cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

S֮t֮r֮o֮n֮g֮ I֮m֮a֮n֮

❥ሁሌም ቢሆን ለዲንህ ትልቁን ቦታ ስጥ!! «ያ አላህ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣኝ፡፡» Channelu ሚሰጣቸው አገልግሎቶች👇 🌟የ ታላቁ ዳኢ የመሀመድ ሀሰናት ሙሀደራዎች ✨ውቡ ድንቅ አና አስተማሪ ታሪኮች ኢስላማዊ አጀንዳዎች ,islamic qoutes &others 4 any comment at 👉 @strong_iman_bot

Больше
Рекламные посты
19 742
Подписчики
-4024 часа
+1107 дней
+60530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

00:12
Видео недоступноПоказать в Telegram
ቴል አቪቭ በተቃውሞ ተንጣለች። በፖሊስና በተቃዋሚዎች መካከል ውጥረት ነግሷል። አድማ በታኝ ፖሊሶች በውሃ ስብስቡን ለመበተን እየሞከሩ ይገኛል። ሰልፈኞቹ የወራሪዋ እስራኤል እስረኞች በድርድር ከጋዛ ካልተመለሱ ኔታንያሁ ከኮንግረሱ እንዲወጣ አንፈቅድም እያሉ ነው። @STRONG_IMAN @STRONG_IMAN
Показать все...
IMG_5335.MP42.23 MB
👍 9
አሁን most probably ሻንጣቹን እየሸከፋቹ ነው ሲዎክ መስገጃ እና ቁርዐን እንዳትረሱ🤚 ከዛ በምግብ ሙሉት ልብስ እራሱ አያስፈልግም😂
Показать все...
😁 21🥰 5
ረስቼው... ነበር እሆን ቀንጨብ ቀንጨብ እያረገ ነው ብቻ ሙሉን በሉት በቃ ሚያስጨንቅ ነገር አይኖርም👍
Показать все...
👍 6🤝 1
ለተፈታኞች የሚደረግ ዱአ --------------------------- ሁሉም ሰው ሊያደርግ የሚገባው ከፈተና በፊት፣ በኋላ፣ ወደ ፈተና ክፍል የገባ ግዜና የረሳው ነገር ካለ የሚደረጉ ዱዓኦችና አዝካሮች!  Strong iman ቻናል ለተፈታኞች መልካም ፈተና! አላህ ከእናንተ ጋር ይሁን ከላይ ያለው ማለት አይዘጉ! #ሌሎችም_ይወቁ_እስኪ_share_አድርጉ       ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ @Strong_iman @Strong_iman
Показать все...
ለተፈታኞች፤ የሚደረግ ዱዓእ አውራድ.mp32.17 MB
22😁 6👍 3🥰 2👏 1👌 1
ድርድሩንና የእስረኛ ልውውጡን አስመልክቶ ዬዲዮት አህሮኖት የተሰኘውን የዕብራይስጥ ጋዜጣ ዋቢ አድርጎ የቁድስ ሚዲያ እንደዘገበው፡- በቀሳም ሙጃሂዶችና በወራሪዋ እስራኤል መካከል እየተደረገ ያለውን የስምምነት ሶስት እርከኖች እንዲህ አትቶታል፡- ⭕️ የሁለተኛውን ምዕራፍ ተግባራዊ ለማድረግ በመጀመሪያው የድርድር ምዕራፍ የወራሪዋ ጦር ከጋዛ ሙሉ በሙሉ ለቆ እንዲወጣ ሐማስ የጠየቀ ሲሆን በህይወት ያሉና የታመሙ ሴት እስረኞች በዚህ ዙር ይለቀቃሉ። ወራሪዋ እስራኤል ግን ይህን ሐሳብ አልተቀበለችም። ⭕️ ሁለተኛው ምእራፍ በቁጥር በርከት ያሉ እስረኞችን መለዋወጥ ሲሆን ሶስተኛው ምዕራፍ የወራሪዋን እስራኤል ጀናዛ ማስረከብ በምትኩም ከፍተኛ ፍርድ የተወሰነባቸው የፍልስጤም እስረኞች እንዲፈቱ ይደረጋል። ⭕️ ሐማስ የማረካቸው የወራሪዋ እስራኤል ወታደሮች ከእስር የሚለቀቁት የመጀመሪያው ምዕራፍ ስምምነት መደረግ ከጀመረ ከ16 ቀናት በኋላ ሲሆን የሚለቀቁትም ሁለተኛው የስምምነት ምዕራፍ አምስተኛው ሳምንት ካለቀ በኋላ ነው። ⭕️ በሁለተኛው ዙር የሚደረገው ድርድር ሲቀጥል ቋሚ የተኩስ አቁም፣ የወራሪዋ እስራኤል ጦር ከጋዛ ሰርጥ በመውጣት ሰብዓዊ እርዳታ ማስገባትን ያካትታል። ⭕️ የወራሪዋ እስራኤል ጦር ከፊላደልፊያ ለቆ እንዲወጣ እንዲሁም ገለልተኛ የውጭ ኃይሎች በጋዛ ሰርጥ ይስፈሩ የሚለውን ሐሳብ ሐማስ እንደማይቀበል ይፋ አድርጓል። ⭕️ ሃማስ ዛሬ ምሽት አሊያም ነገ ጠዋት የወራሪዋን እስራኤል ምላሽ እንደሚጠብቅ አስታውቋል። ⭕️ የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን ከጦር ኃይሉ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት ጋር በመገናኘት ስምምነቱ ሁሉንም እስረኞች ለማስለቀቅ ብቸኛ አማራጭና ዕድል መሆኑን ጠቅሶ በዚህ መሰረት መቋጨት እንዳለበት ተወያይተዋል። አላህ መልካሙን ሁሉ ያሰማን @STRONG_IMAN @STRONG_IMAN
Показать все...
👍 17🙏 3
00:45
Видео недоступноПоказать в Telegram
🍁የዛሬው የቁርዓን ግብዣ🍁 🥰 @Strong_iman
Показать все...
oo4rjAeGMEVOYkELINUCfAgrIG3oe9hgljRfXL.mp43.33 MB
10🥰 5👍 2
የወራሪዋን ጦር ሬድዮ ምንጭ አድርጎ ቁድስ ፌድ እንደዘገበው፡- ♦️ የወራሪዋ እስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ብርጋዴር ጄኔራል ራን ኮካቭ "ራንጆ" ከሠራዊቱ ራሱን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። ♦️ በተያያዘ ዜና የተጀመረው ድርድር ፍሬ አፍርቶ የእስረኞች ልውውጥ እንዲደረግ የሚጠይቁ ሰዎች የቴልአቪቭን ጎዳናዎች ሞልተው ሲጮኹ ውለዋል። ኔታንያሆ ስልጣኑን ይልቀቅ የሚሉ ድምፆች በርክተው ተሰምተዋል። ስለ ድርድሩ ዝርዝር ነገር ከደቂቃዎች በኋላ ወደናንተ አደርሳለሁ via Mahi mahisho @STRONG_IMAN @STRONG_IMAN
Показать все...
👍 11
00:32
Видео недоступноПоказать в Telegram
እሄ ሁላ በ ጀኒን ከተማ በ ዊስት ባንክ @STRONG_IMAN
Показать все...
1796f9af6115416629f1e19703b355ff4e3ff934bcb4f5a688828f2f6785df43.mp48.48 MB
👍 8💔 4
Reality ... @STRONG_IMAN
Показать все...
🔥 19💔 16👍 12 1
የማይጠቅሙ እውቀት.... በኢትዮጵያ ከአለማችን በቀን ከፍተኛ ህፃን የሚወለድበት ሀገር 7ተኛ ደረጃ ላይ እንዳለች ታውቃላቹ በቀን 10900 ህፃናት... አንደኛዎ ህንድ ስቶን 62,900 ህፃናት በቀን ይወለዳል💀 @STRONG_IMAN
Показать все...
🙊 14👏 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.