Hasen Injamo
Main focus is Value Based Finance ዋነኛ ትኩረቱ እሴት ተኮር ፋይናንስ ነው:: https://telega.io/c/Haseniye
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام Hasen Injamo
کانال Hasen Injamo (@haseniye) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 022 مشترک است و جایگاه 7 953 را در دسته اقتصاد و امور مالی و رتبه 2 356 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 022 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 17 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 79 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 4 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 28.61% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 13.48% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 4 298 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 2 025 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 30 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“Main focus is Value Based Finance ዋነኛ ትኩረቱ እሴት ተኮር ፋይናንስ ነው::
https://telega.io/c/Haseniye”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 18 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته اقتصاد و امور مالی تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 17 اکتبر | +6 | |||
| 16 اکتبر | +8 | |||
| 15 اکتبر | +4 | |||
| 14 اکتبر | +2 | |||
| 13 اکتبر | +3 | |||
| 12 اکتبر | +4 | |||
| 11 اکتبر | +2 | |||
| 10 اکتبر | +4 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | +3 | |||
| 07 اکتبر | +4 | |||
| 06 اکتبر | +29 | |||
| 05 اکتبر | +24 | |||
| 04 اکتبر | +1 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | +2 |
| 2 | ''Finance for Non-Finance Managers''
ለ 3 ቀናት
ጥቅምት 10, 11 እና 12
ጠዋት
ክፍያ: ቫትን ጨምሮ 13,800 ብር
ACC. No. 1000762139646
HAB Management and Technologies
መመዝገቢያ ሊንክ:
1. በድርጅቱ ድረ-ገጽ
www.hab.et/register
ወይም
2. በቴሌግራም
t.me/hab_management
3. 🤳 +251990555599 | 1 369 |
| 3 | ''Finance for Non-Finance Managers'' ለ 3 ቀናት ጥቅምት 10, 11 እና 12 ጠዋት ክፍያ: ቫትን ጨምሮ 13,800 ብር ACC. No. 1000762139646 HAB Management and Technologies
መመዝገቢያ ሊንክ:
በድርጅቱ ድረ-ገጽ www.hab.et/register
ወይም 2. በቴሌግራም
t.me/hab_management
🤳 +251990555599 | 1 |
| 4 | ከስልጠና ወደ ስልጠና ያለረፍት እየተጓዝን ነው:: ከሁሉም የሚገርመው 5 የተለያዩ ዓይነት ስልጠናዎችን አዘጋጅተን ቢያንስ ሦስቱን የተሳተፉ ብዙ ናቸው:: አምስቱንም የወሰዱ አሉ:: ሳናውቀው ለካ ብዙ ቤተሰብ አለን:: ደስ ይላል:: ይህኛው ፎቶ ከትናንትና ወዲያ ሐሙስ የተጠናቀቀው የኢምፖርት ስልጠና ነው:: የኢምፖርት ይቀጥላል:: የትራንዚቱን በትራንዚተር ብቻ ሳይሆን ጉምሩክ በሠሩና በቂ ስልጠና ባላቸው አሰልጣኞች ... የውጭ ምንዛሪ ላይ ምርጥ በሚባሉ ባንኮች የ International Banking Divisions ባለሙያዎችን ... የ Single windowsም እንደዚያው በባለሙያ ... የቻይናውም ከቻይና Live እንገባለን:: ሌላውም በሚመለከተው ክፍል ነው የሚሰጠው:: ዳሸን ባንኮች ገራሚ ስልጠና ነው የሰጡልን:: አንድ እርምጃ የቀደመ ስልጠና::
_
Finance for non-financial managers የሚል ስልጠና የፊታችን
ማክሰኞ, ረቡዕና ሐሙስ
የሦስት ግማሽ ግማሽ ቀናት ስልጠና አለ::
ምዝገባ መጨረሻው ቀን ላይ ነን::
ቦታ አዲስ አበባ አፍሪካ ሕብረት አካባቢ
በአካል ብቻ | 1 267 |
| 5 | መ-ገንዘብ መጽሓፍ ከፍሎ በወቅቱ አድራሻ በትክክል ጽፎ ያልተላከለት ያለ አይመስለኝም:: እስካሁን ያልደረሰው ምእመን
- ወይ ፖስታ ቤቶች ሲደውሉ ስልኩ ዝግ የሆነ
- ወይ ወትሮም አድራሻ ያልሞላና ዘግይቶ ሰጥቶን ፕሮሰስ ላይ ያለ
- ወይ ከነጥራሹኑ ያልሰጠን
- ወይ Bot ላይ ሲሞላ የሆነ ለተወሰነ ሰዓታት ክራሽ ያደረገ ወቅት ነበር:: ያኔ ሞልቶ ሳይደርሰን የቀረ::
ቢሆንም ቢሆንም 99% ፐርሰንት በላይ ለከፈለ አድርሻለሁ:: የቀረ ምእመን በክብር የማድረስ ውዴታ አለብኝ:: መጨረሻ ላይ አድራሻ ሰጥታችሁኝ ያልተላከ እጅግ few የሚባል ሰው አለ:: አጣራና በቅርቡ እልካለሁ:: ማጣሪያው ነው የሚያደክመው:: እንዳያመናጭቁዋችሁ እኔው እራሴው ነኝ የማስተናግደው::
ያልገዛ ግን ጃእፈር ጋር | 1 278 |
| 6 | መኖሪያ ቤት ከምትገዛ በብሩ ነግድበትና በትርፉ ቤት ትገዛለህ ይባል ነበር:: በወቅቱ ስህተት ላይሆን ይችላል:: ምክንያቱም ግሽበት ብዙም ስላልተስፋፋ የእቃ ይሁን የቤት ዋጋ ጭማሪ ብዙም አይራመድም ነበር:: አሁን ግን ተቃራኒው ነው ያለው:: ስለዚህ አሁን ደግሞ እጅህ ላይ ባለው ብር ቤት ትገዛና ቤቱን አስይዘህ በሞኝ የቁጠባ ብር ትነግዳለህ:: ይህ ሲባል ከሰው ሰው ይለያያል:: ሥራህ ፈጣን ትርፍ የሚያመጣበት ወቅት ላይ ከሆንክ ንግድህን አጧጡፍ:: ግን ቤት ለመግዛት አትዘግይ:: ምክንያቱም ከባንክ የመጀመሪያውን ብድር ለማግኘት ያለው ውጣ ውረድ ቀላል አይደለም:: ከዚያ ግን የሞባይል ካርድ መሙላት በለው:: ቤት ግዛ ስልህ ደግሞ አደራ:: ዲጂታል ካርታ የያዘና የባለቤትነት ችግር የሌለበት ማለትም ባለትዳሮች የተስማሙበት እና የውርስ ችግር የሌለበት ይሁን:: ይሄ ሪል ኢስቴት ላይ ቀብድ ከፍሎ ቁጭ ማለት ክሪፕቶከረንሲ ላይ የሆነ ብር ቀርቅረህ የሚሆነውን እንደመጠባበቅ ነው:: እርሱን ታማኝ ገንቢ ካገኘህ እና እንደ ኢንቨስትመንት ከቆጠርከው ጥሩ ሊሆን ይችላል:: ቀስ እያልክ ቤት ይኖርሃል:: ይህኛው ባንዴ መግዛት ለማይችል እና ባወጣው ያውጣው ለሚል ነው:: እርሱን አላልኩም:: እኔ እያወራሁ ያለሁት ስለፋይናንስ እና ታክስ አድቫንቴጅ ነው:: አስማት የሚመስለውን የእድገት ምሥጢርን ነው:: ጅብ ግልቢያ ሁሁይ የለውም:: Pure ማትስ ነው:: በራስህ ንጹሕ ብር ግንባታውም ሰነዱም የተጠናቀቀ ቤት ትገዛና ብሩን በንግድ ፈቃድህ በኩል ትስበዋለህ:: ይህንን multiply ✖️ ማድረግ ነው::
መኪና አስቀድሞ መሯሯጥ የሚመርጥ ይኖራል:: ይህም ስህተት ላይሆን ይችላል:: የፋይናንስ ሥርዓቱ መቆሚያ ሁለቱ እግሮች ኢንተረስና ታክስ ናቸው:: እነርሱን ነው የምታጫውተው:: | 2 467 |
| 7 | የግብርና ባንክ በቅርቡ እንደሚቋቋም ሰምተናል:: በጣኣኣኣኣም ደስ ይላል:: እኔ ላቋቁመው ሳይሆን ላስቋቁመው ብዙ ወትውቻለሁ:: ምክንያቱም በግለሰብ ደረጃ የሚቋቋም ተራ ባንክ አይደለም:: እጅግ በጣም ግዙፍ እና ሀብታም ባንክ ስለሆነ ብዙ ዝግጅት የሚፈልግ ነው:: መንግሥት ቀድሞም አስቦበት ይሆናል አላውቅም:: እንደዚያ ነው ብለን እናስብ:: የእኔ አካሄድ የሚመለከታቸው የመንግሥት ቢሮዎች በአንክሮ እንዲመለከቱት ማድረግ በመሆኑ ቀዳማይ ታርጌቴ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የመንግሥት ሚዲያ አደረግሁ:: አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያስፈለገው ካሪኩለም እንዲያሻሽል ሲሆን የመንግሥት ሚዲያ ደግሞ ስለባንኩ ምንነት እንዲያስረዳ ነበር:: ለዚህም ETVን በተለይ ጋዜጠኛ አብርሃምና የዝግጅት ክፍሎችን አመሰግናለሁ:: ቀጣይ የነበረው የግብርና ሚኒስቴር እና ብሔራዊ ባንክ ነበሩ:: ለዚህም Concept note አዘጋጅቼ ሞቅ ያለ ፕሮግራም ልናዘጋጅ ሰነዶቹን ልኬ ነበር:: ችግሩ ስሜን አልጽፍበትም:: ማንም ይጀምረው ማን ዋናው መጀመሩ ነው::
እኔ በሠራሁት ጥናት ግብርና ባንክ በጣም ሀብታም ባንክ ነው:: ምክንያቱም የሀብቱ ምንጭ ፊያት ሳይሆን ምርት ነው:: ማእድናትም ጭምር ስከሚያካልል ንግድ ባንኮች የውጭ ምንዛሪ የሚለምኑት ከግብርና ባንክ ነው:: ፔፐሩን ከፈለጋችሁ በኮሜንት አለላችሁ::
ሙሉ ፔፐር 👇🏼👇🏼👇🏼
https://etd.aau.edu.et/server/api/core/bitstreams/d2a9e377-3330-48ac-9ea5-b4b0593b8820/content
👇🏼👇🏼👇🏼ከጆርናል
www.ijmdrr.com/admin/downloads/070820234.pdf | 2 928 |
| 8 | https://youtu.be/EKldyKCjsv0?si=H85HL6dXtpUvDTaY | 3 564 |
| 9 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ CBDC እጀምራለሁ ብሏል:: CBDC ምንድነው? ከንግድ ባንክ ዲጂታል መገበያያ በምን ይለያል? ይህንን ነጥብ ለታዳጊዎች በሚገባ ቋንቋ ሳይቀር ጽፌዋለሁ:: ለልጆች በሚገባ መልኩ መጻፍ ይከብድ ነበር:: ያው ግን ተወጥቼዋለሁ:: በአዋቂዎችም በታዳጊዎችም መጽሓፍ ውስጥ አለላችሁ:: የገዛችሁ ሰዎች መልሳችሁ ገርቡት:: BRICS ደግሞ እንደ መገበያያ ያስቀመጠው ወርቅ የደገፈው CBDC ነው:: ብሪክስ ግብይቱ ከንግድ ባንክ ይልቅ ብሔራዊ ባንክ ጋር ይሆናል:: ብሔራዊ ባንክ ከወርቅ ጋር ትስስር አለ:: ብሪክስም ከእኛ ጋር የምትዋዋሉት በባዶ ፊያት ሳይሆን ወርቅ ጋር የተደገፈ ሲቢዲሲ ይሁን ብለዋል:: እኛም ወርቅን ማንጠር ጀምረናል:: ብቻ ደስ የሚል ነገር ይታየኛል:: ያድርገው:: ስለግብርና ባንክ ስሰማ ደግሞ በደስታ እንባዬ ነው የመጣው:: በትክክል የሚተገበር ያድርገው:: | 3 446 |
| 10 | የግብርና ባንክ በሦስት ወራት ውስጥ ይጀመራል የሚል ዜና Capital መጽሔት ላይ አነበብኩ:: Congratulations 🎈🎉🍾
=========
የቻይና ግብርና ባንክ ባየሁ እና በተጠቀምሁ ቁጥር ሀገሬ ላይ እንደሚኖረን እመኝ ነበር:: ይልቅስ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፔፐሬም በዚሁ ላይ ነው:: ፔፐሩም ከጋዜጠኛ አብርሃም ታደሰ ጋር በተከታታይነት አቅርበነዋል:: የባንኩ ሠራተኞች ዝግጅት በተመለከት ተጨማሪ ባለሙያ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋብዤ በETV አቅርበነዋል:: በመጽሓፎቼም ርዕስ ሰጥቼ የዕድገታችን የመፍትኄ አካል አድርጌ ሠርቼዋለሁ:: ልዩ ትኩረት ከሰጠሗቸው ጉዳዮች ግብርና ባንክ ከበፊተኞቹ ነው:: መንግሥት ትኩረት ሰጥቶ ለመጀመር መድረሱ የተሰማኝ ደስታ ወደር የለውም::
ፎቶ:- ቻይና ከ Agricultural Bank of China (ABC) ፊትለፊት | 2 992 |
| 11 | ሆድህ ሲበዛ ጾታህ ይቀያየራል::
(ዋናው ፖስቱ ግን ይህ አይደለም):: | 3 258 |
| 12 | ብዙ ቢዝነስማኖች እና ውማኖች የተዝረከረከ ድርጅታቸውን ሲስተም እንዳሲዝላቸው ይጠይቁኛል::
-> መጀመሪያ ረጅምምም የተዝረከረከ ሳቅ እስቃለሁ:: ፖለቲካውና የሕግ ሥርዓቱ ሥርዓት ባልያዘበት ሀገር እንደውም እብ^ድ የዘገነው በሶ ማስመሰል ነው እንጂ የምን ሲስተም መዘርጋት አመጣህ? ጨበጥ አድርገው:: ወንድሜ ከቻልክ አሮጌና አዲስ ሁለት ዓይነት መኪና ግዛ:: ትራፊኮችን ከፈራህ ገመቺሱን ይዘህ ውጣ:: መብራት ብትጥስ እንኳ አያስቆሙህም:: አሮጌ ከያዝክ እኮ ይቀምሉታል አይገልጸውም:: ዝንጀሮ እንኳ ልጇን እንዲህ አትቀምልም:: የሱሪ ቀበቶ አላሰርክም ብለው ሊከሱህ ይችላሉ::
Well, አጋቾችን ከፈራህ ደግሞ አሮጌውን ይዘህ ውጣ:: ኑሮ በዘዴ (ኢኮኖሚክስ) እንዲህ ነው:: ሐቀኛ ግብር ከፋይ ሁን:: ግን የሽልማት ቀን ተወካይ ወይም ጥበቃህን ላክ:: የከፈልከውን ታክስ ለዴሲማል 0.3 ሲያካፍሉት ሽያጭህ ጋር ይደርሳሉ:: ይህ እኮ ደረሰኝ የቆረጠለት ነው:: ያልቆረጠለት አምስት እጥፍ እንቅስቃሴ አለው ብለው አዋክበው በቀጣይ ዓመት አጭ^በርባሪ ተብለህ ልትቆለመም ትችላለህ::
ቢሆንም ቢሆንም ሥርዓት የያዘ ድርጅት ከፈለጋችሁ ሁለት ይኑራችሁ:: አንደኛው ዘመኑን እየዋጀ በመዋቅር ይሂድ:: ነባሩ እንደ ካራቺና ሌጎስ ባለበት ትቶ አቡጃና ኢስላማባድ መመሥረት ነው::
____
እንዲህ እንዲህ ያሉ የኑሮ በዘዴ ትምህርቶችን ከፈለጋችሁ AK ዓርባ ሰባት ላይ የዱዓ ይዛችሁ ብቅ በሉ:: | 3 681 |
| 13 | አሚርነት መጣሁልሽ | 3 954 |
| 14 | መሪ ስትሆን ሕዝቡን አንድ የሚያደርግ ባለሥልጣን ስታገኝ አባርረው:: በጥሩ ቀርቶ በመጥፎ ካስተባበረ ጠላ-ትህ ነው:: የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ምእመኑን በአንድ የተቃውሞ አጀንዳ ሲያሰልፍ ነው የቆየው:: ምሳሌ:- ታርጋ ሁሉንም ሾፌር ይመለከታል:: ስለዚህ የማይተባበር የለም:: So divide and mis-rule (ቸርችረህ ሽጠው) ነው የሚተገበረው:: ቅድሚያ የቤት መኪና ብቻ ቢል ... ምእመኑ በብሔ^ር ማለቴ በታርጋ ተከፋፍሎ አይተባበርም ነበር:: ከዚያ ዓመት ጠብቆ ታክሲ ብቻ ይቀይር ይላል:: ጫጫታ ሲነሳ ነዳጅ ተደጎመ ብሎ 80 ሳንቲም ይቀንሳል:: ወር ጠብቆ 60 ሳንቲም ይቀንስና ከሁለት ወር በሗላ 4 ብር ጨምሮ ያካክሳል:: | 3 925 |
| 15 | ደስ የሚል ዜና ነው::
ኢትዮጵያ ግዙፍ የወርቅ ማጣሪያ ፋብሪካ ገንብታለች::
ትኩረቴም መጽሓፎቼም ወርቁ ላይ ናቸው:: 1944 ላይ አሜሪካ ዓለምን ያቸነፈችው በወርቅ ክምች ነበር:: 1971 ላይ ካ^ደች:: ብዙ ሀገራት ከአሜሪካን ዶላር ተጽእኖ ለማገገም የቻሉት በወርቅ ነው:: ዓለም ሁሉ ወርቅ ወርቅ እያለ ነው:: ለ BRICS መገበያያ ወርቅን እንደ ደጋፊ ሀብት ቀርቧል:: ለዚህም ብሔራዊ ባንክ ወደ CBDC እየሄደ ነው:: ስለ CBDC በመ-ገንዘብ ላይ በስፋት ቢብራራም በድምጽ ማብራራት ይፈልጋልና ወይ ቴሌግራም ወይ ቲክቶክ ላይ እንገናኛለን:: | 4 197 |
| 16 | አንዳንዴም ቲክ እና ቶክ ላይ መከሰት ያስፈልጋል በሚለው
👇🏼👇🏼
https://vt.tiktok.com/ZSbppgv4m/ | 4 648 |
| 17 | ከላይኩ ኮሜንቱ በለጠ:: | 5 875 |
| 18 | እንደ ሀገር የድህነታችን ዋነኛ ምንጭ የተፈጥሮ ሀብት ማነስም መብዛትም ... መጥፎ መንግሥት መኖር አለመኖር ... ሥራ መጥላታችን አለመጥላታችን ብቻ አይደለም:: ከዚህ የሚከፋና ለመቀየር ትልቅ ዋጋ የሚያስከፍል የፋይናንስ ፒራሚድ አለ::
ብዙ ቡና እና ወርቅ አመረትን እንበል:: ከዚያ የተሻለ ማሽን ብንፈልግ በምን እንገዛዋለን?
-> በአሜሪካን ዶላር::
እኛ ልናትመውም ልንቆጣጠረውም አንችልም:: ስለዚህ ሳንወድ በግድ አሜሪካንን እንለማመጣለን:: መንግሥታችንን ያለ እነርሱ ውክልና መምረጥ አይታሰብም:: የተመረጠውም ውልፍት ካለ .. አያድርም:: ካደረም አይውልም:: ልክ የደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶክተር ዐብይ ላይ ቢተብት ማለት ነው:: የትግ^ራዩ የደፂ ትእቢት በዓብይ ላይ እና የዓብይ ትእቢት በአሜሪካ ላይ ይለያያሉ:: ደፂና ዐብይ ሊሸናነፉ ይችላሉ:: ያው አለቃ-አሜሪካ ነች የምታጫውታቸው:: አሜሪካንን ግን ማን ያጫውታል ቢሉ ያው ፈጣሪ ብቻ ነው::
እኛ እንደ ሀገርም እንደ ግለሰብም ይህንን ሲስተም እና አቅማችንን ከግምት ያስገባ እንቅስቃሴ ነው ማድረግ ያለብን:: (ለዚህም መ-ገንዘብ ፎርሙላዎችን propose አድርጓል):: | 5 987 |
| 19 | የ Alex Abraham ስቶሪ ማግኘት መታደል ነው:: አሌክሶ ወደ ውይይት እንሂድበት:: ያሻህን እዘዘኝ:: | 5 416 |
| 20 | መ-ገንዘብ መጽሐፍ ጃእፈር ሳይኖር አይቀርም
+251 91 112 5324 | 4 888 |
