cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝

+ከተለያዩ ፅሁፎች የተገኙትን መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰብኩ ፅሑፎችንና ትምህርቶችን እናካፍላችሁ፡፡ +አንብበን እንለወጥ፡፡ መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ https://t.me/menfesawe12+

Больше
Рекламные посты
3 191
Подписчики
+7124 часа
+1577 дней
+82930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🔔  ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች  🔔
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ❔ የብዙ ዘማሪያንን መዝሙሮችን አዘጋጅተናል በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው ያድምጡ‼️
🔔➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር 🔔➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር 🔔➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር 🔔➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር 🔔➯ የኪነጥበብ መዝሙር 🔔➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 🔔➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 🔔➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር 🔔➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 🔔➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 🔔➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ 🔔➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር 🔔➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 🔔➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው 🔔➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ 🔔➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ በቻናላችን ላይ የእነዚህን ድንቅ ዝማሬ እና ሌላ ብዙ መዝሙሮችን ያገኙበታል ይ🀄️ላ🀄️ሉን።
https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0
መዝሙሮቹን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ █  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █ █  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █ █  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Показать все...
🎚 Open 🎚
ኹል ጊዜ ፈሪሓ እግዚአብሔርን በልብህ ውስጥ አኑር። በምትሄድበት፣ በምትቀመጥበት በኹሉ ቦታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር መኾኑን አስተውል።"St. Gennadius of Constantinople, The Golden Chain, 14)። የክርስቲያን ልብ በፈሪሓ እግዚአብሔር ያጌጠ መኾን አለበት። ይህ የክርስትናችን አንዱ መለያ ነውና። እግዚአብሔርን ከጥልቅ ልባችን በአክብሮታዊ ፍርሓት የማንፈራው ከኾነ በእርሱ ላይ ያለንን እምነት እያጣን የምንጓዝ እንኾናለን። በፈሪሓ እግዚአብሔር ውስጥ ስንኾን በምንኾንበት ቦታ ኹሉ በእርሱ ፈቃድ ውስጥ መኖርን እንመርጣለን። ኃጢአትን በቦታ ወስን ውስጥ ኾነን በድብቅ የምንፈጽም እንኖራለን። የዚህ ዋናው ምክንያት ልቡናች ከፈሪሓ እግዚአብሔር ውጭ እንዲኾን መፍቀዳችን ነው። ፈሪሓ እግዚአብሔር የአማኞችን ልቡና በሚኾኑበት ቦታ ኹሉ ከእግዚአብሔር ጋር እንዲኾኑ የሚያስችል ኃይል ነው። በአንድ ቦታ መልካም በሌላ ቦታ ደግሞ ክፉ የምንኾነው ከልቡናችን መዝገብ ውስጥ ፈሪሓ እግዚአብሔርን ስላስወጣን ነው። ኃጢአትን እየተለማመድን ስንሄድ ለእግዚአብሔር ያለንን አፍቅሮታዊ ፍርሓትን እያጣነው እንሄዳለን። እንግዲያው በቦታ ኹሉ ለእግዚአብሔር እንታመን፤ ያኔ እርሱ ከእኛ ጋር መኾኑን እናረጋግጣለን። እርሱ ከእኛ ጋር መኾኑን አምነን ስንረዳ፡ ከቀቢጸ ተስፋ እንላቀቃለን፣ ወደ መልካም ግብርም እንመለሳለን። https://t.me/menfesawe12 https://t.me/menfesawe12 https://t.me/menfesawe12
Показать все...
መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝

+ከተለያዩ ፅሁፎች የተገኙትን መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰብኩ ፅሑፎችንና ትምህርቶችን እናካፍላችሁ፡፡ +አንብበን እንለወጥ፡፡ መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

https://t.me/menfesawe12+

4👍 1🔥 1
††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ✝አቡነ ኪሮስ ጻድቅ✝ ††† ††† የጻድቁን ስም የሚጠራ አፍ ንዑድ ነው: ክቡር ነው:: በእውነት የቅዱሱን አባት ክብር ለማግኘት መፋጠን ይበጃል:: #አቡነ_ኪሮስ የተወለዱት በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን ሲሆን ወላጆቻቸው ነገሥታት ናቸው:: ተወልደው ባደጉባት ሃገር #ቁስጥንጥንያ ገና በልጅነት ምቾት ሳያሳሳቸው መጻሕፍትንና ትሕርምትን ተምረዋል:: ወንድማቸው (ታላቁ #ቴዎዶስዮስ) በነገሠባቸው የመጀመሪያ ዓመታት በቤተ መንግስቱ ዙሪያ ግፍ በዝቶ ነበርና አቡነ ኪሮስ ከኃጢአት ለመራቅና ለጌታ ለመገዛት ከከተማው ጠፍተው: አሕጉር አቋርጠው ወደ ግብፅ ( #ገዳመ_አስቄጥስ) መጡ:: እርሳቸውን ለመፈለግ የተደረገው ሙከራ አልተሳካም:: ይባስ ብሎ የንጉሡ ልጅ #ገብረ_ክርስቶስ ሙሽርነቱን ጥሎ ወደ ሌላ ሃገር መነነ:: "የቅኖች ትውልድ ይባረካል" እንዳለ #ቅዱስ_ዳዊት:: አቡነ ኪሮስ ለሙሽራው ገብረ ክርስቶስ አጎቱ ናቸው:: አቡነ ኪሮስ በገዳም ውስጥ የታላቁ #አቡነ_በብኑዳ ደቀ መዝሙር ሆነው ለዘመናት ቆይተዋል:: ቅዱስ በብኑዳን አንበሳ በበላው ጊዜ በጣም አዝነው "ለምን ጌታ ሆይ?" በሚል መሬት ላይ ወድቀው አለቀሱ:: "ምክንያቱ ካልተነገረኝ አልነሳም" ብለው ከወደቁበት መሬት ላይ ሳይነሱ ለ40 ዓመታት አልቅሰዋል:: በዚህ ምክንያት ግማሹ አካላቸው አፈር ሆኖ ሣር በቅሎበታል:: ጌታችን ተገልጦ ምክንያቱን ነግሯቸዋል:: አካላቸውንም እንደነበረ መልሶላቸዋል:: አንድ ቀን ጻድቁ ለቅዱስ በብኑዳ ሞት ምክንያት የሆነው መነኮስ ታንቆ መሞቱን ሰምተው በጣም አዘኑ:: ሱባዔ ገብተው: ፍጹም አልቅሰው: ከጌታም አማልደው: የዛን ኃጥእ ነፍስ ከሲዖል አውጥተዋል:: በሌላ ጊዜ ደግሞ ኃጥአን የሞሉበት አንድ ገዳም በግብጽ ነበርና መቅሰፍት ወርዶ ሁሉንም ባንድ ቀን ሲያጠፋቸው አዩ:: ጻድቁ በዚህም ምክንያት ለ30 ዓመታት አልቅሰው: ሙታኑን አስነስተው: ንስሃ ሰጥተው: ገዳሙን የጻድቃን: ሕይወታቸውንም የፍቅር አድርገውታል:: ጻድቁ #እመቤታችንን ከመውደዳቸው የተነሳ በስዕሏ ፊት አብዝተው ይሰግዱና ያለቅሱ ነበር:: እመ አምላክም ተገልጣ ትባርካቸው ነበር:: ከዚህ በሁዋላ ወደ ምዕራብ አቅጣጫ ሒደው ለ57 ዓመታት ማንንም ሳያዩ ተጋደሉ:: ጌታችን #ኢየሱስ_ክርስቶስ (ለስም አጠራሩ ስግደት ይሁንና) በየቀኑ ይጐበኛቸው: ቁጭ ብሎም ያወራቸው ነበር:: በመጨረሻም በዚህች ቀን ጌታ አእላፍ መላእክትን: ጻድቃን ሰማዕታትን: ድንግል እመቤታችንና ቅዱስ ዳዊትን አስከትሎ ወረደ:: #ቅዱስ_ዳዊት ቀርቦ እያጫወታቸው: በበገናው እየደረደረላቸው: ከዝማሬው ጣዕም የተነሳ ነፍሳቸው ከሥጋቸው በፍቅር ተለየች:: ጌታችንም ታቅፎ: ስሞ ይዟቸው አረገ:: ሥጋቸውን #አባ_ባውማ ቀበሩት:: የአቡነ ኪሮስ ቁመታቸው ቀጥ ያለ: ጽሕማቸውም የተንዠረገገ ነበር:: እድሜአቸውን ግን መገመት የሚቻል አይመስለኝም::
Показать все...
🕊 2
💁‍♀ ጥያቄ 💦 ሰብአ ሰገል ( የጥበብ ሰዎች) ለጌታችን ካመጧቸው ስጦታዎች መካከል በፍቅር የሚመሰል የትኛው ነው?
Показать все...
ሀ. ወርቅ
ለ. ዕጣን
ሐ. ከርቤ
መ. መልስ የለም
[📲የስልካችሁን የመጨረሻ ቁጥር ስትነኩት ወደሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ይምረጡ።📱
Показать все...
1⃣📱
2⃣📱
3⃣📱
4⃣📱
5⃣📱
6⃣📱
7⃣📱
8⃣📱
9⃣📱
0⃣ 🔐
✔️ መንፈሳዊ ጥያቄ ✝️ ------------------------------- ➡️ የክፋት ሁሉ ሥር ምንድን ነው?
Показать все...
⚫️ ትዕቢት
⚪️ ቁጣ
🟡 ገንዘብን መውደድ
🟤 ዝሙት
መልስ አልተሰጠም
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.