fa
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

کانال 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 277 مشترک است و جایگاه 6 138 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 373 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 277 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 01 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -27 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 13 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 16.17% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 308 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 02 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 277
مشترکین
+1324 ساعت
-147 روز
-2730 روز
آرشیو پست ها
اللهُم اجعلنا من المجتهدين في طاعتك 🤲

ثمرات المجتهدين وحسرات المفرطين " በኢባዳህ ላይ ታጋዬች ያላቸዉ ምንዳ እና ኢባዳ ላይ ችልተኞች ክስረት ! 🎙 للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله

فضل سورة الكهف مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

🔖 ቦታና ዋጋ እስካልሰጣቹት ድረስ ዙርያቹህ ያሉ ነገሮች ተፅዕኖ አይፈጥሩም። منقول

ውድ እህቶች በውስጥ ስትመጡ በሪከርድ ግቡ ፕሊስ!!! መስፈርታችን ስለሆነ እሱን የተገበረ ነው የሚቀላቀለው በቴክስት አናስገባም።

ወንድሜ " አቡረይስ "እንዲህ ሲል ይጠይቃል ፦ ያሀገራችን ሰዎች.. ዐይን ፍላፃ (ቡዳ) የሆኑ ሰዎች፣ ማታ ማታ ወደ ጅብ ይቀየራሉ፣ ቀን ቀን ደግሞ ሰው ይሆናሉ, ብለው ያምናሉ፣ ለዚህም በጣም ይፈሯቸዋል፣ እና ይሄ ነገር ትክክል ነውን ? ተጠያቂ "ሸይኽ ዐብደል ዓዚዝ አር'ረይስ" መልስ ፦ ዐይን ፍላፃ (ቡዳ) መፍራታቸው ልክ ነው። ምክንያቱም ተፅኖ ያደርሳልና። ነገር ግን ወደ ጅብ ይቀየራሉ ማለት ስህተት ነው። የኹራፊይ ዕሳቦትም ነው። የድምፅ ልውውጡን 👇 በዚህ ያዳምጡ t.me/abdu_rheman_aman/4396

☞የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! 📍ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ
የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ግሩፕ ነገ ጁሙዓ ምሽት በኢትዮ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ፕሮግራም አለን!! 📍ወደ ግሩፓችን መቀላቀል የምትፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ ቦት ደስ ያላችሁን መርጣችሁ በvoice ያናግሩን↓↓ @Nisau_Aslefiyat_Bot                 & @Asabiqunabilekeyrati44_bot አላማችን ሴት ዳኢዎችን ማፍራት ነው!!! ኢብኑ ተይሚያ የሱናዉ አንበሳ የሱንዮች መድረክ

⚡️ مفسدات القلب الخمسة!! 🔖 አምስቱ ልብን የሚያበላሹ ነገሮች!! 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም አል አሩሲ = t.me/AbumuslimAlarsi

🎙القارئ ماهر المعيقلي حفظه الله #خشوع 💧

من عقوبات الله للفجار يطبع الله على قلوبهم مقطع للشيخ رشاد الحبيشي وفقه الله تعالى

~በነገራችን ላይ…በዚህ ቻናል ላይ ያገኛችሁትን ማንኛውንም ነገር የኔን ሊንክ አንስታችሁ የራሳችሁን ሊንክ አያይዛችሁ ሼር በማድረጋችሁ ምንም ቅሬታ የለብኝም። በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ማንኛውም ጠቃሚ ነገሮች ወደ ሌላ ሼር በማድረግ ምንዳዬን አስፋችሁልኝ እንጁ አጁሬን አልቀነሳችሁም! እኔ ደሞ ተከታዮቼን ከማብዛት በላይ ምንዳየን ማብዛትን እሻለሁና። የኔን ሊንክ በማንሳት የራሳችሁ ብታደርጉ ሁለቱም የጋራ ጥቅሞቻችን ናቸው። ምክኒያቱም የሚለቀቁትን ነገሮች ሼር ስታደርጉ  የኔም ሳይቀነስ ለናንተም አጅር ይፃፍላችኋል። ስለዚህ…ኮፒ እያደረጋችሁ ፖስቱ።ምክንያቱም ጠቃሚ መረጃዎችን ኮፒ እያደረጉ ማሰራጨት አንዱ ዒልምን የማሰራጭያ መንገድ ነው። በዚህ ድርጊታችሁ ልትደሰቱ እንጂ ልታፍሩ አይገባም። ደግሞ ደረጃው ይለያይ እንጂ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነውኮ። ግማሹ ከፌስቡክ ላይ ኮፒ ያደርጋል። ሌላኛው ከኪታብ ላይ ያለውን እንደወረደ ኮፒ አድርጎ ይተረጉማል። ሌላኛው የሰማውን ኮፒ አድርጎ ወደጽሁፍ ይቀይራል። ስለዚህ ሁሉም ኮፒ አድራጊ ነው ቢባል ብዙም አልገነነም። እናም ኮፒ አድርጋችሁ ስታሰራጩ አጂር እንዳላችሁ አትዘንጉ። ባሰራጫችሁት መልእክት አንድ ሰው አንድትን ዒባዳ ቢፈፅም ከዚያች ዒባዳ እናንተም ድርሻ እንዳላችሁ አትርሱ። በተለያዩ ሚድያዎች ያሠራጫችኋቸው ጽሁፎቻችሁ እስከተነበቡ ድረስ ቋሚ ሰደቃም እንዳስቀመጣችሁ ከግምት ውስጥ አስቀምጡ። (NB_ይህ የኔ አቋም ነው። ሊንኩ እንድነሳበት ፍቃደኛ ያልሆነን ሰው ግን ማንሳት ከ አደብ አይደለምና ፍቃድን ጠይቁ። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

﴿إِنِّی جَزَیۡتُهُمُ ٱلۡیَوۡمَ بِمَا صَبَرُوۤا۟ أَنَّهُمۡ هُمُ ٱلۡفَاۤىِٕزُونَ﴾

- يَـا ابنَ آدَم إِذا افنيتَ عُمركَ فِي طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب الآخرة ؟! 🔖 የአደም ልጅ ሆይ እድሜህን ዱኒያን በመፈለግ ከዋልክ ፤ (አኼራን) መቼ ትፈልገዋለህ ⁉️ =

قَال -ﷺ-: «يَا أيّها النّاس قُولوا لا إلَه إلّا الله تُفلِحوا».
قَال -ﷺ-: «يَا أيّها النّاس قُولوا لا إلَه إلّا الله تُفلِحوا».

- 🔖 በዚህ ዘመን ሴት ልጅ ይሄ ዱዓ አዘዉትራ ልትል ይገባታል ። تحتاج المرأةُ في زمَاننا إِلىٰ أَنْ تدعُو هذا الدُّعاء باستمرار: «اللَّهُمّ اُستر عَوراتِي وَ آمِنْ رَوْعاتي». «አሏህ ሆይ!  ነውሬን ሸፍንልኝ፣ ፍርሃቴንም አማን አድርግልኝ። » • الشّيخ عَبد الرَّزاق البَدر -وَفقهُ الله-. = t.me/https_Asselefya1

📍አሁን በቀጥታ ስርጭ ተከታታይ  የኪታብ ቂርአት ሊጀመር ነው ገባ ገባ በሉ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 📚ኪታብ ፦الوسائل المفيدة للحياة السعيدة 🎙በአቡ  ሒበቲላህ  ሁሰይን ጀ       መ              ረ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream=f9076a5de6691d389f