cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
19 609
Suscriptores
+5724 horas
+1367 días
+78230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

in another word ጥርግ🤚
Mostrar todo...
🤮 4👍 1
መሄድን ለመረጡ አታጎንብስ የጀናዛ ሰላት ሩኩእ የለውም። @STRONG_IMAN
Mostrar todo...
👍 10👏 5
00:28
Video unavailableShow in Telegram
Massacres occur around the clock in the Gaza Strip, in which civilians are brutally killed. በጋዛ ሰርጥ ከሰአት ሰአት ጀምሮ እልቂት እየተፈፀመ ሲሆን በዚህ ወቅት ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ እየተገደሉ ነው። @STRONG_IMAN
Mostrar todo...
IMG_2987.MP410.09 MB
😢 8😭 8😨 1
የዛሬው ቀን በጋዛ ከባድ ቡዙ ደም የፈሰሰበት ቀን ነው...ብዙ አይነት ምስሎች እየተለቀቁ ነው ...የኔ እዚ መልቀቅ ምንም ነው ህመማቸው ካልገባን በዱዐቹ አትርሷቸው
Mostrar todo...
😢 20😭 4
በ ሰሜን ጋዛ በምግብ እጦት ምክኒያት የሚሞቱ ህፃናት ቀን በቀን እየጨመረ ነው @STRONG_IMAN
Mostrar todo...
😭 67💔 44👍 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
በጋዛ ከተማ የስደተኞች ካምፕ ውስጥ በመኖሪያ ቤቶች ላይ የደረሰውን የቦምብ ጥቃት ተከትሎ ብዙኋን ህፃናት ለሞት ተዳርገዎል አሁንም ተርበዎል አሁንም እየተገደሉ ነው @STRONG_IMAN
Mostrar todo...
😭 52💔 20
🖤 ህይወት በተደጋጋሚ ለከዳችው ሰው የመጨረሻው ሙከራ ልትሆን ትችላለህና ቃልህን ጠብቅ ።     @STRONG_IMAN
Mostrar todo...
👍 39😭 3👏 2😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
«ይህች ዐለም ልክ እንደ ተራራ ናት። ድምፅህ በአንተ ላይ የተመሠረተ ነው። በመልካም ድምፅ ስትጮህ በመልካሙ ይመልስልሀል... በመጥፎ ድምፅ ስትጮህ ራሱን መጥፎውን ደግሞ ያሠማሀል። ዱንያም እንዲህ ናት አንድ ሠው ስላንተ መጥፎ ቢናገርም አንተ ስለ እርሱ መልካም ተናገር ... አለምን ትለውጥ ዘንዳ ቀልብህን ቀይር»✨🦋 ሠይዲ ሸምስ አት-ተብሪዝ https://t.me/Strong_iman
Mostrar todo...
👍 33 10🥰 3
አዳማ ከተማ ላይ ያላቹ.... መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ያሰባቹ በቅርቡ ለመጀመር ያሰባቹ ወይም ምታውቁ ሰው ካላቹ inbox... ገና ያልተመዘገባቹ...@Siwave1
Mostrar todo...
👍 6
በዚች trend gn ሰው ሁሉ ሂወት እንደመረረው... ሂወት ሂወት እያሉ ነው so what ምን ይሁን ብንሄድ ይሻላል ልትል💀 ሂዳ ማን ይፈልግካል...ማወቅ ያለባቹ እንደዚህ አይንተ ሞትን እንደ አማረጭ ምቶስዱ ሰዎች....ማለት እናንተ ብቻ ነው እንዴ ሂወት የከበዳቹ ሚመስላቹ...እናንተ ብቻ ነው ስራ አልገራ ያለቹ፣ ያመናቹት የካዳቹ፣የምቶዱት የራቃቹ ....nah aydelm ሁሉም ጋር ነው እኮ እናንተ special አይደላቹ እሹሩሩ ምትባሉት😑 የምር ሂወት ከብዶኛል ምትሉ...እስኪ ዞር ብላቹ ተመልከቱ አብዛኛው በብር የተፈተነ ነው እስኪ በሞት ብትፈተኑ ኖሮ ምን ልትሉ ነው ፍልስጤማውያንን አስቡ እእ ወገን ከነሱ ጋር ችግራቹን አወዳድሩ እና ምንም እንደሆነ ትረዳላቹ.... ሌላም አትሂዱ በአረብ ሀገር ያሉ እህቶችን life አስቡ... በዛ ውጣ ወረድም ይኖራል... ሶፊያ ሚባለው ታሪክን አስታወሳቹ አ... የሱን ነፀብራቅ ነው ሚኖሩት እና አንተ ምን ጎሎብህ ነው ሂወት በቃኝ ምትለው😕 ደካማ ልፍስፍስ ብትሄድ ይሻልሀል...እቺ አለም ለደካሞች አቶኑም ሂድ😐
Mostrar todo...
👍 86👏 15👎 5🤝 4😁 3
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.