cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝

+ከተለያዩ ፅሁፎች የተገኙትን መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰብኩ ፅሑፎችንና ትምህርቶችን እናካፍላችሁ፡፡ +አንብበን እንለወጥ፡፡ መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ https://t.me/menfesawe12+

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 299
المشتركون
+10124 ساعات
+2087 أيام
+60430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

❖❖❖   አንድ   " ግዩር  " እንዲህ ይመክራል ❖❖❖❖   ሥለ እግዚአብሔር ብለን ሰውን እንውደድ እንጅ ስለ ሰው ብለን እግዚአብሔርን መውደድ አይገባንም ።  በእግዚአብሔር ፊት ሰውን መውደድህን ይገለጥልህ እንጅ በሰው ፊት የእግዚአብሔር ወዳጅ ለመምሰል ብለህ የምትኖ ር አትሁን ።  ለሰዎች ብለህ እንደወደድከው ለሰዎች ብለህ ልትጠላው ትችላለህ እና ።       ❖❖❖❖❖❖❖   የእግዚአብሔር ሰው መሆን ማለት እግዚአብሔርን መመገብ እንጅ እግዚአብሔርን ማወቅ አይደለም ።  ለመዳን ብለህ እወቅ እንጅ በእውቀትህ የምትድን አይምሰልህ ።  የማታውቀውን የምታውቀው ልትኖረው እንጅ እውቀቱ በክርስቶስ ቀኝ ሊያቆምህ አይምሰልህ ።  በጎ ነገርን ያወቅሃት ዕለት ብቻ ደስ አይበልህ ፥ የሠራሃት ዕለት እንጅ ፥ በመሥራትህም አትመካ አልፈጸምካትምና ።  ከእግዚአብሔር ያወቅሃትን መልካም ነገር ወዲያው ሥራት ፥ እየሠራሃት ያለችህን መልካም ነገር አትልቀቃት ።   እየኖርክ ተማር እንጅ እየተማርክ ብቻ ዘመንህን እንዳትፈጽም ተጠንንቀቅ ።  ያለ ዕውቀት ብትኖር ከፍርድ የምታመልጥ አይደለምና መቼም ቢሆን ከቤተክርስቲያን ጉባዔያት አትታጣ ፥ በማወቅህ  ፍርድ አይቀርልህምና ያወቅኸውን ፈጥነህ ሥራ ።            ❖❖❖❖❖❖❖ ቤተክርስቲያንን በሁለት መንገድ ማወቅህን አረጋግጥ ።  እንደ አሕዛብ ጠላቷ እንዳትሆን በትምህርት ዕወቃት  ፤ እንደ ፈሪሳውያን እንዳትሆን በኑሮ ዕወቃት ።  ለሥርዓቷ ታማኝ ሁን ፥ አንተ ወደ ሥርዓቷ እደግ እንጅ ሥርዓቷ ወደ አንተ ፈቃድ  እንዲወርድልህ አትውደድ ፤ ሰማያውይቷን ቤተክርሰቲያን ምድራዊት እንድትሆንልህ አትፍቀድ ።  በቤተክርስቲያን መንፈሳዊ  አንድነቶች ካልተሳተፍክ ከቤተክርስቲያን  አንድነት እየተለየህ እንደሆነ እወቅ ። እሊህም ፦ ኪዳን ማስደረስ ፥ ማስቀደስ  ና ንስሐ ገብቶ መቁረብ  ፥ በምህላ ጸሎቶቿ በአዋጅ አጽዋማቷ መተባበር ናቸው ።  ከቤት ከሚጸለይ አሥር ጸሎት ይልቅ በቤተክርስታያን የሚደረግ አንድ ጸሎት እንደሚበልጥ አውቀህ  በየቀኑ ወደ እርስዋ ገሥግሥ ።  በሕይወትህ ሁሉ ቤተክርስቲያናዊ ሁን ! ብቻየን ለፋሁበት ብለህ ገንዘብህን ብቻህን  አትጨርሰው ።  ከምታገኘው ሁሉ ለመድኀኔዓለም ድርሻ አስቀምጥ ።  የለመነህን ሰው አትመርምረው  ቢቻልህ ስጠው ባይቻልህ እዘንለት እንጅ ።  ለስንፍናህ ሁሉ ምክንያት አታብጅለት ።  መልካሙን ነገርም ዛሬ ሥራው ፥  ክፉውን ነገርም ዛሬ ተናዘዘው ።  እያንዳንዱ የጊዜ ሽርፍራፊ የገነትና የሲዖል ሰው  ለመሆንህ ዋጋ እንዳለው  እወቅ ።   ይቆየን መልካም የሆነ እግዚአብሔር ለመልካም የሚሳብ መልካምን የሚያደርግ በመልካሞ የሚጸና በጎ ሕሊና ይስጠን ! ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን https://t.me/menfesawe12
إظهار الكل...
መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝

+ከተለያዩ ፅሁፎች የተገኙትን መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰብኩ ፅሑፎችንና ትምህርቶችን እናካፍላችሁ፡፡ +አንብበን እንለወጥ፡፡ መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ

https://t.me/menfesawe12+

አንዱ ፈረንጅ ነው አሉ...አንድ ጥናት ሊያጠና ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል ጥናቱን እያጠናም ኢትዮጵያውያን ለድንግል ማርያም ያለን ፍቅር በጣም ያስገርመው ነበር፤ በየሔደበት የሀገራችን ክፍል ሁሉ ሕፃናት በጨዋታ መኻል 'የማርያም መንገድ ስጠኝ' ሲሉ፣ እናቶች ሲወልዱ 'ማርያም ማርያም' ሲሉ፣ የወላድ ጠያቂዎችም 'እንኳን ማርያም ማረችሽ' ሲሉ፣ የኔ ቢጤ ሲለምን 'በእንተ ማርያም' ሲል፣ ሰውነት ላይ ያለ ጥቁር ምልክት ሲታይ 'ማርያም የሳመችኝ' ተብሎ ሲገለጽ....ይሰማል ያያል እናም 'እነዚህ ሰዎች ለማርያም ምን ያክል ፍቅር ቢኖራቸው ነው' እንዲህ የሚሉትና የሚያደርጉት ብሎ ተደነቀ። በመጨረሻም ጥናቱን አጠቃሎ ወደ መጣበት ሲመለስ፦ "ኢትዮጵያውያን ከአካል ክፍላቸው አንዱ ቦታ ቢቆረጥና ቢደማ በደማቸው ውስጥ 'ማርያም ማርያም ማርያም' የሚል ጽሁፍ ተጽፎ ይገኛል" አለ ይባላል፡፡
إظهار الكل...
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
إظهار الكل...
🎤 ሊቀ መዘምራን . ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ
🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ሐይሌ
🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
🎤 ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
🎤 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
📌 የሁሉንም ዘማሪዎች መዝሙር 🔐
❖ #ጥያቄ ✍️ ------------------ ➲.ለምኑ፣ ይሰጣችኋል፤ ፈልጉ፣ ታገኛላችሁ፤ አንኳኩ፣ በሩም.................። -------------------------------------------------------
إظهار الكل...
ሀ/ ይከፈትላችኋል
ለ/ ይወድቃል
ሐ/ ይዘጋል
መ/ መልስ አልተሰጠም
إظهار الكل...
1⃣ 🔐
2⃣ 🔐
3⃣ 🔐
❣🎚 JOIN 🎚❣
Photo unavailableShow in Telegram
ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች 💌
ለሌሎች ያጋሩ 📤
❤️🎚 JOIN NOW 🎚❤️
إظهار الكل...
ሀ. ኤፊሶን ➠ ኤውላጥ ምድር
ለ. ግዮን ➠ ኢትዮጵያ ምድር
ሐ. ጤግሮስ ➠ በአሦር ምስራቅ
መ.ኤፍራጥስ ➠ ኢየሩሳሌም ምድር
🎚 እምነት 🎚 ------------------------------------------- 📌 ዓይን የተፈጠረው ለመጽሐፍ ቅዱስ ነው ቀንዎን በመጽሐፍ ቅዱስ ይጀምሩ..📝 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
إظهار الكل...
ምሳ 3:5-6
መዝ 37:5
እብ 4:16
ዮሐ 14:1
ኢሳ 26:4
2ኛ ሳም 22:31
🔗 ዓይንዎ ላይ ያረፈውን ቃል ይንኩ ✝