fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝

መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝

رفتن به کانال در Telegram

+ከተለያዩ ፅሁፎች የተገኙትን መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰብኩ ፅሑፎችንና ትምህርቶችን እናካፍላችሁ፡፡ ''አንብበን እንለወጥ።'' +መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ https://t.me/menfesawe12+

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝

کانال መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ✝ (@menfesawe12) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 11 716 مشترک است و جایگاه 7 713 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 973 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 11 716 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 17 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -38 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -8 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 1.39% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 1.01% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 163 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 118 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 3 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“+ከተለያዩ ፅሁፎች የተገኙትን መንፈሳዊ ህይወትን የሚሰብኩ ፅሑፎችንና ትምህርቶችን እናካፍላችሁ፡፡ ''አንብበን እንለወጥ።'' +መንፈሳዊ ህይወት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ https://t.me/menfesawe12+”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 18 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

11 716
مشترکین
-824 ساعت
-117 روز
-3830 روز
آرشیو پست ها
🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 h
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በሉት  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0

+++ እግዚአብሔር የሚፈራ ሰው ምን ያስፈራዋል?! +++ አምላካችን “እግዚአብሔር ማን ነው?” ብለው የተገዳደሩት ትዕቢተኞቹ እነ ፈርዖንን ያስጨነቀው በምድር ላይ በጣም ትንሽ በሆኑ እና በሚናቁ እንደ ዝንብ እና እንቁራሪት ባሉ ነፍሳት ነው። በፊቱ ራሳቸውን ዝቅ ያደረጉ እነ ዳንኤል ግን ለተራቡ አናብስት ቢሰጡ፣ ሦስቱ ወጣቶች ደግሞ ወደሚንቀለቀል እሳት ቢጣሉም ልባቸው ለደቂቃ እንኳ አልደነገጠም። እግዚአብሔርን የሚደፋፈሩ ሰዎች በጥቂት ነገር ሲፈሩ ሲጨነቁ ይታያሉ። እርሱን የሚፈሩ ግን በምድር ሌላ ምንም የሚያስፈራቸው ነገር የለም። “አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም” መዝ 23:4 ዲያቆን አቤል ካሣሁን

በዘመነ መጸው ውስጥ ፭ ንዑሳን ክፍሎች አሉ።  እነሱም፡-   ፩.ዘመነ ጽጌ            ፬. ብርሃን እና                 ፪. አስተምህሮ       ፭. ኖላዊ ናቸው ።                 ፫.  ስብከት                                                              ከእነዚህም መካከል ከመስከረም ፳፮ እስከ ኅዳር ፮ ለ፵ቀናት ያህል የሚቆየው በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ የእመቤታችን ስደት የሚታወስበትና እጅግ ጥልቅ ምስጢር የያዘ ክፍል ዘመነ ጽጌ(ወርኀ ጽጌ) ይባላል። ጽጌ ማለት ‹ጸገየ› ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ትርጓሜውም ‹አበበ፤ አፈራ፤ በውበት ተንቆጠቆጠ፤ በደም ግባት አጌጠ፤ የፍሬ ምልክት አሣየ› ማለት ነው፡፡ በዚህ ወቅት በአበባ የተመሰለች እመቤታችንንና በፍሬ የተመሰለ ልጇን ከወቅቱ ጋር በማዛመድ የምናመሰግንበት ጊዜ ነው። በወርኃ ጽጌ በዋናነት እመቤታችን ከልጇ ከኢየሱስ ክርስቶስ ከቅዱስ ዮሴፍና ከቅድስት ሰሎሜ ጋር በሄሮድስ ምክንያት ወደ ምድረ ግብጽ መሰደዳቸውን በማስታወስና  በቤተ ክርስቲያናችን ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በደረሱት ድርሰት (ማኅሌተ ጽጌና ሰቆቃወ ድንግል) በማኅሌት ይከበራል። የስደትን  ነገር ስናነሳ እንዲሁ እንደውሃ ፈሳሽ እንደ ወንዝ ደራሽ ሳይሆን አስቀድሞ በነቢዩ ኢሳይያስ  እግዚአብሔር በፈጣን ደመና ተጭኖ ወደ ግብጽ ይመጣል ኢሳ ፲፱፡፩ በማለት የተነገረ ነው። የስደት ወቅት በምንመለከትበት ጊዜ ወደ ምድረ ግብጽ የተሰደዱት ግንቦት ፳፬ ነው። ታዲያ ስለምን ቤተክርስቲያናችን ወደ መስከረም ቀይራ ታከብራለች ? ቢሉ ስለ ፪ ምክንያት ነው።                                    ፩. የስደት መነሻቸው ግንቦት 24 የሚውለው በበዓለ ኀምሳ በመሆኑ  በደስታ ወቅት የስደትን ነገር ማዘከር ስለማይገባ ነው።  ፪. ዘመነ ጽጌን ፍለጋ ነው።ምክንያቱም አበባዎች ለእመቤታችን ለድንግል ማርያምና ለልጇ ምሳሌዎች ናቸውና ።ይህንን ታላቁ ነቢይ ኢሳይያስ እንዲህ በማለት ይገልጸዋል። ከእሴይ ሥር በትር ትወጣለች ከእርሷም አበባ ይገኛል።ኢሳ ፲፩፡፩በማለት እንደነገረን ምሳሌን ከምሥጢር ጋር አዋሕዶ ለማክበር ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ሥርዓት ሰርተዋል። ስለዚህ ኦርቶዶክሳውያን በዘመነ ጽጌ  በሄሮድስ የተመሰሉ ከልባችን የክርስቶስን ፍቅር የሚያሳድዱ ቅናትንና ትዕቢት አስወግደን ዘወትር ሕፃኑንና እናቱን በልባችን ጽላት አንግሠን እንድንኖር አምላካችን ይርዳን። የልባችን ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሰደድ አብራ ትሰደዳለችና። ድንግል ሆይ "እስከ ማእዜኑ ትሄልዊ በምድረ ነኪር ሀገረኪ ገሊላ እትዊ፤  እስከ መቼ ድረስ በባዕድ ሀገር ትኖሪአለሽ? ወደ ሀገርሽ ገሊላ ተመለሽ።” የሰላም መገኛ ሰላማዊት ርግብ ሱላማጢስ ሆይ፥ ሰላምን ትሰጭን ዘንድ ወደ ዐሥራት ሀገርሽ ኢትዮጵያና ወደ ልቡናችን ጓዳ ተመለሽ በማለት መለመን ይገባል።         የእመቤታችን የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን!                      ወስብሐት ለእግዚአብሔር

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ወርኀ ጽጌ ክፍል ፩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት በአንድ ዓመት ውስጥ ያሉት ፫፻፷፭/፮ ቀናት በ ፬ ወቅቶ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!                    ወርኀ ጽጌ ክፍል ፩ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ መሠረት በአንድ ዓመት ውስጥ ያሉት ፫፻፷፭/፮ ቀናት በ ፬ ወቅቶች  ይከፈላሉ፡፡እነሱም፦                              ፩. ዘመነ መጸው (መከር)መስከረም ፳፮-ታኅሣሥ ፳፭ ፪. ዘመነ ሐጋይ (በጋ) ከታኅሣሥ ፳፮-መጋቢት ፳፭ ፫. ዘመነ ጸደይ (በልግ) ከመጋቢት ፳፮-ሰኔ ፳፭ ፬. ዘመነ ክረምት ከሰኔ ፳፮-መስከረም ፳፭ ናቸው። እነዚህ ወቅቶች እያንዳንዳቸው ፺ ቀናት ሲኖራቸው ዘመነ ክረምት ብቻ ፺፭/፺፮ ቀናት አሉት። በዚህም መሠረት  ከመስከረም ፳፮ ቀን  እስከ ታኅሣሥ ፳፭ ቀን ድረስ ያለው ወቅት  ‹‹ዘመነ መጸው››(መኸር) ይባላል፡፡ መጸው ማለት ‹‹መጸወ ፤ መጽለወ ጠወለገ›› ካለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲሆን ወርኀ ነፋስ (የነፋስ ወቅት)ማለት ነው። ወቅቱም ከዘመነ ክረምት ቀጥሎ የሚገባና  በክረምት ዝናብ የበቀሉ ዕፀዋት አዝርት የሚያብቡበትና ፍሬ የሚያፈሩበት እንዲሁም ወንዞችና ምንጮች የሚጠሩበት  የአበባ፣የነፋስ፣ የፍሬ ወቅት ነው፡ ጠቢቡ ሰሎሞን  ይህን ሲገልጽ ‹‹እስመ ናሁ ክረምት ኀለፈ ወዝናም ገብአ ድኅሬሁ  ጽጌ አስተርአየ በውስተ ምድርነ ጊዜ ገሚድ በጽሐ  ቃለ ማዕነቅ ተሰምዐ በምድርነ  በለስ አውፅአ ሠርጸ  አውያን ጸገዩ ወወሀቡ መዓዛ፡  እነሆ ክረምት ዐለፈ፤ ዝናቡም ዐልፎ ሔደ፡፡ አበባ በምድር ላይ ታየ፤ የመከርም ጊዜ ደረሰ፡፡ የቊርዬውም ቃል በምድራችን ተሰማ፡፡ በለሱ ጐመራ፤ ወይኖችም አበቡ፤ መዓዛቸውንም ሰጡ፤›› (መኃ. ፪፥፲፩-፲፫) በማለት ያስረዳል፡፡

🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ዘማሪ አቤል መክብብ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎚 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 🎚 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🎤 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧