cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Sabian Secondery & Preparatory School (ሳ\ሁ\ደ\መ\ት\ቤት)

Wel Come To Our School.

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
2 600
Obunachilar
-324 soatlar
+37 kunlar
+430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም እንዴት አመሻቹ የ2016.ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ ዛሬ በቀኑ የመረጃ ጊዜአችን የመፈተኛ የይለፍ ቃልና ሚስጥራዊ ቁጥር ወይም ( USER NAME & PASSWORD ) በሚቀጥለው ሳምንት ሰኞ ለቀን ተማሪዎች የጠዋት እንደመሆናቹ መጠን አጠቃላይ ግለፃ ኦረንቴሽን በአዳራሽ የሚሰጥ ሲሆን ለምሽት ተፈታኝ ተማሪዎች ከምሽት ትምህርት ክፍል ጋር በመነጋገር መርጃውን የምንሰጥ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን::ይህን መረጃ ላልሰሙት እንዲደርስ ከወዲሁን እናሳስባለን::
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016.ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በሙሉ የመፈተኛ USER NAME And PASWORD የሚሰጣቹ በስማቹ ከት/ቢሮ ሲደርሰን ለናተ የምንሰጣቹ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
Hammasini ko'rsatish...
ተማሪዎችን የማብቃት ሥራ በድሬዳዋ https://www.youtube.com/watch?v=tbb24jiEF_khttps://www.youtube.com/watch?v=tbb24jiEF_k
Hammasini ko'rsatish...
ተማሪዎችን የማብቃት ሥራ በድሬዳዋ

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

👍 2
( C5.exam.et ) For Dire Dawa School Grade 12th Students
Hammasini ko'rsatish...
በተለያዩ ቦታዎች የበይነ መረብ ተፈታኞች ልምምድ እያደረጉ ይገኛሉ። ደጋግሞ መለማመድ በራስ መተማመንን ያሳድጋል። ሁሉም ተፈታኞች ደጋግመው እንዲለማመዱ እንመክራለን። የፈተና ሌብነትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት :: Educational Assessment and Examinations Service-EAES
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርቲፊኬት ፈተና በበይነ መረብ (Online) የሚወስዱ ተፈታኞች ልምምድ ማድረግ ጀምረዋል። በየምድባችሁ C2.exam.et C3.exam.et C4.exam.et C5.exam.et C6.exam.et ይጠቀሙ:: Educational Assessment and Examinations Service-EAES
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
📣 ጥብቅ ማሳሰቢያ ለሁሉም 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች *** የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለሁሉም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎችን በተመለከተ ወላጆች ልጆቻቸውን ምን እያደረጉ ነው? የሚለውን ክትትል እና ቁጥጥር እንዲያደርጉ መምህራኑም የተማሪዎቻቸውን ስም መጥሪያ አቴንዳስ ቁጥጥር በይበልጥ እንዲያጠናክሩ ለሁሉም ትምህርት ቤቶች አቅጣጫ መሰጠቱ ይታወቃል፡፡ ስለሆነም ሁሉም ት/ቤቶች ተማሪዎች ይህንን ተገንዝበው ትምህርታቸውን በትኩረት እንዲከታተሉና አፅንዎት እንዲሰጡ አስፈላጊውን ቁጥጥርና ክትትል እንድታደሩጉና በትምህርት ገበታቸው ላይ ተገኝተው ትምህርታቸውን በማይከታተሉ ተማሪዎች ላይ በመመሪያው መሰረት ፈተና ላይ እንዳይቀመጡ በማድረግ መረጃው ን ለቢሮው እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡
Hammasini ko'rsatish...
👍 4
Step by step guide to online exam platform. Educational Assessment and Examinations Service-EAES
Hammasini ko'rsatish...