cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☪AHLEL MUSLIM☪

ኡማውን ማገዝ ለሚፈልግ 👇👇👇 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000598346748 Ahlel muslim social & charity organization. https://t.me/ahlelmuslim1 አንድ ኡማ~አንድ ሰውነት

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
13 201
مشترکین
-1724 ساعت
+1117 روز
+72730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:21
Video unavailableShow in Telegram
1.10 MB
6
የኮንያ አበቦች  ክፍል ▀① ╚════•| ✿ |•════╝                            ✍  አይመኒ (🍂ይምረኝ ይሆንን ያላነበባችሁ ቤተሰቦች፡ 2ቱ ታሪኮች ትሥሥር ስላላቸው ቀድማችሁ የሂልዋን ታሪክ ብታነቡ እላችኋለው     መልካም ንባብ)                  <<ሐሱዬ  ዱንያን አሁንም ታምናታለህ እንዴ? እባክህን መሞኘትህን አቁም?!>> የምሰማው የሂልዋ ድምጽ በሀዘን ድሪቶ የሞቀ ነበር  <<እባክህን ውዴ ተዋት>>  ከፊት ለፊቴ ያለችው ጽጌሬዳ አበባ እጅጉን ታምራለች......ቀነጠስኳት  መዐዛዋ መንፈስን ያድሳል.....እሾኋ ግን ጣቶቼን ሸረካክቷቸው ነበር  ።ከሀይቁ ጀርባ የሚሰማው የሂልዋ ጩኸት  እየበረታ ሄደ።                  ከእንቅልፌ የነቃሁት  የተኛሁባት በደርቅ ሳር የታጨቀች  የከብቶች ፉርሽካ ማመላለሻ ተንቀሳቃሽ ጋሪ ስታንገጫግጨኝ ነበር።ፀሃዩኣ ከማለዳው ማቃጠሏን ይዛለች። <<ሐሰን  ተነሳህ እንዴ   እስከ እርሻ ቦታው እንደተኛህ እየጎተትኩ ልወስድህ ነበርኮ>>  አባህ ኡመር ናቸው።ላያቸው ዘመን ያለፋቸው ሽማግሌ ይመስላሉ  ዋ  ጥንካሬአቸው...                 ከዘመን በአንዱ  <<ሀሰን ጃን ተነስ ቁርስ ብላልኝ>>  የሚለውን የኡሚን መረዋ ድምጽ እሰማ ነበር....ድሮ   የካይት ውድድር በሚያሳስበኝ የልጅነት ግዜዬ።              የኢራንን ምድር ለቅቄ የወጣሁት በደመነፍስ እንጂ እራሴን እየመራሁ አልመስልህ አለኝ። እልህ አስጨራሽ የባቡር ጉዞዎች....ረሃብ   ጥማት ፡  የሐይቅ ላይ ታንኳ....ብርድ እና ቸነፈር።ቱርክ!            ወደ ቱርክ ከገባሁ አመት አልፎ በቀጣዩ የማይታወቅ ዘመን ሊደረብ ነው። በዚህ ማለቂያ በሌለው የእርሻ ሥፍራ ላይ ቀሪዋን ህይወቴን  ከአዝመራዎች ጋር ሽው ሥል  ከፍሬው አድጌ  ከቅጠሉ ልረግፍ ወስኛለሁ። ማለዳውን በባዶ ልብ እነቃለሁ   ሰዎች <<አልሐምዱሊላህ>> ብለው ፈጣሪያቸውን ሲያመሰግኑ እገረማለሁ፡ ምናልባት እኔ ባመሰግን  ቃሌ ሰማይ ቤት ስትደርስ አሽሙር ተብላ ትያዝብኛለች ለዚያም ይሆናል  ዝምታዬን የታጠቅሁት ።ምሽቱን  ከጭለማው ጋር ስፎክር አድራለሁ  <<ዋልህ አንተ ጽልመት ነኝ ባይ   የልቤን ጥቁር አሻራ አሳይህና   እኔ  የጠዋት ንጋት ነኝ አስብልሃለው>>።                አብዛኛዎቹን ቀናቶች እህል በመሰብሰብ፡በመከመር፡  በትላልቅ  ማዳበሪያዎች ውስጥ በመጠቅጠቅ እና እህሎቹን አልጋዋ ጋሪዬ ላይ በመጫን አሳልፋለሁ።ያለሁበትን ቦታ ስም ግን እስካሁን በቅጡ አላወቅሁትም።             <<ዛሬ ብዙም ሥራ የለብንም ልጄ  ጥቂት የምንተክላቸው የማንጎ ችግኞች አሉ እነሱን ጨርሰን እዛው ከአውድማው ላይ እያወጋን እንውላለን>>  አባህ ኡመር ናቸው።  በህይወት ያሉ አባት። <<እሺ አባህ እሺ>>  አልኳቸው በጋሪዋ ላይ እንደተኛው እሳቸው ከፊት ሆነው እየጎተቱኝ። ወደ እርሻው ቦታ እንደደረስን  ዶማ ጨብጠው በላብ ተጠምቀው የሚቆፍሩትን ሰራተኞች ሰላም እያልን  የሰፊው እርሻ ቦታ አካል ሆንን።ብዙ የሚባሉ  የማንጎ ተክሎችን ለሰዐታታ ያህል ስንተክል ከቆየን በኋላ  <<እንረፍ በቃ ልጄ ሐሰን  ነገ እንጨርሰዋለን>> አሉኝ የግንባራቸውን ላብ እያንጣፈፉ   <<ሁፍፍ እሺ አባህ ሳላስበው ደከመኝ እኮ>>  አልኳቸው።ፈገግታቸው ፍፁም አባታዊ ነው።           አቧራማውን  የጋሪውን ጎን ተደግፈን የያዝናቸውን ቂጣዎች በቀረችን ወተት ማጣጣም ጀመርን፡ከቱርክ ትኩስ የኤደን  አየር ጋር። የመጀመሪያዬ ጉርሻ ላይ አባህ ኡመር ጉሮሮኣቸውን ጠራርገው ወሬ ጀመሩ   <<ልጄ ግን እስከዛሬኮ ታሪክህን ነግረኸኝ አታውቅም  እስኪ ዛሬን ትንሽ አጫውተኝ>> ።ጥያቄያቸው ትን አስባለኝ  <<ኡኹ ኡኹ    ታሪክ? >> እኩያዬን የማወራ ነው የምመስለው  << ታሪክ ከመሃል ሲሰማ ጥሩ አይመስለኝም አባህ ኡመር>> በእርሻዎቹ መሃል በተዘረጋው የአፈር መንገድ አቧራው ሲነሳ ከሩቁ ይታያል <<ታሪክ የሚያምረው ካለቀ በኋላ ሲተረክ ነው  ማለትም  በመቃብር ድንጋይ ላይ ተለብጦ   ከሞት በኋላ>> ።አባህ ኡመር  አተኩረው እያዩኝ እንደሆነ ጥላቸው ያሳብቃል <<ልጄ ንግግሮችህ  አይደለም ለብላቴናው አንተ  ለእድሜ ጠገቡ እኔም ይከብዳሉ>>  <<አባህ እሺ ምን ልንገራችሁ  ጠይቁኝ እመልሳለሁ>>  በቆሪጥ ሳያቸው ፈገግ አሉ። <<ደግ ደግ   ከየት ነው የመጣኸው  ሀሰን?>>። ሲፊን የምትባል መንደር ነበረች አይደል?  ያ የቱሊፕ ዛፍ   ፡የበረዶ ሜዳዎች ፡ ካይት አብራሪ ህፃናት << ምነው ዝም አልክ ሀሰኔ?>>  አሉኝ ድምፀታቸው እየተለወጠ  <<አስጨነኩህ እንዴ?>> <<ኸረ በፍፁም አባህ     እ እ  ከኢራን ነው የመጣውት  ከቴህራን ከተማ>>  <<ኢራን ኢራን ባለቅኔዋ?   ምነው ልጄ ሩቅ ሀገር ጠራህሳ>> ያመኑኝ አልመሰለኝም  <<የምርህን ነው አይደል>>  አሉኝ በአግራሞት እየጎነተሉኝ <<አዎ አባህ  አዎ>>  <<ጥራት ይገባህ ጌታዬ !  አንተ ለጋ ቀንበጥ ምን እዚህ እግር ጣለህ ታዲያ?>> አፋቸውን እየሸፈኑ ያስላሉ  <<ቤተሰብ የለህም?>>     እስከመቼ ይሆን ይህንን ቃል በሰማሁ ቁጥር የልብ ምቴ  ግልብያዋን ምታደራው?። ምን ልበላቸው ይሆን?  ውብ እናት ነበረችኝ ለይላ የተባለች  አይኗ ሀዘል አረንጓዴ  ጉንጮቿ ጦረኛ    ፀጉሯ በተፈጥሮ ጥቁር ሂና የደመቀ   ደግሞም የፍቅር ንግስት የናፍቆት ጎተራ። አባትም ነበረኝ   ውይ  እሱማ!መብረቅ   እሱማ ብልጭታ   ተጠብቆ የሚቀር የበጋ ዝናብ።   እህቴ...    << ቤተሰብ ነበረኝ አባህ ግን  ....>>   ከአቧራማው መንገድ የሚመጡ የፈረስ ኮቴዎች ከመልሴ አሰናከሉኝ ። ቦርካካ አመዳም ሱሪ በቦቲ ጫማ ያደረገ  ባለሰፊ የቴክሳስ ኮፊታ  ሰውዬ ከቡኒው ፈረስ ላይ ወረደ።አይኖቹን በኔ ላይ እንደተከለ ከሩቁ ያስታውቃል።      አባህ ኡመር ድንጋጤ በተቀባ ድምጽ እየተነፈሱ  <<ይሄ አረመኔ በድጋሚ መጣ>> ብለው ለራሳቸው  አወሩ።           ትምባሆውን እየለኮሰ ነበር።አይኖቹ አሁንም እኔ ላይ ናቸው  <<ጋሽ ኡመር  ማነው ደሞ ይሄ አይነግቡ ብላቴና    ቀልጣፋ ይመስላል ባክህ>> አባህ ኡመርን አየኋቸው። በስስት አይን አይኔን እያዩ  << እኔም በወጉ ያላወቅሁት ልጅ ነው ወዳጄ    እህሎችህን ደግሞ...>>   አላስጨረሳቸው። << እቸኩላለሁ እቸኩላለሁ       ሰማህ  ኡመር  እኔ ወደዚህ እርሻ ጎራ ብዬ ባዶ እጄን ስመለስ አይተከኝ አታውቅም መቼስ>> የትምባሆው ጢስ ከአፉ ስር ይንቦለቦላል ፡አተኩሮ ላየው ስጋ በል ይመስል ነበር። << ለዛሬ አዝመራዎችህን አቅፈሃቸው ተኛ  መልከመልካሙን ጉብልህ  እኔ አሳድርልሃለው>>           ጮክ ብሎ ተጣራ  ....ማነህ ሚዛር  ናና ልጃችንን አቅፈህ ከሰረገላው አስገባው...... የአባህ ኡመር አይን እንባ ስታቀር አይቺኣት አላውቅም ነበር፡ይህን ጠንካራ አባት ተላምጄው ነበር፡ልክ እንደምጋደምባት ጋሪ። <<እባክህን ሺምር እሱ እርሻው ላይ የሚያግዘኝ ቀኝ ክንዴ ነው     የፈለግከውን ያህል የእህል ክምር አስጭነህ ንዳ እባክህን እሱን አትውሰድብኝ ተለመን>>……    የእርሻው መንደር አባቴ።        ቱርክ  ከሰፋፊ አውድማዎች ላይ 🎈 🎈 ክፍል ሁለት ይቀጥላል
نمایش همه...
👍 6
የዚህ ታሪክ ቅጣይ የሆነው የኮንያ አበቦች ዛሬ ማታ ይጀምራል ! ምናልባት ይህ ታሪክ የመጨረሻችን ሊሆኝ ይችላል ። ወደ ዲን መማማር ጠለቅ እንላለን ኢንሻአላህ ❤️
نمایش همه...
7
Photo unavailableShow in Telegram
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) በስንት አመታቸው ነበር ወደ አኼራ የሄዱት ? ሀ , 51 ለ , 60 ሐ, 63 መ, 40 ረ ,መልስ የለም 🕑ማሳሰቢያ ቀድሞ ለመለሰ ነው🕐
نمایش همه...
ረ ,መልስ የለም
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
❤️ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎች❤️
❤️ምርጥ በምርጥ ኢስላሚክ ፒክቸሮች❤️
💕join💕join💕join💞join💕join💕
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
🌼🌼በቁርአን እንተዋወሰለን🌼🌼
🌼🌼የስኬት መንገድ🌼🌼
🌼🌼የቀኑ ሶስት ሀዲስ🌼🌼
🌼🌼ስኬት በኢስላም🌼🌼
🌼🌼በተዋቂ ኡስታዞች የተዘገጀ የዳዕዋ🌼🌼
🌼🌼የስሀቦች አባባሎች በፒክቸሮች🌼🌼
🌼🌼ጆይን በማድርግ ቤተሰብ ይሁን🌼🌼
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.