fa
Feedback
ከጠቢባን ምድር ツ•| አብዱ ~ ሩሚ |•

ከጠቢባን ምድር ツ•| አብዱ ~ ሩሚ |•

رفتن به کانال در Telegram

°| ✍ከአፍቃሪያን ገጽ በፍቅር ቀለም |° •[ ከጠቢባን ምድር! ]• 🌴 دار الحكمآء

نمایش بیشتر
4 063
مشترکین
+224 ساعت
-87 روز
-1730 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26
سپتامبر '26
+16
در 2 کانال‌ها
اوت '26
+91
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+104
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+77
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+53
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+52
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+44
در 4 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+41
در 3 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+41
در 3 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+37
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+63
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+49
در 3 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+61
در 2 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+70
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+73
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+64
در 2 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+75
در 3 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+75
در 4 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+69
در 2 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+84
در 1 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+101
در 2 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+104
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+136
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+114
در 3 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+59
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+34
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+7
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+42
در 4 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+55
در 3 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+66
در 3 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+36
در 2 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+30
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+101
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+25
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+16
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+10
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+8
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+9
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+143
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+208
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+273
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+315
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+584
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+379
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+268
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+248
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+235
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+202
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+492
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+1 096
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+592
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+683
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+589
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+571
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+625
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+1 170
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+781
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+1 051
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+820
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+3 979
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
06 سپتامبر+3
05 سپتامبر+2
04 سپتامبر+2
03 سپتامبر+4
02 سپتامبر+4
01 سپتامبر+1
پست‌های کانال
2
💔
💔
259
3
💚
💚
335
4
በሌት በመዐልቱ ስለኛ ዋተቱ እጃቸውን አንስተው በእምባ ሰነበቱ ያ ረብ ኡመቲ ኡመቲ. . . ባበበ ተስፋ በሰፋ እዝነት የሚማፀኑት ፡ለኛው ነበረ ፤ ብስራቱ ደርሶ እስኪያረጋቸው ውብ ልሳናቸው ሰርክ ኡ
በሌት በመዐልቱ ስለኛ ዋተቱ እጃቸውን አንስተው በእምባ ሰነበቱ ያ ረብ ኡመቲ ኡመቲ. . . ባበበ ተስፋ በሰፋ እዝነት የሚማፀኑት ፡ለኛው ነበረ ፤ ብስራቱ ደርሶ እስኪያረጋቸው ውብ ልሳናቸው ሰርክ   ኡመቲን   ከረረ ፡ ጂብሪልን ላከው " ብለህ ጠይቀው ለውዴ አህመድ? ምነው ማንባትህ? ምነው ማልቀስህ? እምባህ ከፂምህ እስኪወርድ! " ጂብሪል ደረሰ ጥያቄን ይዞ ፡ ከረበል ካዕባ ፡ ምነው ማንባትህ? ብሎ አላቸው ፡ ለአባ ዘይነባ ፤ ያ ጅብሪል . . . " ኡመቴ ኡመቴ ይህ ነው ጭንቀቴ! ብስራት ከወዱድ ደረሰ የዘይኔም እምባ ታበሰ " አብሽር ሙሀመድ አታልቅስ አብሽር ያ አህመድ  አታምባ በኡመትህ ጉዳይ አናስከፋህም ትደሰታለህ ሀዘን መከፋት አይጠጋህም! " ቡሽራ ለና ! __ አብዱ ሩሚ አላሁመ ሶሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ♥ @ktebiban_meder
394
5
بدون متن...
2
6
يا حبيبَ القلوبِ من لي سِواكا ارحمِ اليومَ مُذنبًا قد أتاكا أنتَ سُؤلي ومُنيتي وسُروري قد أبى القلبُ أن يُحبَّ سِواكا يا مُرادي وسيِّدي واعتمادي طالَ شوقي متى يكونُ لِقاكا ليسَ سُؤلي من الجِنانِ نَعيمًا غيرَ أنّي أُريدُها لِأراكا ❤️‍🔥
547
7
| ከዘመነ ግኝቴ ጋር አብሮኝ የኖረው እኔነቴን ቀበርኩት። ልክ ቅርፊቷን ሰብር እንደ ወጣች ጫጩት አዲስ ነፍስ ከገላዬ ተፈልቅቃ ወጣች። የሚያስፈራኝን የለውጥን ደጃፍ ተሻገርኩት። የእውነትን በትር ይ
| ከዘመነ ግኝቴ ጋር አብሮኝ የኖረው እኔነቴን ቀበርኩት። ልክ ቅርፊቷን ሰብር እንደ ወጣች ጫጩት አዲስ ነፍስ ከገላዬ ተፈልቅቃ ወጣች። የሚያስፈራኝን የለውጥን ደጃፍ ተሻገርኩት። የእውነትን በትር ይዤ። መወላወሌ አክትሞዋል። ያለፈ ታሪኬን ከመሬት ሆድ ስር በሰላም አሳርፌ ዛሬ ላይ ባገኘሁት እውነት ላይ መራመድ ነው ፍላጎቴ። የእያንዳንዱ የእግሬ ፋና አበባ መልኩን ልቤ ላይ ያኖራል። | @ktebiban_meder
490
8
الله❤️‍🩹🥺 © عشق❤️‍🔥
الله❤️‍🩹🥺 © عشق❤️‍🔥
461
9
ውብ አዳር🩵
560
10
የእስትንፋሴ መጨረሻ ላይ በደረስኩኝ ጊዜና እስትናፍሴ ሲቆራረጥ ; በዚህች አለም ላይ ስላፈራሁት ጥሪትና ቅሪቴን በመጠየቅ ጊዜ አታባክኑ። ይልቅ የእስትንፋሴ መባቅያ የተፈቃሪዬን ስም ስለ መያዙ ጠይቁ
የእስትንፋሴ መጨረሻ ላይ በደረስኩኝ ጊዜና እስትናፍሴ ሲቆራረጥ ; በዚህች አለም ላይ ስላፈራሁት ጥሪትና ቅሪቴን በመጠየቅ ጊዜ አታባክኑ። ይልቅ የእስትንፋሴ መባቅያ የተፈቃሪዬን ስም ስለ መያዙ ጠይቁ። ምክንያቱም ተፈቃሪዋን ( አል ወዱድን ) እየጠራች የተሻገረች ነፍስ በሞት በኩል አትሞትም። @ktebiban_meder
583
11
ደግሞም ስላደረሱብሁ በደልና ጠባሳ አስባለሁ። እንዴት ያለ ነፍስ ነው እዝነትን በጭካኔ የሚመልስ። አንቱን ተቃወሙሁ ፣ እብድና ጠንቋይ ሲሉ ስምሁን ሊያጠፉ ሞከሩ። አንቱ ግን ስለመመራታቸው ዱዓ አደረ
ደግሞም ስላደረሱብሁ በደልና ጠባሳ አስባለሁ። እንዴት ያለ ነፍስ ነው እዝነትን በጭካኔ የሚመልስ። አንቱን ተቃወሙሁ ፣ እብድና ጠንቋይ ሲሉ ስምሁን ሊያጠፉ ሞከሩ። አንቱ ግን ስለመመራታቸው ዱዓ አደረጉላቸው። ሰውነቶንም አቆሰሉ። አንቱ ግን አላዋቂነታቸውን እየጠቀሳችሁ እዝነትና መመራትን በእምባ ለመኑላቸው። ከተወለዱባት ቀዬ እንዲሰደዱ ምክንያት ሆኑባችሁ። አንቱ ግን አሁንም ልቦ በእዝነት እንደተሞላ ነበር። ኦ አንቱ ተፈቃሪ! የፍጥረታትን ልብ በገደብ አልባ እዝነትሆ ረቱ። አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ💚
494
12
وَعَذَلتُ أَهلَ العِشقِ حَتّى ذُقتُهُ فَعَجِبتُ كَيفَ يَموتُ مَن لا يَعشَقُ
وَعَذَلتُ أَهلَ العِشقِ حَتّى ذُقتُهُ فَعَجِبتُ كَيفَ يَموتُ مَن لا يَعشَقُ
472
13
وَعَذَلتُ أَهلَ العِشقِ حَتّى ذُقتُهُ فَعَجِبتُ كَيفَ يَموتُ مَن لا يَعشَقُ
وَعَذَلتُ أَهلَ العِشقِ حَتّى ذُقتُهُ فَعَجِبتُ كَيفَ يَموتُ مَن لا يَعشَقُ
1
14
ፍም እሳትን ለመትፋት እንዲሚያጓራ ተራራ ፡ ነፍሴ ብሶቷን ታቅፋ ወደ ውስጥ እምባ ስትዘራ ፡ በሰባራ ክንፍ ስትንገዳገድ ስትድህ ከብዷት መራመድ ፡ በዱንያ ተዓብ በነፍስያ ረሃብ : በሺ ወከባ ፡ ተከ
ፍም እሳትን ለመትፋት እንዲሚያጓራ ተራራ ፡ ነፍሴ ብሶቷን ታቅፋ ወደ ውስጥ እምባ ስትዘራ ፡ በሰባራ ክንፍ ስትንገዳገድ ስትድህ ከብዷት መራመድ ፡ በዱንያ ተዓብ በነፍስያ ረሃብ : በሺ ወከባ ፡ ተከባ! "አላህ" ትላለች በተማፅኖ ቃል ፡ ካ'ንድ " አላህ " በቀር የልቧን ዋይታ ፡ ማን ያውቃል? አብዱ ~ ሩሚ
441
15
❤️‍🔥 ኢማማው ነቢ ! @ktebiban_meder
❤️‍🔥 ኢማማው ነቢ ! @ktebiban_meder
558
16
አለም በጥልቅ አላዋቂነት ባንቀላፋበት ድቅድቅ ወቅት ላይ ፍፁም ፅልመትን የሚገፍ ብርሃን ተሸልመሁ ብቅ አሉ። ለአለማት እዝነት ተደርገው ተላኩ። እዝነት እንዲህ የአስተምህሮታችሁ አካል ብቻም አልነበር
አለም በጥልቅ አላዋቂነት ባንቀላፋበት ድቅድቅ ወቅት ላይ ፍፁም ፅልመትን የሚገፍ ብርሃን ተሸልመሁ ብቅ አሉ። ለአለማት እዝነት ተደርገው ተላኩ። እዝነት እንዲህ የአስተምህሮታችሁ አካል ብቻም አልነበርም። እዝነት በምትራመዱበት ፣ እዝነት በምትመለከቱበት ፣ እዝነት ይቅር በምትሉበት ፣ እዝነት በምትናገሩበት ፣ እዝነት ደካምማዎቹን በምታስታውሱበት ፣ እዝነት ከዘመናት ቡኋላ ለሚመጡ ህዝቦ ባነቡበት ፣ እዝነት በሁሉ የህይወት ክዋኔያችሁ የሚገለፅ ነበር። ለእርድ ፍቁድ የሆኑ እንስሳት እንኳ ከእዝነቶ ዘላቂ ድርሻቸውን አግኝተዋል። እንዴት ያለ ልብ ነው? ሺ አመታትን ተሻግሮ ላለ ህዝብ ተብሰልስሎ የሚያነባ። አንቱ የአላህ ተወዳጅ እንዴት ስምሆን ሰምቼ በሀፍረት ብናኝን አላክል? ዘመናትን ቀድመሁ በመናፈቅ የናፋቂዎን ልብ በገራም ናር ጭረዋታል። የቂኑ እስኪዘልቀው ድረስ መክሰል ሆኗል እጣው። አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ🩵 @ktebiban_meder
658
17
يارب معه...😭🕊💚
يارب معه...😭🕊💚
804
18
♥• ያ ሙሀመድ ﷺ‎. . . ! •♥ 🌹أهلا وسهلا #ረቢዕ #መዉሊዱል_ሀቢብ https://t.me/+Thgs_FEJ8KISTVm9
749
19
💚 ዐለም ፍፁም ፅልመት ውስጥ ተዘፍቆ በነበረበት ፣ እሳቤው በዘቀጠበት፣ ስብዕናው በረከሰበት፣ በዘረኝነት ተተብትቦ ህሊናውን በሸጠበት፣ ሴት ልጅን ማግኘት እንደ ትልቅ ነውር በሚታይበት፡ አልፎም ከነ ህይወቷ በምትቀበርበት። የገዛ ሚስታቸውን በቁማር በሚያሲዙበት።  የህሊና እና ሞራል ዝቀጠት ታች በተንጣለለበት፡ አለም ፊቷ ጀፍጋጋ ሆኖ እጅግ በጨለመበት ። አንዳችን ነገር ማድረግ የሚሳናቸውን ጥርብ ድንጋይና እንጨቶች የአማልክትነት ማዕረግ ተሰጥቷቸው ይመለኩ በነበረበት። በእጃቸው ያበጁትን የተጠፈጠፈን ቴምር ይገዙ በነበረበት ጥልቅ ያላዋቂነት ባህር ውስጥ በተዘፈቁበት ወቅት ነበር አለምን ከፅልመቷ ለዝንት አለም ወጥታ ታበራ፡ታሸበርቅ ዘንድ የማይጠልቁት ጀምበራችን ወገግ ያሉት። የዊላዳቸው ኑር የጨለመውን አለም ያበራው! : •<ዉሊደል ሁዳ ፈልካኢናቱ ዲያዑ ወፈሙ ዘማኒ ተበሱሙን ወሰናኡ>• "ቅኑ ነብይ ሲወለድ፡ ለፍጡራን ብርሀን ፈነጠቀ፡ ዘመን በደስታ ተዋጠ፡ በሳቅ በፌሽታ ደመቀ " - በውልደታቸው የደስታን ፈገግታ የፈገገው ከውኑ አሁንም ድረስ ይዘውት በመጡት ብርሀን አሸብርቋል። አለም በጉጉት ሲጠብቀው በነበረው፡ በብስራት ለብዙ አመታት ከቀደምት ህዝቦች አንስቶ ሲጠበቅ በነበረው ኑር...የክህደትን ፅልመት ገርስሶ አለምን በብርሀን ሊያንጣል በረቢዐል አወል "አስራ ሁለተኛው" ቀን ላይ ፈነጠቀ። : ሰይዳችን ﷺ  የተወለዱባት ምድር ላይ ፍትህ ተዛንፎ፣ ጥቂቶች የበዛ ሀብትን አከማችተው ብዙሀኖች በችጋር ይደቆሱ ነበር፡ አምባ ገነኖች በድሀና ደካሞች ላይ አይለው እንደሻቸው  ይጨቁኑባታል። ክህደት፣ ውሸትና ክፋት ተወዶና ተከብሮ፣ እውነት መልካምነትና ቀናነት ተዋርደው ይታዩበት ነበር። ታድያ እንዲህ ባለው ሀገር የተገኙት የኛ ነቢይ ﷺ   ሲወለዱ አለም መልኳን ትቀይር ጀመር። ለአለማት እዝነት ተደርገው በተላኩት ነብይ ክህደት ረከሰ፡ እውነት ነገሰ፣ ቅንነት አበበ ክፋት ጠወለገ፡ አጥፊው ተገራ... አለም በሂዳያ ኑር በራ፡ ሴት ልጅ እንደ ውርደት መታየቷ ቀርቶ የክብር ዘውድ ሆና እንድትታይ ሆነች። ከመሀይምነት ወደ ላቀ አዋቂነት ደረጃ መሻገሪያው ድልድይ ተበጀ። የሺርክ ባንዲራ ተቀዳዶ የተውሂድ አርማ አለም ላይ ነገሰ። ታድያ ይህ ግልፅ እውነታን፡ ለልቦና ባልተቤቶች ከግልፅ መመሪያ ጋር ይዘው የተላኩት የኛ ነብይ ዊላዳቸው ላይ ታላቅነታቸውን አመላካች ክስተቶች ተከስተዋል። እመት አሚና እንዲህ ትላለች... " ነብዩ ﷺ በወጡ ጊዜ ከሻም ሀገር ህንፃዎችንና ሱቆችን ወለል አድርጎ ያበራ ብርሀን አብሯቸው ወጣ፡ (በዛው ብርሀን አማካኝነትም) የቡስራ ግመሎችን አንገት አየሁ።" ••• ኻሊድ ቢን መእዳን ከነብዩ ﷺ   ባልደረቦች ይዘው ባስተላለፉት፡ ሶሀበቶች ነብዩን ﷺ እስኪ ስለ ራስዎ ይንገሩን አሏቸው። ፦ ነብዩም ﷺ  << እኔ የአባቴ ኢብራሂም ዱዐ ነኝ። የኢሳ ለህዞቦቹ ያደረገው ብስራት። እናቴ እኔን ባረገዘች(ስትወልዳቸው) ጊዜ ከሆዷ በሻም መሬት የሚገኘውን ቡስራን ያበራ ብርሀን ሲፈነጥቅ ተመልክታለች።>> : እመት አሚና ነብዩን ﷺ ስትወልድ ከልጇ ጋር አብሮ የወጣውና ሻም ላይ ያሉ ህንፃዎችን ወለል ብሎ እንዲታይ ያደረገው ብርሀን የተውሂድን ኑር አመላካችና ፅልመትና ክህደትን ገርሳሽ ሆኖ አለምን ሚያዳርስ ስለመሆኑ አመላካች ነበር። : ሌላኛው ተዐምር ደግሞ በፋርስ ምድር ላይ መጁሳዎች(እሳት አምላኪዎች) ለአንድ ሺህ አመታት ያለ ማቋረጥ እያነደዱ ይገዙት የነበረው እሳት ሀቢባችን  ﷺ የተወለዱ ቀን ክስም ብሎ መጥፋቱ ነው። የባጢልን ብርሀን እያጠፉ የእውነታን ችቦ ሊለኩሱ ታስበው የተላኩ መሆናቸውን አመላካች ክስተት ነበር።  ___ እንኳን አደረሰን. . .አደረሳችሁ🩵! አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አልይህ💚
727
20
15- በገላጣው የቀትር ፀሃይ ፣ በደመናም ለቅሶ፡ በአዋራ ብናኝ ፡ ከጥፋት ቡኋላ ባለ የፀፀት ዝምታ ፣ በሌት ሆድ ምሽግም ፣ በበረሃው ፣ በስምጥ ውቅያኖስም ፣ በገዘፉ ተራሮችም ፣ በመካከላቸው ባሉ
15- በገላጣው የቀትር ፀሃይ ፣ በደመናም ለቅሶ፡ በአዋራ ብናኝ ፡ ከጥፋት ቡኋላ ባለ የፀፀት ዝምታ ፣  በሌት ሆድ ምሽግም ፣ በበረሃው ፣ በስምጥ ውቅያኖስም ፣ በገዘፉ ተራሮችም ፣ በመካከላቸው ባሉ ሸለቆዎችም ስር ፣ በእየንዳንዱ እስትንፋስ ውስጥም ሆኜ አሰስኩ። መገኛሁን ግን ከእስትንፋሴ በላይ ቀርቦ አገኘሁት። በሁሉም እሽክርክሪቴ ልቤ ስር ረግተዋል። አሁን ልቤን ይዤ እጓዛለሁ። የአፍቃሪዎችን እድያ እንደተጠማ ናፋቂ ፣ አልያ አፍቃሪ ለመሆን እንደሚታትር ብሩክ ወይ የወዳጅ ወዳጅ የመሆንን ሸረፍ ለማግኘት እንደጓጓ ጡፈይል መሆን ሽሄ ስደት ገባሁ። ከ እ ኔ ወደ አ ን ቱ . . .🩵 አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ❤️‍🩹 @ktebiban_meder
655