fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የሆሄያት ህብር📝📝

የሆሄያት ህብር📝📝

رفتن به کانال در Telegram

ውድ የሆሄያት ህብር ቻናል ቤተሰቦች ስለተቀላቀሉን እናመሰግናለን።👍👍 ቻናላችን፦ 👉በግጥም 📔📰📼📼 👉በድርሰት📚📚 👉በትረካ📀🎼 👉በስዕል🃏🃏 👉ወጎች📜📜 👉በአጫጭር ልብ ወለዶች ወደ እናንተ እንደርሳለን። ለሀሳብ እና አስተያየት ፦ሊዮ ማክ፦ @Leoyri ፦ዮሲ ማን፦ @yosikeman ፦የሪ፦ @yerijo ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል 👉 @gGetem

نمایش بیشتر
855
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
-130 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+114
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '260
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '250
در 1 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+45
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+68
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+35
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+74
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+51
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+22
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+20
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+67
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+52
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+27
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+11
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+17
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+572
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
18 اکتبر0
17 اکتبر+1
16 اکتبر0
15 اکتبر0
14 اکتبر+1
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر+1
10 اکتبر0
09 اکتبر0
پست‌های کانال
( አልጠይቅም ..) ============== ከርማ መጣች ካሻት ውላ ደርሳ የትም ምስኪኑ እኔ ..... "እንኳን መጣሽ" ካልሆን በቀር "የት ሄድሽ ? "ግን ... አልላትም ነፍሴ ሴትን ማፍቀር እንጂ መጠየቅን ትታዋለች ያቺ ሚስቴም 'ወዴት ልትሄጅ ? ' ስላልኳት ነው ወጥታ የቀረች !! @gGetem @gGetem

2
AL-ጠብቅሽ አይደል?⚡ ☝ሊዮ ማ© ተስፋ ይሉት ወሽመጥ ልብ እያሳመመ ናፍቆት ይሉት አዚም ህመም ካላስቆመ ለምን ታዲያ ልድከም፤ ለምን ታዲያ ልሙት በይሆናል ሀሳብ በይሆናል ጉጉት። አንቺን ላይሰማሽ የ'ኔ በእጦት መቁሰል ተስፋ ልቁረጥ እና #AL_ጠብቅሽ_አይደል!!! @leoyri @leoyri @leoyri @gGetem @gGetem
113
3
ውልብታ (በእውቀቱ ስዩም) በደራው ጎዳና፤ ብቅ ብትይ ደንገት ተበደርኩኝና የሎጥን ሚስት አንገት ዞሬ ባስተውልሽ ፤ ድፍርስ አይኔ ጠራ፤ ማየት ፍዳን ሳይሆን፤ ጽድቅን እየጠራ፤ ፈገግታሽ አንደ ህልም የሁዋሊት ያስኬዳል፤ በዚህ መጠን ማማር፤ በህግ ይፈቀዳል ? @gGetem @gGetem
137
4
መስቃ (በእውቀቱ ስዩም) ተፈጥረን በጎግ ማጎግ ምድር በሰላም ተኝተን አናድር፤ ሀውልታችችን የቃየን ድንጋይ ስማችን ሽብሩ፤ ኢጄታ ፣ ገላጋይ ነፍስ ሳናውቅ፤ ከነፍሰ ገዳይ ተዋውቀን ከመርባታችን ተላልቀን በጥይት ተገበያይተን በፈንጅ ወረዳ፤ ሰኞ ማክሰኞ ተጫውተን፤ ጎልማሳው ከሚስቱ ፅዋ ፣ ተጎንጭቶ ሳይረካ ከጫጉላ ወደ ጫካ የወጣቱ፤ ለጋ ጣቱ፤ ከቃታ ጋር ተጣብቆ የብር ቀለበት የት አውቆ፤ የጅራፋችን ድምጽ፤ በጥይት ድምጽ ተለውጦ ሞፈራችን ተፈልጦ ካረስነው ትልም በላይ፤ የቆፈርነው ምሽግ በልጦ በሙሉ ልብ ለመሞት ፤ በግማሽ ልብ አኖራለን ፤ ደረት መትተን ጥለን፣ ገድለን፤ ደረት ደቅተን እንቀብራለን፤ ጎረቤቶቻችን ሁሉ፤ ያምባ ጉዋሮ ቤት ሆነው መኖራችንን ተቀናቅነው፤ ቤት ለእምቦሳ ብንላቸው፤ ወይፈን ሆነው እያደሩ ወደ ስስ ብልታችን ፣ ቀንዳቸውን እየወደሩ፤ እሳት አንጫጫር ብለው ገልና ፍም ተውሰው በየለቱ ሲጋብዙን፤ እሳተ ጎመራ ጠንስሰው፤ የመላእክት ጭምብል ለብሰው እንኩዋን ከሰው ካውሬ ብሰው፤ @gGetem @gGetem @gGetem
163
5
#ይከብደኛል : : እውነት ለመናገር ናፍቀሺኛል ማለት አንቺን ይከብደኛል፤ ልቤ አፍ አውጥቶ ውሸታም የሚለኝ ደርሶም ይመስለኛል። : : ለምን ይመስልሻል ውሸታም እንዳይለኝ፤ ፈራ ተባ ምለው ልቤ እንዳይኮንነኝ? : : ይሄኔ እኮ አንቺ አሉታ አስበሻል፤ ምንም ትዝ ያላልሺኝ እንደዚያ መስሎሻል። : : እውነት እውነት ውዴ... እረስቼሽ ብቻ የመሰለሽ እንደው፤ እንዲያ በማሰብሽ በጣም ነው ምነደው። : : ምክንያቱ ደግሞ... እንኳን ተራርቀን እንኳን ሳንተያይ፤ ቀኑን አብረን ውለን ማታ ስንለያይ፤ አንድ ሁለት እርምጃ እንደመሰንዘሬ፤ ባሳብ እነጉዳለው እያሰላሰልኩኝ ውሎዋችንን ዞሬ። ያላየውሽ ቀንም ያነጫንጨኛል፤ ሰዎች ሰላም ሲሉኝ አሽሙር ይመስለኛል። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ንፋስ ለምናለው ማደርገው ሲጠፋኝ ልክ አማራጭ ሳጣ፤ የጥሪኝን ዝባድ ሚያስንቅ ጠረንሽን ካለሁበት ድረስ ይዞት እንዲመጣ። : : ይህ እንዳለ ሆኖም ... እውነት ለመናገር ናፍቀሺኛል ማለት አንቺን ይከብደኛል፤ ልቤ አፍ አውጥቶ ውሸታም የሚለኝ ደርሶም ይመስለኛል። : : ለምን ይመስልሻል ውሸታም እንዳይለኝ፤ ፈራ ተባ ምለው ልቤ እንዳይኮንነኝ? : : ይሄኔ እኮ አንቺ አሉታ አስበሻል፤ ምንም ትዝ ያላልሺኝ እንደዚያ መስሎሻል። : : እውነት እውነት ውዴ... እረስቼሽ ብቻ የመሰለሽ እንደው፤ እንዲያ በማሰብሽ በጣም ነው ምነደው። : : ምከንያቱ ደግሞ... ገና ከጅምሩ ስላንቺ ማንነት ውጥኑን ሳሊዘው ምኑንም ሳልቃኘሁ፤ አይተሽ የለም እንዴ ካንጀት ስትስቂ ግራ ጎን አጥንቴን እንዳልኩኝ አገኘሁ። መቼስ ታውቂዋለሽ ለማብሰል ስታገል ወጥን በስልቻ፤ ያለምንም ስስት አንቺ እንደሰጠሺኝ ድስትና ጉልቻ። ይሄም አይጠፋሽም ልክ ዐይንሽን ሳየው የልቤ ትርታ፤ በፊት ከነበረው ፈጥኖ እንደሚመታ። : : እርግጥ ነው ታውቂያለሽ እኔም ብሆን አውቃለው፤ ይህ በንዲ እንዳለ አንቺን ናፍቀሺኛል ማለት እፈራለው። ልቤ አፍ አውጥቶ ውሸታም የሚለኝ ደርሶ ይመስለኛል፤ ናፍቀሺኛል ማለት አንቺን ይከብደኛል። : : ቢልም እውነቱን ነው ... እርግጥም ውሸት ነው ... : : እንደው እንደዘበት ናፍቀሺኛል ፍቅሬ ብሎ ለመናገር አንቺን የከበደኝ፤ ስጋት ያደረብኝ የራሴው ልብ ዞሮ እራሴን መልሶ እንዳያዋርደኝ፤ ለዚህ ነው ንግስቴ ለዚህ ነው እንቁዬ፤ በልቤ ተክዬሽ እንዲያው ስለማድር ከመናፈቅ በላይ ስናፍቅሽ ውዬ። #ሄኖክ_ብርሃኑ @gGetem @gGetem @gGetem
192
6
እናት እማ ከመውደዶች ህንፃ ከፍቅሮች ከተማ የተገነባሽው የማትፈርሽ ሀገር የማትበታተኝ እፁብ ድንቅ ነገር የቴውድሮስ ውጥን አስቀድሞ የገባሽ አንቺ አንድ ሆነሽ ብዙውን ያግባባሽ . በአለም ኑሪ ከፍ ብለሽ እንደ ማማ… የሰላም የተስፋ የርህራሄ አርማ በውስጥሽ ለሚኖር የአናብስት ግርማ ምድርን አንቀጥቅጦ ሰማትን ፈልጦ ለሚገዛ ንጉስ ድንበርን አቋርጦ ዙፋን እና መንበር ቀድመሽ የምትሆኚ ለልጅሽ ፍስሀን ደስታን ምትመኚ . እናት በአለም ኑሪ ከፍ ብለሽ እንደ ማማ ዘእንበለ ድካም ወፃማ ካንቺ ልግባባ እንጂ ካለም አልስማማ አንቺን ከሚወስዱ ህይወቴን ልቀማ እንዳሻቸው ሁሉ ከቤቴ ያስወጡኝ ያለኝን ሀብት ንብረት ሁሉንም ይንጠቁኝ ሁሉንም ያሳጡኝ ካንቺ አይነጥሉኝ በዚህ ሁሉ ግና እንዳቺ የሚሆን ከቶ የለምና፡፡ 05/09/2007 ዓ.ም 😉 @gGetem 👕👉 @gGetem 👖
160
7
ልጠይቅህ መልስልኝ ልጠይቅህ መልስልኝ ልብን ከፍተህ መልስልኝ ለይቅርታ ተንበርክኬ ስለምንህ እያነባው ስማፀንህ በቸልታ የገፋከኝ አሁን ስሞት ይቅርታህን የምትሰጠኝ ላልመለስ መሄዴን ረስተሀው ነው? ፍቅርን በተራብኩኝ መወደድን በፈለኩኝ አንዲትን ቃል የነፈግከኝ አሁን ስሞት የምትነግረኝ ፈገግ እንድል ደስ አንዲለኝ? በቁም ሳለሁ ረስተኀኛል መች አንደሰው ቆጥረኀኛል አሁን አሁን እኔ ልቅደም የምትለኝ ባስቀድምህ ከፊት ትሆን ነበር? የእውነት የእወነት ትወደኝስ ነበር አሁን ያልከኝ እቺ አጭር ቃል ሳትዋሸኝ በቁም ሳለሁ ከአንደበት ይወጣል? ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗        @gGetem ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝ 4 any comment                     @leoyri በገጣሚ ጆሲ: @Joyefull ❥❥__⚘_❥❥
145
8
ናፍቀሽኛል በብዙ ናፍቀሽኛል ሳላይሽ ጠረንሽን ሳልስበው ከንፈርሽን ሳልስመው ገላሽን ሳልሞቀው እቅፍሽን ስላለው አካልሽን ሳልነካው ናፍቀሽኛል በብዙ እንዲ ከቀጠለ ብዙ ነው መዘዙ ናፍቀሽኛል በባዶ አቅሜን እስከማጣ ሆነብኝ በረዶ አትናፍቂኝ በጭራሽ ወይ እኔ ካልመጣሁ ወይ አንቺ ካልመጣሽ ሀገር ላገር ሆነን በሩቅ ተነፋፍቀን ምኑንም ላናተርፍ ምንም ሳኒ'ዘው ደርሶ ባዶ ሜዳ ዝም ብሎ መንከርፈፍ በመፋቀር ሰበብ በዜሮ መንሳፈፍ ፍሬ ካላፈራ ጥንስሱ ካልጣመ የምን ሸጋ ለሊት ? ከንቱ ህልም አለመ! ተይ እንቀጣጠር ተይዞ ግን እንገናኝ መርሳት በርሽ ሳይቆም መረሳት ሳይወርሰኝ ተይ ግን ቶሎ ልምጣ ተይ ግን በቶሎ ነይ በመጠበቅ መሀል ምን ይታወቅና ቀድሞ የሚሄደው ተነጥቆ ከሰማይ @gGetem
180
9
#ይከብደኛል : : እውነት ለመናገር ናፍቀሺኛል ማለት አንቺን ይከብደኛል፤ ልቤ አፍ አውጥቶ ውሸታም የሚለኝ ደርሶም ይመስለኛል። : : ለምን ይመስልሻል ውሸታም እንዳይለኝ፤ ፈራ ተባ ምለው ልቤ እንዳይኮንነኝ? : : ይሄኔ እኮ አንቺ አሉታ አስበሻል፤ ምንም ትዝ ያላልሺኝ እንደዚያ መስሎሻል። : : እውነት እውነት ውዴ... እረስቼሽ ብቻ የመሰለሽ እንደው፤ እንዲያ በማሰብሽ በጣም ነው ምነደው። : : ምክንያቱ ደግሞ... እንኳን ተራርቀን እንኳን ሳንተያይ፤ ቀኑን አብረን ውለን ማታ ስንለያይ፤ አንድ ሁለት እርምጃ እንደመሰንዘሬ፤ ባሳብ እነጉዳለው እያሰላሰልኩኝ ውሎዋችንን ዞሬ። ያላየውሽ ቀንም ያነጫንጨኛል፤ ሰዎች ሰላም ሲሉኝ አሽሙር ይመስለኛል። አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ንፋስ ለምናለው ማደርገው ሲጠፋኝ ልክ አማራጭ ሳጣ፤ የጥሪኝን ዝባድ ሚያስንቅ ጠረንሽን ካለሁበት ድረስ ይዞት እንዲመጣ። : : ይህ እንዳለ ሆኖም ... እውነት ለመናገር ናፍቀሺኛል ማለት አንቺን ይከብደኛል፤ ልቤ አፍ አውጥቶ ውሸታም የሚለኝ ደርሶም ይመስለኛል። : : ለምን ይመስልሻል ውሸታም እንዳይለኝ፤ ፈራ ተባ ምለው ልቤ እንዳይኮንነኝ? : : ይሄኔ እኮ አንቺ አሉታ አስበሻል፤ ምንም ትዝ ያላልሺኝ እንደዚያ መስሎሻል። : : እውነት እውነት ውዴ... እረስቼሽ ብቻ የመሰለሽ እንደው፤ እንዲያ በማሰብሽ በጣም ነው ምነደው። : : ምከንያቱ ደግሞ... ገና ከጅምሩ ስላንቺ ማንነት ውጥኑን ሳሊዘው ምኑንም ሳልቃኘሁ፤ አይተሽ የለም እንዴ ካንጀት ስትስቂ ግራ ጎን አጥንቴን እንዳልኩኝ አገኘሁ። መቼስ ታውቂዋለሽ ለማብሰል ስታገል ወጥን በስልቻ፤ ያለምንም ስስት አንቺ እንደሰጠሺኝ ድስትና ጉልቻ። ይሄም አይጠፋሽም ልክ ዐይንሽን ሳየው የልቤ ትርታ፤ በፊት ከነበረው ፈጥኖ እንደሚመታ። : : እርግጥ ነው ታውቂያለሽ እኔም ብሆን አውቃለው፤ ይህ በንዲ እንዳለ አንቺን ናፍቀሺኛል ማለት እፈራለው። ልቤ አፍ አውጥቶ ውሸታም የሚለኝ ደርሶ ይመስለኛል፤ ናፍቀሺኛል ማለት አንቺን ይከብደኛል። : : ቢልም እውነቱን ነው ... እርግጥም ውሸት ነው ... : : እንደው እንደዘበት ናፍቀሺኛል ፍቅሬ ብሎ ለመናገር አንቺን የከበደኝ፤ ስጋት ያደረብኝ የራሴው ልብ ዞሮ እራሴን መልሶ እንዳያዋርደኝ፤ ለዚህ ነው ንግስቴ ለዚህ ነው እንቁዬ፤ በልቤ ተክዬሽ እንዲያው ስለማድር ከመናፈቅ በላይ ስናፍቅሽ ውዬ። #ሄኖክ_ብርሃኑ @gGetem @gGetem @gGetem
223
10
የግራ ጎን አጥንት """"""""""""""""""""" ከቀደምት ፍጥረቱ፥ ከአደም ከጥንቱ፥ ከአዳም ከብርቱ! ከአንድ እርምጃ ኃላ ፥ተከተለች ሃዋ፤ የአደምን ብርታት ፥እርጋ መመኪያዋ! ከአንድ እርምጃ ኃላ ፥ሄዋን ተከተለች፤ ከአዳም ከግራ አጥንት ፍልቀቷን አድርጋ፥ ከጀርባው ዋለለች! እና በዚህ አለም፥ በፍጥረታት ሚስጥር፤ ሃዋ ከአደም ፊት ሄዋን ከአዳም ፊት ፥ቀድማው ብትፈጠር! ከእልፍ አመት በኃላ ፥ነገር ይጣረሳል፤ የፈጣሪ ስራ የእሽክርክሮሽ ሂደት፥ ከህይወት ይፋረሳል፥ የአንዱ የጎን አጥንት የሌላውን ሃዋ የሌላውን ሄዋን፥ የሱ አድርጎ ያፍሳል! አብርሃም ፍቅሬ (የቅዳስ ልጅ) @getem @getem @getem
202
11
አንዳንድ ሴ*ች ግን..😳 @gGetem @leoyri
አንዳንድ ሴ*ች ግን..😳 @gGetem @leoyri
203
12
ፊደል እንደ ንፍሮ ዘግኖ ቅሟል ስንል በአንሶላ ፈንታ ደርቦ እያደረ ፣ የብራና ጥቅል ፤ (ጠብቀነው ነበር) “ምን ያወራል? “ ብለን እሱ ግን ዘግይቶ “እግዜር የለም” አለን። : (ይኸው ግራ ገባን እኛ መኃይማን) : እሱ እንዴት ተገኘ? በየትኛው እስትንፉስ ቀለማት ላይ ናኘ? : እንዴት ፊደል ቃመ ዘግኖት እንደ ንፍሮ? : እንዴት መረመረ እንዴት ተናገረ ሀሳቡን ቀምሮ ? (የለም እኮ አይልም) የለም ባለው ጌታ ባይፈጠር ኖሮ? by ሚካኤል አ @gGetem @gGetem
227
13
መልካም አዲስ መርዶ¡¡ (አሌክስ አብርሃም) ደግሞ ጠፋ ሌላ ኩራዝ፣አንድ ኮከብ ረገፈ ሰማያችን ከትከሻው፣ አንዳች ፀዳል ተገፈፈ!  እንዴት ሞተ ምን አገኘው በየት አልፎ ጣር ጎበኘው? ቢባልም ወግ ለማሳመር ሞት እንደሁ አይመረመር! በዕድሜ ሲነጥፍ ላምባው ወይ ከለላ ግርዶሽ አጥቶ ውሽንፍር ነፋስ ሲገባው ምናልባትም ትንፋሻችን ካውሎ ነፋስ ክንድ የከፋው እሱ ይሆናል ያጠፋው! ብቻ  አንድ ሰው ሞቶልናል፣ ስምና ፊቱን ትቶልን እናወራ እንፀፈው፣ለቸገረን ቀን ወጣልን! በቁማችን ለጠነዛን ፣የሐሳብ ጠኔ ለመታን እንኳን ደስ አለን ሙታን! ተሰርዟል ከሰልፋችን ፣ተቀንሷል  አንዱ ጉምቱ «ረዢም ነበር አንገቱ ልብስ ከልሎት ክንፉን ከኛጋር ሲራመድ ኑሮ ይሄው አረፈ ዘንድሮ» እንበል ሕምህምታው ይናኝ ስም አደባባይ እንገናኝ!   ፎቶውን አውጡ  እንለጥፍ እናጋን፤ ስሙን እናግዝፍ ዝግባው ፣ወይራው ፣ አድባር ዛፉ ተራራው እንበል አጥናፉ! አብረን በላን አብረን ጠጣን በምናብ ጨረቃ ወጣን... ምንም እንበል ምንም ከቶ "ውሸት ነው" አይል ተነስቶ ምስጋና ይግባው ለፎቶ! ከጎኑ አቁሞ ላስቀረን ለ "አውቀው ነበር" መስተካከል ማስረጃ ሰንደቅ ቅርሳችን ብልጭታው ዘላለማችን¡ አዘናግቶን ከነክብሩ፣ ሳይታሰብ ተከተተ "በደንብ ሳናዋርደው" በቁሙ  ሳንገድለው  ሞተ¡ ዝም እንዳለ በመንበሩ ተዘግቷል የቀብር በሩ ተፈፅሟል ምዕራፉ ተሰብሯል የመኖር ክንፉ! አንጠፍጥፎ ጨልጧታል የሞላንለትን ፅዋ ወይን ፍሬ ነበርን እንበል፣ምድረ ጎምዛዛ ግራዋ! ልብ ካለን ለፀፀት ፣ልባችን አፉን እንዳይከፍት ደረታችንን እንደልቅ ፣ከከርሰ ህሊናችን ውስጥ አስመሳይ ኩሸት አናፍልቅ! "የት ነበሩ እስከዛሬ?" እንዳይል ጓደኛ ዘመድ የነበር ገመድ እንግመድ በሙት ላይ ችሎት አቁመን በጅናዛው ላይ እንፍረድ! ቀኝ እጁ ነበርን እንበል ዝና ነው የሕይዎት አበል¡ እንደወርቅ ጥርስ ነቅለን ስሙን ካስከሬኑ ላይ ለአፍታ ደምቀን እንታይ! ቤተኞች ነበርን ያላችሁ ቤቱን  ስትጠይቁ ግዴለም  አትሳቀቁ¡ ሳይከስም ወሬው ሳይጠፋ፣ ሳይወጣባችሁ ሰልስቱ ወፍ ሳትቀድማችሁ ለመርዶው ፣ በጨረባ ተራኮቱ! ዳዋ ሳይወርሰው መቃብሩን የመዋጮ ሀውልት ሳይፈርስ ለወሬ አሁን ነው መድረስ፤ አሁን ነው ያዞ እንባ ማፍሰስ! አውጁ ሞቱን አውጁ! ዝግባው ቢወድቅም ቅሉ ከጠራራው መንፈሳችሁ በስም ታዛው ተጠለሉ። Alex Abreham @gGetem @sirak6 @gGetem
185
14
ፀደይን በመስኮት . ( በእውቀቱ ስዩም) . . ክረምቱ ሲወጣ ርጥብ ዳሱን ነቅሎ አዳሜ ከተሜ ጃንጣላውን ሰቅሎ ካቦርታውን ጥሎ አዳም ከሄዋኑ (ድስት ከነክዳኑ) ላጤውም ለብቻው ወንዱ ደረት ሊያሳይ በባህር ዳርቻው ሴቱም እንደልቡ፤ ቂጡን እየጣለ በሙቅ አሸዋ ላይ እየተንጋለለ ቅብጠት ድርያ፤ ሲያምረው፤ ማጭድ ታጥቆ ገባ ሁሉን የማይምረው፤ ፊት ያለውን ሁሉ በብረት መዳፉ፤ የሚያጠናግረው ፤ እምቢልታ ተነፋ ደወል ተደወለ ያልታደለው ጠፋ ቀሪው እቤት ዋለ ሰው ቤቱ መሸገ መስኮት እንደጋሻ፤ አየወለወለ፤ በየአደባባዩ እዩኝ እዩኝ ባዩ እንዳልተጀነነ ሰው ለመኖር ብሎ፤ ከኑሮ መነነ! እኔም እንዳገሬው፤ ለነፍሴ ብሳሳ ለብሻት ሰነበትኩ፤ ቤቴን እንደገሳ፤ አምና እንዳልነበርኩኝ የተፈጥሮ ሚዜ፤ የፀጋው ተካፋይ የእልፍኝ እስረኛ ነኝ ፤ አጮልቄ የማይ ያውና እዚያ ማዶ፤ጥርት ያለ ሰማይ ያቻት እዚያ ማዶ፤ ያልተሞቀች ፀሀይ! በየልምላሜው በየዛፍ ቅጠሉ ንቡ ወፉ ትሉ ሲቦርቅ ሲራኮት! እኔ ግን ሸኘሁት! ፀደይን በመስኮት
191
15
(በላይ በቀለ ወያ) በሰው አእምሮ ልክ በሰው እውቀት መጠን፤ ያለሁ ተወስኜ የአሁንን ብቻ ነው... ልነግርሽ ምችለው ፤ እርግጠኛ ሆኜ በኋላ ምን ቢሆን ፤ ነገ ምን ቢፈጠር መገመት ነው እንጂ ፣ ተስፋ መድረግ እንጂ ፣ እርግጠኛ ሆኜ አልችልም በናገር፡፡ እናም አሁን ላይ ነው ! ከራስ አስበልጦ ፣ የኔ አንቺን መውደድ ፣ የኔ አንቺን ማፍቀር፡፡ ።።።፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ በኋላ ብርቅሽ ፣ ነገ ላይ ብጠላሽ ፣ ‹‹አይወደኝም ነበር›› ዋሽቷል እንዳትይኝ የአሁን እውነቴን ፤ ዘላለም እመኚኝ፡፡ ምክንያቱም የኔ ውድ በኋላን ያለፈ ፤ ነገን የሚሻገር አሁን ነው ሰው መጥላት፤ አሁን ነው ሰው ማፍቀር ቅፅበት ነው መለየት ፤ ቅፅበት ነው መጣመር፡፡ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣።።።፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ እናም አሁኔ ላይ….. ከራሴ አስበልጬ ፣ አንቺን ያፈቀርኩሽ እናም አሁኔ ላይ….. የዘልዓለሜ ነሽ ፣ ብዬ እንደነገርኩሽ ቀናቶች ወራቶች ፥ አመታቶች ሁሉ እኔ አንቺን ሳፈቅርሽ የእድሜ ዘመናቶች ፣ አሁኔ ላይ አሉ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ በኋላ ብርቅሽ ነገ ላይ ብጠላሽ "አይወደኝም ነበር " ፣ዋሽቷል እንዳትይኝ የአሁን እውነቴን ፤ ዘላለም እመኚኝ፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡ @gGetem @gGetem @gGetem
227
16
Jose & Leo mak የሆሄያት ህብር🦋🦋 Leo @Leoyri 🚶‍♂🚶‍♂🚶‍♂🚶‍♂🚶‍♂ JOSI @yosikeman 🕺🕺🕺🕺🕺 @gGetem @gGetem 🎬🎤🎹🎼🎧🎤🎤🎧🎧🎲
Jose & Leo mak የሆሄያት ህብር🦋🦋 Leo @Leoyri 🚶‍♂🚶‍♂🚶‍♂🚶‍♂🚶‍♂ JOSI @yosikeman 🕺🕺🕺🕺🕺 @gGetem @gGetem 🎬🎤🎹🎼🎧🎤🎤🎧🎧🎲 Memory 😳
237
17
ልጠይቅህ መልስልኝ ልጠይቅህ መልስልኝ ልብን ከፍተህ መልስልኝ ለይቅርታ ተንበርክኬ ስለምንህ እያነባው ስማፀንህ በቸልታ የገፋከኝ አሁን ስሞት ይቅርታህን የምትሰጠኝ ላልመለስ መሄዴን ረስተሀው ነው? ፍቅርን በተራብኩኝ መወደድን በፈለኩኝ አንዲትን ቃል የነፈግከኝ አሁን ስሞት የምትነግረኝ ፈገግ እንድል ደስ አንዲለኝ? በቁም ሳለሁ ረስተኀኛል መች አንደሰው ቆጥረኀኛል አሁን አሁን እኔ ልቅደም የምትለኝ ባስቀድምህ ከፊት ትሆን ነበር? የእውነት የእወነት ትወደኝስ ነበር አሁን ያልከኝ እቺ አጭር ቃል ሳትዋሸኝ በቁም ሳለሁ ከአንደበት ይወጣል? ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗        @gGetem ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝ 4 any comment                     @leoyri በገጣሚ ጆሲ: @Joyefull ❥❥__⚘_❥❥
401
18
"በኔ መንገድ ካልሄድክ መንገድህ ገደል ነው" ፤ ማለት የሚከጅል "እንደኔ ካላሰብክ ማሰብ አትችልም" ፤ ሊል የሚዳዳው ጅል በህይወት መንገድ ላይ... እንደራሴ ፤ ነፍሴ ምትሞግተው ስንት ገደል አለ "ድልድይህ ነኝ" የሚል ፤ መሻገር ሲያቅተው።። ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ @gGetem ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝ 4 any comment @leoyri ❥❥________⚘_______❥❥
292
19
በቀን እንደሞትኩ... ከአፈሩ  አፈሩን ጥለነው ከሰማዩ ሰማያቱን አልፈነው ሄድን ሄድንና... ከፈጣሪ የፍርድ መንበሩ ጋር ደረስን፤ ተረኛ ነበርና... ደጃፉ ላይ ወንበር ስበን ተቀመጥን። ተረኛ እስኪጠራ ፥ እስኪገባ ፈጣሪው ጋ ትዝ ይለኛል ፥ ባንዲት ርዕስ ስናወጋ። ሞትኩኝ... የሚላስ የሚቀመስ አጥቼ ሞትኩኝ... "ትን" ብሎኝ ብፌ አሰናድቼ ሞትኩኝ... አልጋ ላይ ላመታት እንዳልነበርኩ ማቅቄ ሞትኩኝ... ስዝናና ውዬ ስመለስ ደክሞኝ መሪ ለቅቄ ሞትኩኝ... በተኛኹበት ወዳጄ ባልኩት በሰው ታንቄ ሞትኩኝ... ሞትኩኝ ሲሉ ፥ ኹሉ ኹሉም በየተራው በቀኑ እንደሞተ ፥ ኹሉ ሰው ሚያወራው። እኔ ግን... እኔ ግን... በቅጡ መኖሬን በቅጡ መሞቴን ስላላወኩ በቀኔ ሳይሆን በቀን እንደ ሞትኩ አስታውሼ ነበር ፥ የተናገርኩ!    @gGetem @gGetem
290
20
ያመሻሽ ስንኞች (በእውቀቱ ስዩም) በቀዝቃዛ ጎጆ፤ በደብዛዛ ኩራዝ እንባ እያጣቀስኩኝ ፤ በምገልጠው ጥራዝ፤ ኑሮየን ባጠናው፤ ፍቺው አይገለጥ ሊቅ ሆኘ ተፈጠርሁ፤ በቂል ለመበለጥ፤ “”””” እሳቴን አንድጄ ጭራሮ ማግጄ ሰታቴየን ጥጄ ሺ ጊዜ ባማስል፣ ራት አላበሰልሁ እኔ ከማገዶው፤ ቀድሜ እየከሰልሁ፤ By Bewketu seyoum @gGetem @gGetem
225