fa
Feedback
Bank of Abyssinia

Bank of Abyssinia

رفتن به کانال در Telegram

Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Bank of Abyssinia

کانال Bank of Abyssinia (@boaeth) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 185 341 مشترک است و جایگاه 350 را در دسته اقتصاد و امور مالی و رتبه 114 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 185 341 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 06 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 1 902 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 144 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید شده (به صورت رسمی توسط تلگرام)
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.94% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 5.40% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 18 405 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 10 001 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 46 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“Bank of Abyssinia – The Choice for All Welcome to BoA’s official Telegram channel! Use @BOA_ATM_bot to access: ATM locators Card services & support Real-time updates”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 07 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته اقتصاد و امور مالی تبدیل کرده‌اند.

185 341
مشترکین
+14424 ساعت
+6197 روز
+1 90230 روز
آرشیو پست ها
ለፍጆታ ሒሳብ ክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ! የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈ
ለፍጆታ ሒሳብ ክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ! የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈሉ! አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ፣ ህይወትዎን ያቃልሉ!ለመጀመር 👉https://bit.ly/BOAmbt #BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #DigitalBanking

ለፍጆታ ሒሳብ ክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ! የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈ
ለፍጆታ ሒሳብ ክፍያዎ... ሁነኛ ምርጫ! የትምህርት ቤት ፣ የውሃ፣ የአየር መንገድ ትኬት እና ሌሎች ልዩ ልዩ የፍጆታ ክፍያዎችዎን በእጅዎ ባለው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በቀላሉ ይክፈሉ! አሁኑኑ መተግበሪያውን ያውርዱ፣ ህይወትዎን ያቃልሉ!ለመጀመር 👉https://bit.ly/BOAmbt #BankOfAbyssinia #BoAMobileBanking #DigitalBanking

ይፍጠኑ! የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይጀምሩ! የአቢሲንያ ባንክ አፖሎ ዘመቻ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ተማሪ ጓደኛዎን በመጋበዝ ብቻ በእያንዳንዱ ሪፈራል 100 ብር ተጨማሪ ገቢ ያግኙ፤ በተጨማሪም ለው
ይፍጠኑ! የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይጀምሩ! የአቢሲንያ ባንክ አፖሎ ዘመቻ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ተማሪ ጓደኛዎን በመጋበዝ ብቻ በእያንዳንዱ ሪፈራል 100 ብር ተጨማሪ ገቢ ያግኙ፤ በተጨማሪም ለውጭ ሀገር ትምህርትዎ የሚሆን እስከ 1,000 ዶላር የውጪ ሀገር ምንዛሬ እድል ተሳታፊ ይሁኑ። የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ https://bit.ly/ApollocampusTelegram

ይፍጠኑ! የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይጀምሩ! የአቢሲንያ ባንክ አፖሎ ዘመቻ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ተማሪ ጓደኛዎን በመጋበዝ ብቻ በእያንዳንዱ ሪፈራል 100 ብር ተጨማሪ ገቢ ያግኙ፤ በተጨማሪም ለው
ይፍጠኑ! የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይጀምሩ! የአቢሲንያ ባንክ አፖሎ ዘመቻ ዛሬውኑ ይቀላቀሉ! ተማሪ ጓደኛዎን በመጋበዝ ብቻ በእያንዳንዱ ሪፈራል 100 ብር ተጨማሪ ገቢ ያግኙ፤ በተጨማሪም ለውጭ ሀገር ትምህርትዎ የሚሆን እስከ 1,000 ዶላር የውጪ ሀገር ምንዛሬ እድል ተሳታፊ ይሁኑ። የአፖሎ ሻምፒዮን ለመሆን ዛሬውኑ ይቀላቀሉ https://bit.ly/ApollocampusTelegram

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 27 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 27 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! October 07, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

እንዳያመልጥዎ! 500,000 ብር ለንግድዎ ትልቅ ዕድል! በአቢሲንያ ባንክ QR፣ POS ወይም በአካውንት ትራንስፈር ክፍያ የሚቀበሉ ነጋዴዎች፣ እስከ 500,000 ብር የዲጂታል ብድር የማግኘት ዕድል
እንዳያመልጥዎ! 500,000 ብር ለንግድዎ ትልቅ ዕድል! በአቢሲንያ ባንክ QR፣ POS ወይም በአካውንት ትራንስፈር ክፍያ የሚቀበሉ ነጋዴዎች፣ እስከ 500,000 ብር የዲጂታል ብድር የማግኘት ዕድል ይጠብቆታል። እያንዳንዱን ግብይት … በመንታ ስኬት ዛሬውኑ ሊንኩን በመጫን ይበደሩ https://bit.ly/BOAmerchantT

ጥንቃቄ እና ማስተዋል፣ ገንዘብን ይጠብቃል! የሳይበር ደኅንነት ከእያንዳንዳችን ይጀምራል። ለማንኛውም ነገር ምላሽ ከመስጠታችን በፊት በእርጋታ እናስተውል! STOP. THINK. VERIFY. REPORT
ጥንቃቄ እና ማስተዋል፣ ገንዘብን ይጠብቃል! የሳይበር ደኅንነት ከእያንዳንዳችን ይጀምራል። ለማንኛውም ነገር ምላሽ ከመስጠታችን በፊት በእርጋታ እናስተውል! STOP. THINK. VERIFY. REPORT. #CybersecurityAwarenessMonth #CyberSecurity #CyberSafe #BeCyberSmart

አስደናቂ የከተማ ዕይታዎችን እና የማይረሱ ትዝታዎችን በካናዳ በረራዎ ይፍጠሩ! በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ በረራዎን ኮዱን ተጠቅመው በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎ ትኬት ሲቆርጡ 10% ቅናሽ ያገኛ
+3
አስደናቂ የከተማ ዕይታዎችን እና የማይረሱ ትዝታዎችን በካናዳ በረራዎ ይፍጠሩ! በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓለም አቀፍ በረራዎን ኮዱን ተጠቅመው በአቢሲንያ ቪዛ ካርድዎ ትኬት ሲቆርጡ 10% ቅናሽ ያገኛሉ!   በተጨማሪም Sheba Miles አባልነቶን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከዓለም አቀፍ አጋሮቹ ጋር እየተጠቀሙ የተለያዩ ሽልማቾችን  እና ቅናሾችን ይጠቀሙ። ኮድዎን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ https://promotions.visa.com/campaign/Visa_Ethiopian_Airlines/ #PayWithVisa #bankofabyssinia #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 26 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 26 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! October 06, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

ርቀት አያግድዎትም ፈገግታዎ ይደርሳል ! ከቀድሞ ጓደኛዎ ፣ ከትምህርት ቤት አጋርዎ ፣ ከአብሮ አደግ ወዳጅዎ ጋር በደስታ ይገናኙ። ያለ ምንም እንግልት፣ ከስልኮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ፍቅርዎን ፈገግ
ርቀት አያግድዎትም ፈገግታዎ ይደርሳል ! ከቀድሞ ጓደኛዎ ፣ ከትምህርት ቤት አጋርዎ ፣ ከአብሮ አደግ ወዳጅዎ ጋር በደስታ ይገናኙ። ያለ ምንም እንግልት፣ ከስልኮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ ፍቅርዎን ፈገግታዎን በአቢሲንያ ሬሚት  ይላኩ። የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ። 👉 https://bit.ly/abyssiniaremitremit #EthiopianDiaspora #MoneyTransfer #AbyssiniaRemit #ፈገግታ

የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች፣ ክቡር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የተሰማንን ደስታ እየገለጽን፣ መጪው የሥራ ዘመን የ
የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች፣ ክቡር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ በመመረጣቸው የተሰማንን ደስታ እየገለጽን፣ መጪው የሥራ ዘመን የተሳካ እንዲሆንላቸው እንመኛለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

አካውንት ከፍተው ያንቀሳቅሱ ... ተበድረውም ይለወጡ! የአቢሲንያ ባንክ የግል ወይም የድርጅት አካውንት ከፍተው በማንቀሳቀስ ለንግድዎ እስከ 500,000 ብር፣ ለግል ፍላጎትዎ እስከ 100,000 ብር
አካውንት ከፍተው ያንቀሳቅሱ ... ተበድረውም ይለወጡ! የአቢሲንያ ባንክ የግል ወይም የድርጅት አካውንት ከፍተው በማንቀሳቀስ ለንግድዎ እስከ 500,000 ብር፣ ለግል ፍላጎትዎ እስከ 100,000 ብር ብድር ፣ የገንዘብ ሽልማት እንዲሁም ፈጣን እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ተጠቃሚ ይሁኑ። ዛሬዉኑ ይጀምሩ ... ይለወጡ! https://bit.ly/BOAenkut እንቁ ጉዞ ጉዟችን ወደ እድገት !

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 25 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! October 05, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 23 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 23 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! October 03, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

Baga Ayyaana Irreechaa Geessan! እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሰዎ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssin
Baga Ayyaana Irreechaa Geessan! እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሰዎ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ ! #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

በዚያራ እና በሙሐባ የደመቀ ጁሙዐ ይሁንልን!! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!!
በዚያራ እና በሙሐባ የደመቀ ጁሙዐ ይሁንልን!! አቢሲንያ አሚን ዕሴትዎን ያከበረ!!

በኢሬቻ - በምስጋናው በዓል ላይ ለወዳጅ ዘመድ፣ በአቢሲንያ ሬሚት በኩል የፍቅር ሰላምታዎን ይላኩ፤ በምርቃት ይንበሽበሹ! የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይጠቀሙ እና 10% ጉርሻ ያግ
በኢሬቻ - በምስጋናው በዓል ላይ ለወዳጅ ዘመድ፣ በአቢሲንያ ሬሚት በኩል የፍቅር ሰላምታዎን ይላኩ፤ በምርቃት ይንበሽበሹ! የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይጠቀሙ እና 10% ጉርሻ ያግኙ! ዛሬውኑ ተመዝግበው ይጀምሩ! መልካም በዓል!

2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 22 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣
2% ተጨማሪ ጉርሻ! የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መስከረም 22 ፣ 2019 ዓ.ም) ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ላኪፔይ፣አፍሮካሽ፣ አሪፍፔይ፣ ፍራንክ ሬሚት፣ ካቻ ሬሚት፣ ታፕ ታፕ ሴንድ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ! October 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

ርቀት አያግደንም! የትም ይሁኑ የት፣ በአቢሲንያ ሬሚት ለቤተሰብዎና ለሚወዷቸው ፍቅርዎና እንክብካቤዎን ይላኩ! እርስዎ ከልብዎ የከፈሉትን ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ 10% ጉርሻ ጨምረን እናደርሳለን! የአቢሲ
ርቀት አያግደንም! የትም ይሁኑ የት፣ በአቢሲንያ ሬሚት ለቤተሰብዎና ለሚወዷቸው ፍቅርዎና እንክብካቤዎን ይላኩ! እርስዎ ከልብዎ የከፈሉትን ሲልኩ፤ እኛ ደግሞ 10% ጉርሻ ጨምረን እናደርሳለን! የአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይመዝገቡ እና ይጠቀሙ።👉 https://bit.ly/abyssiniaremitremit

ቤተሰብ ይሁኑ ... ይሸለሙ፣ ብድርም ይውሰዱ ! በአቢሲንያ ባንክ የግል ወይም የድርጅት አካውንት ከፍተው ሲያንቀሳቀሱ፣ በሂሳብ እንቅስቃሴዎ መሠረት የሚያድግ ለንግድዎ እስከ 500,000 ብር፣ ለግል
ቤተሰብ ይሁኑ ... ይሸለሙ፣ ብድርም ይውሰዱ ! በአቢሲንያ ባንክ የግል ወይም የድርጅት አካውንት ከፍተው ሲያንቀሳቀሱ፣ በሂሳብ እንቅስቃሴዎ መሠረት የሚያድግ  ለንግድዎ እስከ 500,000 ብር፣ ለግል ፍላጎትዎ ደግሞ እስከ 100,000 ብር ብድር በአነስተኛ ወለድ እንዲሁም የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ፡፡ ይፍጠኑ ዕድሉን ይጠቀሙ! ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን አካውንት ይክፈቱ! https://bit.ly/BOAenkut እንቁ ጉዞ ጉዟችን ወደ እድገት