fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

رفتن به کانال در Telegram

☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA

کانال ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA (@huda4eth) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 21 121 مشترک است و جایگاه 3 596 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 1 631 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 21 121 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 07 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 0 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 10.54% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 6.26% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 2 227 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 1 322 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 11 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“☀ሁዳ መልቲሚዲያ - ‌🇭‌🇺‌🇩‌🇦 ‌🇲‌🇺‌🇱‌🇹‌🇮‌🇲‌🇪‌🇩‌🇮‌🇦 -قناة هدى الاسلامية ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! ለአስተያየት @nuugaa”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

21 121
مشترکین
-424 ساعت
-237 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+18
در 6 کانال‌ها
سپتامبر '26
+159
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+32
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+18
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+45
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+77
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+17 928
در 6 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+6
در 2 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+13
در 7 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+19
در 4 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+9
در 7 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+8
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+19
در 10 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+10
در 8 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+30
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+39
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+21
در 17 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+54
در 12 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+31
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+106
در 7 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+118
در 12 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+175
در 14 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+303
در 9 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+523
در 13 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+459
در 11 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+491
در 13 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+427
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+204
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+120
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+386
در 15 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+482
در 19 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+804
در 28 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+703
در 23 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+1 369
در 22 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+811
در 25 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+314
در 15 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+306
در 8 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+211
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+86
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+169
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+532
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+371
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+158
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+350
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+592
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+1 719
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+192
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+440
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+785
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+827
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+443
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+859
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+4 029
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+3 252
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+1 122
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+1 372
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+830
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+1 706
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+987
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+72
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+80
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+135
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+148
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+383
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+252
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+122
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+7 550
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
08 اکتبر0
07 اکتبر+4
06 اکتبر+1
05 اکتبر+3
04 اکتبر0
03 اکتبر0
02 اکتبر+6
01 اکتبر+4
پست‌های کانال
ሰሞኑን ድንቅ ነገር በሁዳ ይጠብቁ በተለይ ተማሪዎችና ጧሊበል ዒልሞች ከአጓጊ ሽልማት ጋር
ሰሞኑን ድንቅ ነገር በሁዳ ይጠብቁ በተለይ ተማሪዎችና ጧሊበል ዒልሞች ከአጓጊ ሽልማት ጋር

2
እንኳን ልንቀር ልናረፍድ ማይገባበት ልዩ የሆነ የዳእዋ ፕሮግራም ኮልፌ 18 ዝቅ ብሎ በሚገኘው በዑስማን ኢብኑ ዐፍን መስጂድ እና መድረሳ በኡዝታዝ ካሚል ጧሃ አላህ በሰጠን ጊዜ እና ሰአት እሱ በሚወ
እንኳን ልንቀር ልናረፍድ ማይገባበት ልዩ የሆነ የዳእዋ ፕሮግራም ኮልፌ 18 ዝቅ ብሎ በሚገኘው በዑስማን ኢብኑ ዐፍን መስጂድ እና መድረሳ በኡዝታዝ ካሚል ጧሃ አላህ በሰጠን ጊዜ እና ሰአት እሱ በሚወደው ቦታ!! እናሰልፍበት
857
3
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
946
4
ሰዕድ ቢን አቢወቃስ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
ሰዕድ ቢን አቢወቃስ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
1 209
5
በአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የተዘጋጀው የክፍለ ከተሞች የእግር ኳስ ውድድር ነገ በታላቅ ድምቀት ይጀመራል! ⚽ —————————— የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የሚያዘጋጀው የክፍለ
በአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የተዘጋጀው የክፍለ ከተሞች የእግር ኳስ ውድድር ነገ በታላቅ ድምቀት ይጀመራል! ⚽ —————————— የአዲስ አበባ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል የሚያዘጋጀው የክፍለ ከተሞች የእግር ኳስ ግጥሚያ ነገ ጁሙዓ የመክፈቻ ጨዋታውን ያካሂዳል። 📅 ቀን፦ የፊታችን ጁሙዓ መስከረም 29 ⏰ ሰዓት፦ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ (ከጁሙዓ ሰላት በኋላ) ቦታ፦ ዘነብወርቅ በሚገኘው የአወሊያ ሜዳ ኮልፌ ቀራኒዮ 1 🆚 ንፋስ ስልክ 1 በዚህ በታላቁ የመክፈቻ መርሃ-ግብር ላይ፦ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸኽ ሱልጣን አማን ኤባ እና የስራ ባልደረቦቻቸው የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ፕሬዝዳንት ኡስታዝ ሀይደር ኸድር እና አመራሮች በክብር እንግድነት በመገኘት ፕሮግራሙን ያደምቁታል። በመቀጠልም ሌሎች ክፍለ ከተሞች ጨዋታዎች በተዘጋጀላቸው ፕሮግራም መሰረት ለተከታታይ 3 ቀናት የሚጋጠሙ ይሆናል! የመክፈቻ ስነ-ስርዓቱ ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያውኑ የሁለቱ ክፍለ ከተሞች ጨዋታ በደመቀ ሁኔታ ይከናወናል! እግር ኳስ ወዳዶችና ደጋፊዎች በሙሉ ከቀኑ 9:00 በአወሊያ (ዘነብ ወርቅ) ሜዳ በመገኘት ጨዋታውን እንድትታደምቁና ቡድኖቻችሁን እንድታበረታቱ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! #AddisAbabaMuslimYouthCouncil #የእግርኳስውድድር #አወሊያ #JumuahMatch
1 513
6
"አህሉል ፉርቃን" ልዩ የቁርአን ምሽት ====================== በአይነቱ ለየት ያለ እጅግ ዉብ ድምፅ ባላቸዉ ቁራዕዎች ቁርአንን የምናዳምጥበት በታላላቅ ኡስታዞች ስለ ቁርአን የሚሰበክበት
"አህሉል ፉርቃን" ልዩ የቁርአን ምሽት ====================== በአይነቱ ለየት ያለ እጅግ ዉብ ድምፅ ባላቸዉ ቁራዕዎች ቁርአንን የምናዳምጥበት በታላላቅ ኡስታዞች ስለ ቁርአን የሚሰበክበት ዉብ ምሽት መርካቶ ሀደሬ ሰፈር በሚገኘዉ ባዩሽ መስጂድ የፊታችን ሀሙስ ምሽት ይከናወናል በፕሮግራሙ ላይ ማንኛዉም ቁርአን ሲቀራ ማዳመጥ የናፈቀዉ ሁሉ ይመጣ ዘንድ ተጋብዟል ዕለተ ሀሙስ ⭕️ቦታ ባዩሽ መስጂድ ⭕️ሰዓት ምሽት 12:30 እስከ 3:30
1 332
7
የወንድ ድርሻ ላይ ልሳተፍ ካለች ነገር ይበላሻል ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb
የወንድ ድርሻ ላይ ልሳተፍ ካለች ነገር ይበላሻል ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
1 697
8
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የሀገር ማሳደግና የልማት ጉዞ በጠንካራ መሠረት ላይ እየቀጠለ ይገኛል። የሀገርን ሰላምና አንድነት በማደፍረስ፣ ሀገርን አሳልፈው ለመስጠትና ለማፍረስ የሚሰሩ
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የሀገር ማሳደግና የልማት ጉዞ በጠንካራ መሠረት ላይ እየቀጠለ ይገኛል። የሀገርን ሰላምና አንድነት በማደፍረስ፣ ሀገርን አሳልፈው ለመስጠትና ለማፍረስ የሚሰሩ ከሀዲያንና የጥፋት ኃይሎች ጥምረት ግን በፍጹም አይሳካላቸውም። ሀገራችን በጽናት ታሸንፋለች፤ በልማትና በዕድገት ወደፊት ትገሰግሳለች! 🇪🇹✨ #ኢትዮጵያ #ልማት #አንድነት #እድገት
1 783
9
✍ የውድድሩ ሂደት ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተ
✍ የውድድሩ ሂደት ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ በዌብሳይት www.sulmahira.et/register?ref=005 ⚡️በቴሌግራም ቦት ለመመዝገብ = https://t.me/gharuhirabot?start=ref=005 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት እንዲሁም  ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ  በኦንላይን በቴሌግራም በዋትሳብ በኢሞ  መመዝገብ ትችላላችሁ 0946248626 0942189967
2 002
10
የቃመ ተለቀመ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/W
የቃመ ተለቀመ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
1 790
11
ቋንጤ!! ከላይ የቀጠለ ፅሁፍ የማኅበረሰቡን ሰላምና አብሮነት ያደፈረሱና መኮነን የሚገባቸው ዋና ዋና ድርጊቶች፦ - የጥላቻና የመከፋፈል ስብከት፦ ህዝቡ በሰላምና በተቻቸለ መንፈስ እየኖረ ባለበት፣ በየመድረኩና በየጁሙዓ ኹጥባው ምእመኑን እርስ በእርሱ የሚያጋጩ፣ ወንድምን በወንድሙ ላይ የሚያነሳሱና የጥላቻ መርዝ የሚያረጩ እኩይ ቅስቀሳዎች መካሄዳቸው። - አካታችነትን አለመቀበልና ንቀት፦ በየደረጃው ያሉ የሚመለከታቸው አካላትና የመጅሊስ መዋቅሮች ሰላምን ለማስፈን ያቀረቡትን አካታች የቂርኣትና የዳዕዋ ፕሮግራም የመዘርጋት ጥሪ በመጣስ፣ የመስጅዱን አገልግሎት ለአንድ ወገን ብቻ ለማድረግ የተሄደበት ግትር አካሄድ። - አረመኔያዊ የኃይል ጥቃት፦ ምእመናን የዒባዳ ፕሮግራማቸውን ጨርሰው በሰላም በመውጣት ላይ እያሉ፣ አስቀድመው በተደራጁ አካላት አማካኝነት የተፈጸመው የዱላና የድንጋይ ጥቃት የአላህን ቤት ደጃፍ ደም ያፈሰሰና ከማንኛውም ሃይማኖታዊና ሰብዓዊ እሴት ያፈነገጠ የጭካኔ ተግባር ነው። - የህግ እና የወንጀል ከለላ፦ ወንጀል የፈጸሙና ጥቃት እንዲካሄድ ከበስተጀርባ በገንዘብና በአሳች መመሪያ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩ አካላት በህግ ጥላ ስር ከማረፍ ይልቅ በገንዘባቸው ተማምነው ከህግ ለማምለጥ የሚያደርጉት ጥረትና የተወሰኑ የመንግስት አመራሮች ለአጥፊዎች የሰጡት ከለላ የፍትሕ ሚዛንን ያጎደለ ተግባር ነው። የምናስተላልፈው ጥሪ እና ጥያቄዎቻችን፦ - ንጹሐን በአስቸኳይ ይፈቱ፦ ጥቃት ደርሶባቸው በተመሳሳይ ሰዓት ያለምንም ጥፋታቸው የታሰሩ ንጹሐን ምእመናን በአስቸኳይ ከእስር እንዲለቀቁ። - አጥፊዎች በህግ ይጠየቁ፦ የጥላቻ ስብከት ሲያደርጉ የነበሩ የአህባሽ እንቅስቃሴ መሪዎች፣ ጥቃቱን በቀጥታ የፈጸሙ፣ ያስተባበሩና ከበስተጀርባ በገንዘብና በሀሳብ ሲረዱ የነበሩ አካላት በሙሉ ለሕግ ቀርበው ተገቢውን ፍትሕ እንዲያገኙ። - አካታች አስተዳደር ይፈጠር፦ መስጅዱ የሁሉም ሙስሊም የጋራ ቤት በመሆኑ፣ አድሏዊ አሰራሮች ፈርሰው ሁሉንም ምእመናን በእኩልነት የሚያስተናግድና ፍትሐዊ የፕሮግራም ክፍፍል የሚያደርግ አዲስ አካታች ኮሚቴ እንዲሰየም። የፍትሕ አካላት፣ የዞኑ ሰላምና ፀጥታ መዋቅር እንዲሁም የመጅሊስ አመራሮች የተጀመሩትን የህግ ማስከበር እርምጃዎች አጠናክረው በመቀጠል ለቋንጤ ህዝብ ዘላቂ ሰላምና ፍትሕን እንዲያረጋገጡ አደራ እንላለን! ፍትሕ በገንዘብና በሥልጣን ሽፋን ሊታፈን አይችልም!
1 992
12
በአላህ ቤት ውስጥ ጥላቻ አይሰብክም፤ ፍትሕ ለቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጅድ ምእመናን! መስጅድ የአላህ ቤት፣ የሰላም፣ የፍቅርና የወንድማማችነት ተምሳሌት እንጂ የልዩነትና የደም መፋሰሻ ማዕከል አይደ+2
በአላህ ቤት ውስጥ ጥላቻ አይሰብክም፤ ፍትሕ ለቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጅድ ምእመናን! መስጅድ የአላህ ቤት፣ የሰላም፣ የፍቅርና የወንድማማችነት ተምሳሌት እንጂ የልዩነትና የደም መፋሰሻ ማዕከል አይደለም። በጉራጌ ዞን፣ ጌታ (ጌቶ) ወረዳ በሚገኘው የቋንጤ አቡበክር ሲዲቅ መስጅድ አካባቢ በወንድማማችነትና በጥሩ ጉዞ ላይ በነበረው ማኅበረሰብ መካከል ከውጭ በተኮረጁና ከሰላማዊው አስተሳሰብ ያፈነገጡ ጽንፈኛ ስብከቶች ምክንያት ትልቅ የማኅበራዊ እሴት መሸርሸርና የግጭት ደመና ደምኖ ይገኛል። ፅንፈኛው አህባሽ የማህበረሰብ ሰላምን ማደፍረስና እርስ በእርስ ማጋጨት ዋና ስራው እንደሆነ በበርካታ የመስጂዶች ተሞክሮዎቹ እንደምታውቁት ነው።
1 857
13
ቴሌግራም Ad ማሳየት ጀምሯል! ባለፈው አንዱ የቴሌግራም ፔጃችን ተከታይ ከስር ያያያዝኩትን ማስታወቂያ ልኮልን እናነተ ናችሁ ወይ የፖሰታችሁት? ሲል ጠይቆ ነበር! በሁኔታው ግራ ተጋብተን ነገሩን ለማ
ቴሌግራም Ad ማሳየት ጀምሯል! ባለፈው አንዱ የቴሌግራም ፔጃችን ተከታይ ከስር ያያያዝኩትን ማስታወቂያ ልኮልን እናነተ ናችሁ ወይ የፖሰታችሁት? ሲል ጠይቆ ነበር! በሁኔታው ግራ ተጋብተን ነገሩን ለማጣራት ስንሞክር ለካስ አጅሬ ቴሌግራም አድ ማሳየት ጀምሮ ኖሯል! ከዚህ በፊት ቴሌግራምን ስናውቀው ከአድሚኑ በኩል ከተለቀቀ መልክት ውጪ ሌላ መልክት በአንድ ቻናል የማናይ የነበረ ሆኖ ኖሯል። ሌላ መልክት የፈለገ ሌላ ቻናል መግባትና መከታተል ያስፈልገው ነበር! አሁን ደግሞ ግዜው ተቀይሮ አጅሬ ቴሌግራም ሰሞኑን ባለቻናል ደንበኞቹን "ክፈሉኝና ቻናላችሁን በሌሎች ቻናሎች ላስተዋውቃችሁ ብሎ ጥሩ ቢዝነስ በመጀመሩ የተነሳ አሁን ላይ በየትኛውም የቴሌግራም ቻናል የሌሎች ቻናሎች ማስታወቂያ ከፊት ለፊት በፎቶው እንደሚታየው ሊመጣ ይችላል። በዚህ በሁዳ ቻናል ሲተዋወቅ ካገኘናቸው ከጅልባብ ማስታወቂያ በተጨማሪ ይህ pixel harbour guide የተሰኘ ቻናል ይገኛል! ይህን ማስታወቂያ አጥፋልኝ ስትሉት ደግሞ አይኑን በጨው አሽቶ "አንተም ክፈለኝና ላጥፋልክ" ማለቱ ይደንቃል! እንደ ሁዳ ለግዜው ይህን የማስታወቂያ Ad ልንከላከልበት የምንችልበት ዘዴ እስካሁን የተገኘለት ባይመስለንም ወደፊት የሚፈጠረው አይታወቅም ዘዴ ካገኘን እናጠፋዋለን! ነገር ግነወ ስጋታችን ቴሌግራም በየፔጁ ምን አይነት ማስታወቂያዎችን ሊለጥፍ እንደሚችል መገመት ይከብደናል። አላህ ኸይር ኸይሩን ያሰማን ወሰላሙ አለይኩም
1 913
14
ካለመቻል እና ከስንፍና በአላህ መጠበቅ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/h
ካለመቻል እና ከስንፍና በአላህ መጠበቅ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
2 236
15
ሲጀመር ያፈጣሪ እንዳለ አላመንክም ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ htt
ሲጀመር ያፈጣሪ እንዳለ አላመንክም ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
2 509
16
📢 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ የኡመር ኢብኑል ኸጣብ (26) መስጂድ እና መድረሳ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የቁርአን እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች መምህራን (ኡስታዞች/ኡስታዛዎች) አወዳድሮ መቅ
📢 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ የኡመር ኢብኑል ኸጣብ (26) መስጂድ እና መድረሳ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የቁርአን እና ሸሪዓዊ ትምህርቶች መምህራን (ኡስታዞች/ኡስታዛዎች) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 💼 የሥራ መደብ ብዛት፦ 8 — 5 ወንድ እና 3 ሴት የሥራ ሰዓት፦ ሰኞ–ዓርብ ከአስር ሰላት እስከ መግሪብ፤ ቅዳሜ ከቀኑ 8:00 እስከ መግሪብ ደመወዝ፦ በስምምነት 📋 ተፈላጊ መስፈርቶች ቃዒደቱ ኑራኒያን በዜማ ማስቀራት የሚችል/የምትችል። 1 ቁርአንን በትክክለኛ ተጅዊድ የቀራ/ች እና ሙሉ ቁርአን የሀፈዘ/ች፤ ሸሃዳ/ምስክር ወረቀት ወይም ኢጃዛ ያለው/ላት። 2 የተጅዊድ ህግጋትን በደንብ የሚያውቅ/የምታውቅ እና ማስተማር የሚችል/ምትችል፤ አጫጭር ኪታቦችን የማስቀራት ልምድ ያለው/ላት። 3 ትክክለኛ ዓቂዳ፣ መልካም ስነ-ምግባር እና ሸሪዓዊ አለባበስን የጠበቀ/ች። 4 ተማሪዎችን እንደየባህሪያቸው ተንከባክቦ/ታ ለማስተማር ፍላጎትና ትዕግስት ያለው/ላት። 5 ኃላፊነቱን በብቃት ለመወጣት ዝግጁ፣ የመድረሳውን ህግና ደንብ የሚያከብር/የምታከብር እና በመድረሳው ካሪኩለም ለመመራት ፈቃደኛ የሆነ/ች። 6 የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል። 📅 የመመዝገቢያ ጊዜና ቦታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ፦ በአካል፦ መድረሳው ግቢ በመገኘት። በተጠቀሱት ቁጥሮች በመደወልና ሰነዶችን በቴሌግራም በመላክ። 📌 አድራሻ፦ አብነት አደባባይ ገባ ብሎ፣ ኡመር ኢብኑል ኸጣብ (26) መስጂድ +251 98 899 1356 +251 94 316 8482 +251 93 663 4922
2 695
17
የእውነተኝነት ዋጋ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀ ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.g
የእውነተኝነት ዋጋ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ☀  ሁዳ መልቲሚዲያ ---------------------- በቴሌግራም t.me/huda4eth በፌስቡክ fb.com/huda4etb በዩትዩብ https://goo.gl/WK5K5N ያግኙን
2 343
18
🔊ደማቅ የሙሐደራ መድረክ🔊 ✍ ከማለፊያህ ለማረፊያህ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ⏰ ከረፋድ 5፡00 ጀምሮ ቀን 🗓 እሁድ መስከረም 17/2019 🕌 ቦታው ፡- አለም ባንክ ኢማሙ አህመድ አል-ጋዚ መስ
🔊ደማቅ የሙሐደራ መድረክ🔊 ✍ ከማለፊያህ ለማረፊያህ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ⏰ ከረፋድ 5፡00 ጀምሮ ቀን 🗓 እሁድ መስከረም 17/2019 🕌 ቦታው ፡- አለም ባንክ ኢማሙ አህመድ አል-ጋዚ መስጂድና መድረሳ አዘጋጅ፦ ኢማሙ አህመድ መስጂድ ወጣት ጀምዓ ከሸሪዓ ቦርድ ጋር በመተባበር
1
19
ሁለቱም መተዛዘን አለባቸው ኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካናህ
ሁለቱም መተዛዘን አለባቸው ኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካናህ
2 809
20
https://www.facebook.com/share/1TzmnpAR5V/?mibextid=wwXIfr
2 392