💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 13 972 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 115,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 462 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 13 972 名订阅者。
根据 06 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -127,过去 24 小时变化为 -12,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 21.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.78% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 955 次浏览,首日通常累积 807 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 07 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
13 972
订阅者
-1224 小时
-517 天
-12730 天
帖子存档
ደርስ
~
• ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
• ክፍል:- 3️⃣
• ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ
• ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
• የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:-
https://t.me/IbnuMunewor/8025
• የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 8፦ والآيات والأحاديث
🔖 በአንድ ነገር ላይ የተጣበቀ ሰዉ በሱ ይሰቃያል።
من تعلق بشيء ، عُذب به
- ابن القيممن تعلق قلبه بغير الله عذب به ، فلا تكن علاقتكَ بمن حولكَ عذاب لكَ ، التعلق الحقيقي بالله فقط . " ልቡን ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር ላይ ያደረገ ሰው በርሱ ይሰቃያል። ስለዚህ በዙሪያህ ካሉ ሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት ለአንተ ሥቃይ እንዳይሆን አድርግ። እውነተኛ ቁርኝት ለአላህ ብቻ ነው ። = t.me/https_Asselefya1
﴿إِنَّ رَبَّكَ لَذُو مَغْفِرَةٍ وَذُو عِقَابٍ أَلِيمٍ﴾
اللَّهُمَّ رَحْمَتَكَ نَرْجُوا فَلَا تَكِلْنَا إلَى أنفُسِنَا طَرْفَةَ عَيْنٍ ، وَأصْلِحْ لَنَا شَأنَنَا كُلَّهُ ، لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ
የዛሬ ይለያል ¡¿ ፈገግ የምታደርጉኝስ ነገር በቃ አሁንም አንድ ነገር ልለጥፍ እና ነገ ካቆምንበት እንቀጥላለን.....አይመስላችሁም?
«علاج الحب ...
«ለፍቅር መድሀኒቱ...
«أما الوصل بالزواج أو الترك ..
«በጋብቻ መገናኘት ወይ መተዉ...
«غير ذلك يجلب غضب الرب ،
ووهن النفس ، وضياع العمر .
«ከዚህ ዉጭ የአላህን ቁጣ ያመጣል ።የነፍስ ድካም እና የተበላሸ ሕይወት ያስከትላል።»
=
t.me/https_Asselefya1
Repost from ስለ ቀልባችን
🎤ታላቅ የምሥራች!
📚ለዘመናት ስንጠብቀው የነበረው ድንቅ ኪታብ ሊጀመር ነው!
በወንጀል ለደከመች ነፍስ፣ ወደ ፈጣሪዋ መቃረብን ለናፈቀች ልብ፣ ከ ወንጀል አረንቋ ለመውጣት ለምትታገል ነፍስያ ሁሉ መፍትሔ የሰነቀ ኪታብ!
📖«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ»
(በሽታውና መድኃኒቱ)
👭አስተማሪ፦ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን
🗓ቀናት፦ እሁድ እና ሐሙስ
😀 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
🔔ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 9/2018
😂የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Sle_qelbachn1
https://t.me/Sle_qelbachn1
#أختاه
~ እህቴ
لا_تنتظري من الرجال في الشوارع أن #يغضوا أبصارهم جميعا #أنت صوني نفسك بحجابك . وحجابك سيتكفل بالبقية.
#አትጠብቂ በጎዳና ላይ ያሉ ወንዶች በጠቅላላ እይታቸውን ዝቅ እንድያደርጉ
#አንቺ ራስሺን በሂጃብሸ ጠብቂ እና ሂጃብሽ ቀሪውን ይጠብቃል።
=
