች አሉ የዚህ ልጅ ድድብና ግን የከፋ ነዉ። አረ ወገን ማሰብ አቆምንዴ ሰዉ ራሱን በራሱ ለጥፋት ያጋልጣል...... አላሁል ሙስትአን