ar
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 972 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 115 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 462 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 972 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -127، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -12، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 21.15‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 5.78‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 2 955 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 807 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

13 972
المشتركون
-1224 ساعات
-517 أيام
-12730 أيام
أرشيف المشاركات
ዘንግቸ ነዉ አረ ሳለቅላችሁ ዛሬ ኑ አሁን ግሩፕ ያላችሁ ሊጀመር ነዉ📢
ዘንግቸ ነዉ አረ ሳለቅላችሁ ዛሬ ኑ አሁን ግሩፕ ያላችሁ ሊጀመር ነዉ📢

ደርስ ~ • ኪታቡ፦ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ • ክፍል:- 3️⃣ • ደርሱ የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት መስጂድ • ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ • የኪታቡን pdf ፋይል በዚህ ማግኘት ይቻላል:- https://t.me/IbnuMunewor/8025 • የእለቱ ደርስ መነሻ ገፅ 8፦ والآيات والأحاديث

🔖 በአንድ ነገር ላይ የተጣበቀ ሰዉ በሱ ይሰቃያል። من تعلق بشيء ، عُذب به
- ابن القيم
من تعلق قلبه بغير الله عذب به ، فلا تكن علاقتكَ بمن حولكَ عذاب لكَ ، التعلق الحقيقي بالله فقط  . " ልቡን ከአላህ ውጭ በሆነ ነገር ላይ ያደረገ ሰው በርሱ ይሰቃያል። ስለዚህ በዙሪያህ ካሉ ሰዎች ጋር ያለህ ግንኙነት ለአንተ ሥቃይ እንዳይሆን አድርግ። እውነተኛ ቁርኝት ለአላህ ብቻ ነው ። = t.me/https_Asselefya1

﴿إِنَّ رَبَّكَ لَذُو مَغْفِرَةٍ وَذُو عِقَابٍ أَلِيمٍ﴾ اللَّهُمَّ رَحْمَتَكَ نَرْجُوا فَلَا تَكِلْنَا إلَى أنفُسِنَا طَرْفَةَ عَيْنٍ ، وَأصْلِحْ لَنَا شَأنَنَا كُلَّهُ ، لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ

ቱስበሑ አለ ኸይር....🙌

من ترك شيئا لله عوضه الله خيراً منه. =

የዛሬ ይለያል ¡¿ ፈገግ የምታደርጉኝስ ነገር በቃ አሁንም አንድ ነገር ልለጥፍ እና ነገ ካቆምንበት እንቀጥላለን.....አይመስላችሁም?

«علاج الحب ... «ለፍቅር መድሀኒቱ... «أما الوصل بالزواج أو الترك .. «በጋብቻ መገናኘት ወይ መተዉ... «غير ذلك يجلب غضب الرب ، ووهن النفس ، وضياع العمر . «ከዚህ ዉጭ  የአላህን ቁጣ ያመጣል ።የነፍስ  ድካም እና  የተበላሸ ሕይወት  ያስከትላል።» = t.me/https_Asselefya1

🎤ታላቅ የምሥራች! 📚ለዘመናት ስንጠብቀው የነበረው ድንቅ ኪታብ ሊጀመር ነው! በወንጀል ለደከመች ነፍስ፣ ወደ ፈጣሪዋ መቃረብን ለናፈቀች ልብ፣ ከ ወንጀል አረንቋ ለመውጣት ለምትታገል ነፍስያ ሁሉ
🎤ታላቅ  የምሥራች! 📚ለዘመናት ስንጠብቀው የነበረው ድንቅ ኪታብ ሊጀመር ነው! በወንጀል ለደከመች ነፍስ፣ ወደ ፈጣሪዋ መቃረብን ለናፈቀች ልብ፣ ከ ወንጀል አረንቋ ለመውጣት ለምትታገል ነፍስያ ሁሉ መፍትሔ የሰነቀ ኪታብ! 📖«ሙኽተሶር አዳእ ወደዋእ» (በሽታውና መድኃኒቱ) 👭አስተማሪ፦ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 🗓ቀናት፦ እሁድ እና ሐሙስ 😀 ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 🔔ትምህርቱ የሚጀምረው ጥቅምት 9/2018 😂የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Sle_qelbachn1 https://t.me/Sle_qelbachn1

#أختاه ~ እህቴ لا_تنتظري  من الرجال في الشوارع أن #يغضوا أبصارهم جميعا #أنت صوني نفسك بحجابك . وحجابك سيتكفل بالبقية. #አትጠብቂ በጎዳና ላይ ያሉ ወንዶች በጠቅላላ እይታቸውን ዝቅ እንድያደርጉ #አንቺ ራስሺን በሂጃብሸ ጠብቂ እና ሂጃብሽ ቀሪውን ይጠብቃል። =