Lesperance - 2013
رفتن به کانال در Telegram
1 618
مشترکین
+124 ساعت
+97 روز
+1230 روز
آرشیو پست ها
1 620
Repost from Yeka Education
✔️ተማሪዎች ፈተና እየተፈተኑ ባለበት ወቅት የተረጋጋ መንፈስ መያዝ፣ ጊዜን በአግባቡ ማስተዳደር፣ ጥያቄዎችን በጥንቃቄ ማንበብ እና እርግጠኛ ያልሆኑባቸውን ክፍሎች ማለፍ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ይረዳል::
✅ፈተናውን በአግባቡ ለመወጣት የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ተግባራዊ ማድረግ ይገባል፡:
⭐️መመሪያዎችን በጥንቃቄ ያንብቡ፡
✅የፈተናውን ወረቀት መመሪያ እና ጥያቄዎች ከመጀመርዎ በፊት በደንብ መረዳት ስህተቶችን ይቀንሳል::
⭐️ጊዜን በአግባቡ ይመድቡ፡
✅ለእያንዳንዱ ጥያቄ የሚሆን ጊዜ በማስላት በአንድ ከባድ ጥያቄ ላይ ብዙ ጊዜ አያጥፉ። ጊዜ እንዳይባክን የሚያውቋቸውን ጥያቄዎች አስቀድመው ይስሩ::
⭐️አስቸጋሪ ጥያቄዎችን ይለፉ፡
✅መልሱን ወዲያውኑ ማግኘት ያልቻሉትን ጥያቄ ምልክት በማድረግ አቆይተው ይመለሱባቸው::
⭐️መረጋጋትን ያዳብሩ፡
በፈተና ወቅት ጭንቀት ከተሰማዎት ጥልቅ ትንፋሽ በመውሰድ አእምሮዎን ያረጋጉ::
⭐️መልሶችን ይከልሱ፡
✅ፈተናውን ከማስረከብዎ በፊት የተሰሩትን መልሶች በሙሉ በስርዓቱ መፈተሽዎን ያረጋግጡ::
🔠🔠🔠🔠
🔠🔠🔠
Our Channel
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
