fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 13 929 مشترک است و جایگاه 6 269 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 553 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 13 929 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 14 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -155 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 0 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 22.75% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 15 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

13 929
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-457 روز
-15530 روز
آرشیو پست ها
ሚስቱን ዉጭ ሀገር ሽጦ፣ ሁልጊዜ በመሀከላቸው የሆነ ክፍተት በተፈጠረ ቁጥር ሲጣሉ ሲታረቁ ልቡን የሚያሳምም ስንት አለ! ጥፋቱ ያንተው ነው ቻለው። #ምን_ይባላል ሌላ¡¡

አላገባህም? አይዞህ አትተክዝ አትዘን የብቸኝነት ስሜት አይሰማህ ዱአ አድርግ ኢንሻ አላህ በቅርቡ አላህ ምን የመሰለች ሸጋ ሴት ይወፍቅህል… =

🛑አሁን ቀጥታ ስርጭት ፈጠን ብለዉ በፈለጉት ይግቡ!! 🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን👇 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream 🎙ሸይኽ አወል አቡ ዐማር👇 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=16c2cf09e1e62298e9 🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም 👇 https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream =

እኩል ስፍር የኔ... አዎ! እኔ እስከ ማውቀው ፍቅር ሙሉ ሀይል ነው ፣ ከኛ በላይ ያለው ካቅም በላይ ሲሆን ነብስ የሚያቃጥለው የሚከነክነው ፣ የሚቆረቁረው እንቅልፍ የሚያሳጣው    አዎ!እርግጥ ነው ፦ ፍቅር ጉልበት አለው ሁሉን የሚገታ የጎበዝ አለቃን ልኩን የሚያሳየው አዝ'ሎ ሚረታ እውቁን ጥበበኛ አላውቄ የሚያረግ ቀምቶት ጨዋታ ፍቅር እኮ ሀያል ነው  ደርሶ ሲበረታ!     ሲበረታ ፍቅር ፦ ንጉስም!ያፈቅራል፣ አፍቅሮ ዝቅ ይላል ቱጃርም! ያፈቅራል ሀብቱም ዋጋ ያጣል ጀግናም !ሰው ያፈቅራል ለፍቅር ይወድቃል ድሀም ሰው ያፈቅራል ፍቅር ያሸንፋል!   #ፍቅር منقول

~ ያለኔ ደህንነት ከተሰማችሁ እመኑኝ መቼም ቢሆን ወደ ህይወታችሁ ተመልሼ አልመጣም። =

ሁሌም «አላህ ሆይ ለወደደኝ የምበጅ፣ የወደድኩት ደግሞ የሚበጀኝ አድርግልኝ!» ብላችሁ ዱዓ አድርጉ። ከዚያ በኋላ የምታገኙት ነገር ከዱዓችሁ ውስጥ አላህ ለእናንተ የመረጠላችሁን እንደሆነ ለማስተዋል ምልክት ይሆናችኋል። አላህ የመረጠለትን የጠላ በእርግጥም የአላህን አዋቂነት ዘንግቷልና አላህ ይምራው። ልባቸውን በአላህ ውሳኔ ላይ ባረጋጉት ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

🔖 ሰዎችን ለማሳቅ ብለህ ዉሸትን የምታወራ ወዬልህ ‼️

መከበር  ከመወደድ የበለጠ ክብደት አለዉ። ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ጎግል አለ ፦ እኔ ጋር ሁሉም አለ ፌስቡክ አለ ፦ ሁሉንም ሰዉ አቃለሁ ዋትሳፕ፦ ከሁላችሁም ያስበልጡኛል አለ ኢንተርኔት አለ ፦ እናንተ ያለ እኔ ምንም ናችሁ መብራት አለ ፦ ዝም ትላላችሁ ወይስ ሁላችሁንም ላጥፋችሁ ?! በሉ ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ 👋

ሶሒሕ ከላም ማፊ ግርግር እ¡

ከ'Online ልብስ ጠልቦ እስኪመጣለት ድረስ ትዕግሥት የሌለው ሰው በ'Online ትዳር መመስረት የለበትም!¡ ቦግ ያለበት እንደሁ በትኖት ቁጭ እንዳይል ነው¡¡

🚫ህልም ለሁሉም አይነገርም! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَقُصُّوا الرُّؤيا إلا على عالمٍ أو ناصحٍ﴾ “ህልም ካያችሁ ለማንም አትንገሩ። ለአሊም ወይንም ለምትወዱት
🚫ህልም ለሁሉም አይነገርም! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تَقُصُّوا الرُّؤيا إلا على عالمٍ أو ناصحٍ﴾ “ህልም ካያችሁ ለማንም አትንገሩ። ለአሊም ወይንም ለምትወዱት መልካም መካሪ ሰው ካልሆነ በቀር።” 📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 119 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 👆 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 📱፦ https://bit.ly/4ayf0xJ 📱፦ https://bit.ly/486xnrS 📱፦ https://bit.ly/41zEZkk 📱፦ https://bit.ly/4arMbTx 📱፦ https://bit.ly/41tIUPv 📱፦ https://bit.ly/3UTTSwh

በርቀት ተመራርጣችሁ ኒካህ ካደረጋችሁ በኋላ የሚያማምሩ የፍቅር ቃሎች በመጠቀም ግንኙነታችሁን አጠናክሩ በአካል ተገናኚታችሁ አብራችሁ ፍቅራችሁ ለመቋደስ ብቁ ነገር አትወራወሩ ተቻቻሉ ! የሰዉ ወሬ በመስማት ግንኙነታችሁ በአየር ላይ አታስቀሩት ! እንደምንም ታግሳችሁ በአካል አብራችሁ ኑሩ! ፍቅር ሀያል ነዉ። ኑሩት! አትጨቃጨቁ አትሰዳደቡ! ተከባበሩ ተመካከከሩ! ከተከባበሩ ከተመካከሩ የማይፈታ ችግር የለም ብቻ በምክክር ወቅት ልባችሁ አስፉ! አርቃችሁ አስቡ! =