cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot

Більше
Рекламні дописи
18 836
Підписники
+2624 години
+1497 днів
+62930 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

አንድ የምስራች - የኒቃቡ ተስተካክሏል!    በአአዩሙተህ የሰፈረ ሰላም ካምፓስ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ ከጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፕሮፌሰር አንዷለም ደነቀ ጋር ባደረጉት ጥልቅ ውይይት ከኒቃብ ጋር ተያይዞ ያለው ችግር ተስተካክሏል:: ፕሮፌሰሩ በላይብረሪ ሃላፊዋ የተፈጠረው ችግር ስህተት መሆኑንና ዩኒቨርሲቲውን እንደማይወክል ገልፆ ለሴት ተማሪዎች ሁሉም ቦታ እንደማንኛውም ሴት ፈታሽ እንዲመደብ አሳስቧል:: ከዚያ በመቀጠል አልማዝ ተስፋዬ ለሰራችው ጋጠ ወጥ ስራ ተጠያቂ እንደምትሆንና እርምጃም እንደሚወሰድባት ገልፇል::   እኛም የሚወሰድባትን እርምጃ ተከታትለን የምናሳውቅ ይሆናል::   መብቱን አሳልፎ የሚሰጥ ትውልድ አይደለንም:: መብታችንንም አንለምንም:: @aaumsu @STRONG_IMAN
Показати все...
👍 15😢 1
በያንዳንዱ መጥፎ በመሰለን ነገር ዉስጥ ሁሉ እኛ የማናውቀው አላህ ብቻ የሚያውቀው ኸይር ነገር አለ። @STRONG_IMAN
Показати все...
37👍 6
00:14
Відео недоступнеДивитись в Telegram
በለሊት ከነወታደራዊ ልብሱ መጣ። እናቱን ሊያያት ፈልጎ ተጠጋ። አቀፈና ጠረኗን ማገ። ግንባሯን እየሳመ እጆቿን ጨበጥ አድርጎ ያዘ። ለደቂቃዎች እንኳ አልቆየም ተሰናበታትና ወደ ፍልሚያው ሜዳ ሮጠ። በአይኗ እስከመጨረሻው እያየች ሸኘችው። ሊላሂ ደሩኩም ያ ቀሳም @STRONG_IMAN @STRONG_IMAN
Показати все...
😢 25 8
የተከፋችሁበትን ነገር ሁሉ ለአላህ ንገሩ። ከርሱ ዉጭ ጉዳታችንን የሚጠግን ማን አለ? @STRONG_IMAN
Показати все...
👍 48 13
በያንዳንዱ መጥፎ በመሰለን ነገር ዉስጥ ሁሉ እኛ የማናውቀው አላህ ብቻ የሚያውቀው ኸይር ነገር አለ። @STRONG_IMAN
Показати все...
#አንዳንዴ ከደረሰብህ በደል የበለጠ የበደለህ ሰው ማንነት ይበልጥ ያሳምምሀል። ከዛሬው አንዳንዴ የተወሰደ ማታ 2 ሰዐት ላይ ይጠብቁን👍
Показати все...
👍 47🥰 4 2🤣 2
Фото недоступнеДивитись в Telegram
Показати все...
😢 29💔 22👍 6😭 1
01:14
Відео недоступнеДивитись в Telegram
ወላሂ ምላቹ እሄ ነገር ሲደርስባቹ ነው ምታውቁት.... GUESS what እስከ ቅርብ ጊዜ እኔም እሄን ነገር እየተቃወምኩ ድምፅ እሆናለው እንጂ ማንም ሰው እምነቴን አይነካም እል ነበር እስኪደርስብኝ ድረስ አሁን እዚ ግቢ ላይ ጀለቢያ መልበስ አይቻልም... አለመቻሉን ሳላቅ ጁምዐ እየሆድኩ ማንም አይደለም የከለከለኝ ዘበኛው... ነው ከስድብ ያልተናነስ አማርኛ እየተጠቀመ ነበር እየገላመጠኝ ጀለቢያህን ሰብስብ ነበር ያለኝ። አሁን ላይ ወላሂ ስሜቱ አይገባቹም አንገቴን አቀርቅሬ ፀጥ ብዬ ነው የታዘዝኩት አሳቻ ሰዐቶች እንጂ ሚጠበቁት ሁሉም ሙስሊም ጠል ነው ይትም እሩቅ ምስራቅ እተሂዱ Islamophobia እዚው ሀገራችን ሞልቷል አሁንም እንደ ሁለተኛ ዘጌ ነው እየኖርክ ያለህው... @STRONG_IMAN
Показати все...
👍 48💔 25😢 11 1
የምር ግን የትኛው ጉዳይ ነው?
Показати все...
🤔 1
Показати все...