መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝
+ከተለያዩ ፅሁፎች የተገኙትን መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰብኩ ፅሑፎችንና ትምህርቶችን እናካፍላችሁ፡፡ ''አንብበን እንለወጥ።'' +መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ https://t.me/menfesawe12+
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝
کانال መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝ (@menfesawe12) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 716 مشترک است و جایگاه 7 713 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 973 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 716 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 17 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -38 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.39% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.01% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 163 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 118 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 3 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“+ከተለያዩ ፅሁፎች የተገኙትን መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰብኩ ፅሑፎችንና ትምህርቶችን እናካፍላችሁ፡፡
''አንብበን እንለወጥ።''
+መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
https://t.me/menfesawe12+”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 18 اکتبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 17 اکتبر | 0 | |||
| 16 اکتبر | 0 | |||
| 15 اکتبر | +9 | |||
| 14 اکتبر | +10 | |||
| 13 اکتبر | 0 | |||
| 12 اکتبر | +30 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | +23 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | +16 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | 0 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | +26 |
| 2 | ✞✞✞ ጥያቄ ✞✞✞
=============
➲ አዲስ ዓመት የሚጠራበት ስም የሆነው የቱ ነው❓ | 21 |
| 3 | 🎧🎵የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇
👤ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ
👤 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ
👤ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ
👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ
👤ዘማሪ አቤል መክብብ
👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ
👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ
👤 ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው
👤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
👤 ዘማሪት ወርቅነሽ
👤 ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ
👤 ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ገ/ጻድቅ
🌐 ሁሉንም የኦርቶዶክስ መዝሙር 🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶 | 42 |
| 4 | ⛪️ ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል
🔐ከስር ክፈት የሚለውን
በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇
ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
................💚💛❤️...............
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
...............💚💛❤️................
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት | 16 |
| 5 | ⁉️ የማንን መንፈሳዊ ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
1⃣ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
2⃣ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
3⃣ የብጹህ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
4⃣ የቅዱስ እንጦስ ትምህርቶች
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
5⃣ የቅዱስ ኤፍሬም ትምህርቶች
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
┏━━━━━━━━━━━━━━┓
6⃣ የአባ ሕርያቆስ ትምህርቶች
┗━━━━━━━━━━━━━━┛
የሁሉንም አባቶች ትምህርት ይፈልጋሉ❓️
-------------------------------------------------- | 26 |
| 6 | 🔔 ኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪዎች
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰
📱 የሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ
☎️ የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 1
☎️ የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 2
📱 የዘማሪት ሲስተር ፋሲካ መኮንን
📱 የዘማሪ ዩሀንስ ገ/ጻዲቅ
📱 የዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ
ኦርቶዶክሳዊ የስልክ መዝሙር ጥሪ ስብስብ ☎️🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧 | 35 |
| 7 | 👉 Open የሚለውን ንኩ የፈለጋቹትን 📕መጽሐፍ 📕በPDF ታገኛላቹ።
1.ጉዞ ወደ እግዚአብሔር.....Open
2.ሕማማት......................Open
3.ቅዱስ አትናቲዎስ...........Open
4.አባቶችህን እወቅ...........Open
5.ሃይማኖተ አበው............Open
7.ትንሿ ቤተክርስቲያን.......Open
8.የብርሃን እናት...............Open
9.ማህሌተ ፅጌ................Open
10.የኤፍራጥስ ወንዝ.........Open
11.ተግባራዊ ክርስትና........Open | 31 |
| 8 | 🔴የጽጌን ጾም ከሌሎች አጽዋማት ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው⁉️
🔴ጽጌ ማለት ምን ማለት ነው⁉️
🔴ጽጌ ጻም የፈቃድ ጻም ናት⁉️
🔴የሚጾምባት ምክንያት ⁉️
🎬Orthodox Question 👇🏽
https://t.me/+4spyK-uT0MkyZmZk | 38 |
| 9 | ⛪️ ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል
🔐ከስር ክፈት የሚለውን
በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇
ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
................💚💛❤️...............
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት
...............💚💛❤️................
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት | 13 |
| 10 | ✞✞✞ ጥያቄ ✞✞✞
=============
➲ አዲስ ዓመት የሚጠራበት ስም የሆነው የቱ ነው❓ | 36 |
| 11 | 🔴 ኦርቶዶክስ ኖት ❓️
🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌹🌹🌿
🌿🌿
🌿
🌿 🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿🌿
🌿 🌿🌿🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🌿
🔴የአበባውን ምስል አንድ ጊዜ በመጫን ጠቃሚ ነገር ይመልከቱ አንድ ጊዜ ብቻ ይንኩት፡፡❤ | 45 |
| 12 | 🔴የጽጌን ጾም ከሌሎች አጽዋማት ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው⁉️
🔴ጽጌ ማለት ምን ማለት ነው⁉️
🔴ጽጌ ጻም የፈቃድ ጻም ናት⁉️
🔴የሚጾምባት ምክንያት ⁉️
🎬Orthodox Question 👇🏽
https://t.me/+4spyK-uT0MkyZmZk | 36 |
| 13 | 🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧 | 35 |
| 14 | 💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇
https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0 | 36 |
| 15 | 🔴የጽጌን ጾም ከሌሎች አጽዋማት ልዩ የሚያደርገው ምንድን ነው⁉️
🔴ጽጌ ማለት ምን ማለት ነው⁉️
🔴ጽጌ ጻም የፈቃድ ጻም ናት⁉️
🔴የሚፆምባት ምክንያት ⁉️
🎬Orthodox Question 👇🏽
https://t.me/+4spyK-uT0MkyZmZk | 39 |
| 16 | +++ እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ምን ያስፈራዋል?! +++
አምላካችን “እግዚአብሔር ማን ነው?” ብለው የተገዳደሩት ትዕቢተኞቹ እነ ፈርዖንን ያስጨነቀው በምድር ላይ በጣም ትንሽ በሆኑ እና በሚናቁ እንደ ዝንብ እና እንቁራሪት ባሉ ነፍሳት ነው። በፊቱ ራሳቸውን ዝቅ ያደረጉ እነ ዳንኤል ግን ለተራቡ አናብስት ቢሰጡ፣ ሦስቱ ወጣቶች ደግሞ ወደሚንቀለቀል እሳት ቢጣሉም ልባቸው ለደቂቃ እንኳ አልደነገጠም።
እግዚአብሔርን የሚደፋፈሩ ሰዎች በጥቂት ነገር ሲፈሩ ሲጨነቁ ይታያሉ። እርሱን የሚፈሩ ግን በምድር ሌላ ምንም የሚያስፈራቸው ነገር የለም።
“አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም” መዝ 23:4
ዲያቆን አቤል ካሣሁን | 477 |
| 17 | በዘመነ መጸው ውስጥ ፭ ንዑሳን ክፍሎች አሉ።
እነሱም፡- ፩.ዘመነ ጽጌ ፬. ብርሃን እና
፪. አስተምህሮ ፭. ኖላዊ ናቸው ።
፫. ስብከት
ከእነዚህም መካከል ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ለ፵ቀናት ያህል የሚቆየው በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ የእመቤታችን ስደት የሚታወስበትና እጅግ ጥልቅ ምስጢር የያዘ ክፍል ዘመነ ጽጌ(ወርኀ ጽጌ) ይባላል።
ጽጌ ማለት ‹ጸገየ› ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ‹አበበ፤ አፈራ፤ በውበት ተንቆጠቆጠ፤ በደም ግባት አጌጠ፤ የፍሬ ምልክት አሣየ› ማለት ነው፡፡ በዚህ ወቅት በአበባ የተመሰለች እመቤታችንንና በፍሬ የተመሰለ ልጇን ከወቅቱ ጋር በማዛመድ የምናመሰግንበት ጊዜ ነው። በወርኃ ጽጌ በዋናነት እመቤታችን ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱስ ዮሴፍና ከቅድስት ሰሎሜ ጋር በሄሮድስ ምክንያት ወደ ምድረ ግብጽ መሰደዳቸውን በማስታወስና በቤተ ክርስቲያናችን ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በደረሱት ድርሰት (ማኅሌተ ጽጌና ሰቆቃወ ድንግል) በማኅሌት ይከበራል።
የስደትን ነገር ስናነሳ እንዲሁ እንደውሃ ፈሳሽ እንደ ወንዝ ደራሽ ሳይሆን አስቀድሞ በነቢዩ ኢሳይያስ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና ተጭኖ ወደ ግብጽ ይመጣል ኢሳ ፲፱፡፩ በማለት የተነገረ ነው።
የስደት ወቅት በምንመለከትበት ጊዜ ወደ ምድረ ግብጽ የተሰደዱት ግንቦት ፳፬ ነው። ታዲያ ስለምን ቤተክርስቲያናችን ወደ መስከረም ቀይራ ታከብራለች ? ቢሉ
ስለ ፪ ምክንያት ነው።
፩. የስደት መነሻቸው ግንቦት 24 የሚውለው በበዓለ ኀምሳ በመሆኑ በደስታ ወቅት የስደትን ነገር ማዘከር ስለማይገባ ነው።
፪. ዘመነ ጽጌን ፍለጋ ነው።ምክንያቱም አበባዎች ለእመቤታችን ለድንግል ማርያምና ለልጇ ምሳሌዎች ናቸውና ።ይህንን ታላቁ ነቢይ ኢሳይያስ እንዲህ በማለት ይገልጸዋል። ከእሴይ ሥር በትር ትወጣለች ከእርሷም አበባ ይገኛል።ኢሳ ፲፩፡፩በማለት እንደነገረን ምሳሌን ከምሥጢር ጋር አዋሕዶ ለማክበር ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ሥርዓት ሰርተዋል።
ስለዚህ ኦርቶዶክሳውያን በዘመነ ጽጌ በሄሮድስ የተመሰሉ ከልባችን የክርስቶስን ፍቅር የሚያሳድዱ ቅናትንና ትዕቢት አስወግደን ዘወትር ሕፃኑንና እናቱን በልባችን ጽላት አንግሠን እንድንኖር አምላካችን ይርዳን።
የልባችን ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰደድ አብራ ትሰደዳለችና። ድንግል ሆይ "እስከ ማእዜኑ ትሄልዊ በምድረ ነኪር ሀገረኪ ገሊላ እትዊ፤ እስከ መቼ ድረስ በባዕድ ሀገር ትኖሪአለሽ? ወደ ሀገርሽ ገሊላ ተመለሽ።”
የሰላም መገኛ ሰላማዊት ርግብ ሱላማጢስ ሆይ፥ ሰላምን ትሰጭን ዘንድ ወደ ዐሥራት ሀገርሽ ኢትዮጵያና ወደ ልቡናችን ጓዳ ተመለሽ በማለት መለመን ይገባል።
የእመቤታችን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን!
ወስብሐት ለእግዚአብሔር | 489 |
| 18 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
ወርኀ ጽጌ
ክፍል ፩
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት በአንድ ዓመት ውስጥ ያሉት ፫፻፷፭/፮ ቀናት በ ፬ ወቅቶች ይከፈላሉ፡፡እነሱም፦
፩. ዘመነ መጸው (መከር)መስከረም ፳፮-ታኅሣሥ ፳፭
፪. ዘመነ ሐጋይ (በጋ) ከታኅሣሥ ፳፮-መጋቢት ፳፭
፫. ዘመነ ጸደይ (በልግ) ከመጋቢት ፳፮-ሰኔ ፳፭
፬. ዘመነ ክረምት ከሰኔ ፳፮-መስከረም ፳፭ ናቸው።
እነዚህ ወቅቶች እያንዳንዳቸው ፺ ቀናት ሲኖራቸው ዘመነ ክረምት ብቻ ፺፭/፺፮ ቀናት አሉት።
በዚህም መሠረት ከመስከረም ፳፮ ቀን እስከ ታኅሣሥ ፳፭ ቀን ድረስ ያለው ወቅት ‹‹ዘመነ መጸው››(መኸር) ይባላል፡፡
መጸው ማለት ‹‹መጸወ ፤ መጽለወ ጠወለገ›› ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ወርኀ ነፋስ (የነፋስ ወቅት)ማለት ነው።
ወቅቱም ከዘመነ ክረምት ቀጥሎ የሚገባና በክረምት ዝናብ የበቀሉ ዕፀዋት አዝርት የሚያብቡበትና ፍሬ የሚያፈሩበት እንዲሁም ወንዞችና ምንጮች የሚጠሩበት የአበባ፣የነፋስ፣ የፍሬ ወቅት ነው፡
ጠቢቡ ሰሎሞን ይህን ሲገልጽ ‹‹እስመ ናሁ ክረምት ኀለፈ ወዝናም ገብአ ድኅሬሁ ጽጌ አስተርአየ በውስተ ምድርነ ጊዜ ገሚድ በጽሐ ቃለ ማዕነቅ ተሰምዐ በምድርነ በለስ አውፅአ ሠርጸ አውያን ጸገዩ ወወሀቡ መዓዛ፡ እነሆ ክረምት ዐለፈ፤ ዝናቡም ዐልፎ ሔደ፡፡ አበባ በምድር ላይ ታየ፤ የመከርም ጊዜ ደረሰ፡፡ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ፡፡ በለሱ ጐመራ፤ ወይኖችም አበቡ፤ መዓዛቸውንም ሰጡ፤›› (መኃ. ፪፥፲፩-፲፫) በማለት ያስረዳል፡፡ | 325 |
| 19 | 🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓
🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚
┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛
🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇
🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧 | 51 |
| 20 | بدون متن... | 457 |
