fa
Feedback
Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት)

Sabian Secondary School (ሳ\ሁ\ደ\ት\ቤት)

رفتن به کانال در Telegram

Wel Come To Our School.

نمایش بیشتر
4 226
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
+14730 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+5
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+225
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+182
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+172
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+175
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+38
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+33
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+254
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+170
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+163
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+61
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+93
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+119
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+154
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+321
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+128
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+136
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+141
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+49
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+2 596
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
02 اکتبر+3
01 اکتبر+2
پست‌های کانال
2
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የባዮሎጂን ማትሪክ ጥያቄ መስራት ትንሽ ከባድ እየሆነ ነው ። ይህንም የሆነው የ case ጥያቄዎች በመበራከታቸው ነው። በመሆኑም ይሄን ችግር ለመፍታት የሚሆን መፅሀፉ ላይ ከ9-12 ያሉትን ሁሉንም ላብራቶሪዎች የያዘ Guide ነው ። በደንብ ተጠቀሙበት ። @entrance_tricks @entrance_tricks
967
3
بدون متن...
1 296
4
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ክፍያ ለኢትዮጵያውያን 950+3
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ለሚሰጣቸው አገልግሎቶች የሚከፈል ክፍያን የሚያሻሽል አዲስ ደንብ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ይፋ ሆኗል። የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ክፍያ ለኢትዮጵያውያን 950 ብር ሆኗል፤ 350 ብር ለምዝገባ እና ቀሪው በትምህርት አይነት የፈተና ክፍያ። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር። የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና (Exit Exam) ክፍያ ለኢትዮጵያውያን 2,000 ብር ተደርጓል። 500 ብር የምዝገባ እና 1,500 ብር ደግሞ የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር። የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ክፍያ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር የተደረገ ሲሆን፣ 500 ብር የምዝገባ እና 3,000 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተመላክቷል። ለውጪ ዜጋ 100 ዶላር። የሙያ ፈቃድና ብቃት ምዘና ክፍያ ለኢትዮጵያውያን 3,500 ብር ሲሆን፣ 1,000 ብር የምዝገባ እና 2,500 ብር የፈተና ክፍያ መሆኑ ተገልጿል። ለውጪ ዜጋ 150 ዶላር። ደንቡ ሌሎች ተቋሙ ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የክፍያ መጠንንም አስቀምጧል። የትምህርት ማስረጃ ምትክ ሰርተፊኬት ለማግኘት ➻ ለኢትዮጵያውያን 600 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 115 ዶላር። ምትክ ሰርተፊኬትና የማረጋገጫ አገልግሎት ለማግኘት ➻ ለኢትዮጵያውያን 900 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 170 ዶላር። በስም ላይ የፊደል ግድፈት ለማስተካከል ➻ ለኢትዮጵያውያን 700 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 130 ዶላር። የትምህርት ማስረጃ ለማጣራት ➻ ለኢትዮጵያውያን 400 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 75 ዶላር። ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ለማስላክ ➻ ለኢትዮጵያውያን 750 ብር ፤ ለውጪ ዜጎች 50 ዶላር። (የተሻሻለው ደንብ ቁጥር 593/2018 ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።)   📱PLAY STORE📱        📱APP STORE📱
1 349
5
بدون متن...
1 448
6
ውድ በ2018 ዓ ም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀቃችሁ ተማሪዎች እና በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ትምህርታችሁን በlevel two መቀጠል የሚትፈልጉ ብትችል ቁጭ ብላችሁ ከላይ ያለውን ሊንክ በመክፈት በድሬደዋ ፖሊ ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽላችሁ በደስታ ነው ፡፡ ስለዚህ የ2019 ዓ ም የኮሌጅ ትምህርታችሁን እቤታችሁ ሁናችሁ ይህ ምንም ውጣ ውረድ ኦኒላይን or online መዝግብ ትምህርታችሁን መቀጠል ትችላላችሁ፡፡ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!!!
631
7
Registration link https://www.ddptcregistration.edu.et
1 379
8
ውድ በ2018 ዓ ም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀቃችሁ ተማሪዎች እና በቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ ትምህርታችሁን በlevel two መቀጠል የሚትፈልጉ ብትችል ቁጭ ብላችሁ ከላይ ያለውን ሊንክ በመክፈት በድሬደዋ ፖሊ ቴክኒክ ሙያ ኮሌጅ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽላችሁ በደስታ ነው ፡፡ ስለዚህ የ2019 ዓ ም የኮሌጅ ትምህርታችሁን እቤታችሁ ሁናችሁ ይህ ምንም ውጣ ውረድ ኦኒላይን or online መዝግብ ትምህርታችሁን መቀጠል ትችላላችሁ፡፡ መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ!!!
1 525
9
بدون متن...
1 337
10
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ! በዓሉ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም እና የጋራ አብሮነት መገለጫ እንዲሆንልን እየተመኘን፤ በጀመርነው አዲስ የትምህር
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ! በዓሉ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የሰላም እና የጋራ አብሮነት መገለጫ እንዲሆንልን እየተመኘን፤ በጀመርነው አዲስ የትምህርት ዘመን ለተማሪዎቻችን የውጤትና የስኬት ጊዜ እንዲሆን እንመኛለን። መልካም በዓል! የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ
1 363
11
እንኳን ለመስቀል የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ
እንኳን ለመስቀል የደመራ በአል በሰላም አደረሳችሁ
1 784
12
بدون متن...
2 959
13
+6
بدون متن...
4 072
14
بدون متن...
2 947
15
+1
بدون متن...
2 802
16
ማስታወቂያ በ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡- የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫችሁን ከመስከረም 7/ 2019 ዓ.ም. እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም. ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ እንድትሞሉ እንገልጻለን። የማስፈንጠሪያ ሊንክ (Link): https://student.ethernet.edu.et/preferences See less
2 670
17
بدون متن...
2 553
18
+3
بدون متن...
2 542
19
የሳቢየን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ከመስከረም 6/2019 ዓ ም ነባር ተማሪዎች ለአድስ ተማሪዎች ችቦ አብርቶ በመስጠት አድሱ የትምህርት ዘመን የብርሃን ዘመን ይሁንልን ብሎ በመመራረቅ የዘመኑን የመማር ማስተማር ስራ በይፋ መጀመሩን ከላይ በሚታዩት ቭዲዪ አበስሯል፡፡
2 098
20
بدون متن...
2 091