💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر9 037
مشترکین
-424 ساعت
-177 روز
-6830 روز
آرشیو پست ها
ዘካተል ፊጥርን በወቅቱ በአካል ለማድረስ ያልቻለ ሰው የሚስሰጣቸውን አካላት እዚህ ቦታ ላይ አስቀምጨላችኋለሁ ብሎ አሳውቆ ማስቀመጥ ወይም ለወኪል መስጠት ይችላል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
الله أكبر الله أكبر الله أكبر
لا إله إلا الله
الله أكبر الله أكبر ولله الحمد 🌸
°°
#كيف كان السلف_يختمون رمضان ؟!
[ كانوا يكثِرون من الاستغفار والتّوْبة إلى الله ، والخوف من عدَم القبول ]
• قال ابن رجب الحنبلي :
الاستغفار ختام الأعمال الصالحة كلها فتختم به الصلاة والحج وقيام الليل، ويختم به المجالس، فكذلك ينبغي أن يُختم صيام رمضان بالاستغفار.
• كتب عمر بن عبد العزيز إلى الأمصار يأمرهم بختم رمضان بالاستغفار وصدقة الفطر فإن صدقة الفطر طهرة للصائم من اللغو والرفث، والاستغفار يرقع ما تخرق من الصيام باللغو والرفث.
{📖| لطائف المعارف لابن رجب }.
-
🔖ረመዷን ሊገባ ሲል ረመዷንን እንዴት በ ዒባዳ ማሳለፍ እንዳለብን ፕሮግራም እንዳወጣነው ሁሉ…ረመዷን ሊወጣ ሲልም ከ ረመዷንም ብኃላ እንዴት በ ዒባዳችን መቀጠል እንዳለብን ፕሮግራም ልናወጣ ይገባል።
~"የምናመልከው ያ' ህያው የሆነውን
አምላክ እንጁ በ አመት አንድ ግዜ የሚመጣን ረመዷን አደለም !!
~
t.me/https_Asselfya
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ፕሮግራሙ ተጀመረ
ገባ ገባ እያላችሁ
t.me/tdarna_islam?livestream
t.me/tdarna_islam?livestream
🔖ክብርና ልቅናሽ በቤትሽ!!
~وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ
➡️ በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም አትገለጡ፡፡
የዛሬዋን ቀን ፦እስቲغፋር በማብዛት ፦በነብያችን ላይ ሰለዋት በማዉረድ ፦ሱረቱን ካህፍ በመቅራት ፦ዱዓ በማድረግ የተለያዩ ኢባዳዎችን በመፈፀም እናሳልፋት።ረመዷ ሊሠናበተን ነዉ።እና አጨራረሳችንን እናሳምር።እንበርታ ።
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ነገ ጁሙዓ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኋላ በዚሁ ቻናል ላይ ገቢ ማሰባሰቢያ ይኖረናል
ይህችን ልጅ መርዳት የሁላችንም ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው ለዲኗ ብላ ነው ይህን መስዋዕትነት እየከፈለች ያለችው ሁላችንም እንገኝ
መገኘት የማትችሉ ከላይ ባለው አካውንት ገቢ ማድረግ ትችላላችሁ
https://t.me/tdarna_islam
https://t.me/tdarna_islam
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
ሂዳያ ትባላለች የ 11ኛ ክፍል ተማሪ ነበረች አላህ መርጧት የዛሬ ዓመት ወደ ቀጥተኛ መንገድ እስልምና በሰለምቴ ጓደኛዋ አማካኝነት ገብታለች ነገር ግን ወደ እስልምና ከገባችበት አንስቶ በእስልምና ውስጥ የነበራት ቆይታ በጣም አስቸጋሪ እና ከባድ ነበር
የእስልምና እምነት ተከታይ መሆኗን ወላጆቿ ሲያውቁ ከእምነቷ ለማስወጣት እግሯ ስር ወድቀው ቢለምኗትም አሻፈረች ይህን እምነቴን አለቅም ትላቸዋለች የዚያን ግዜ ወላጆቿ ጤነኛ ልጃቸውን የአእምሮ በሽተኛ ሆናለች ብለው ወደ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል ይወስዷታል እዚህም ማዕከል ውስጥ በየቀኑ 15 መድሃኒቶችን እየወሰደች ለ 1 ወር ሙሉ ቆይታለች በኋላም የት እንዳለች ሙስሊም እህቶቿ ባወቁ ግዜ የህግ አካልን ይዘው ቢሄዱም ጉቦ ለነሱ እየተሰጠ እሷን ከዚህ ማውጣት አልተቻለም ነገሩን ወደ መጅሊስ አካባቢ ላሉ ሰዎች ተነግሮ በመጨረሻም ወደ ፖሊስ ጣቢያ ከሄደች በኋላ ወደ ሙስሊም እህቷቿ ቤት ገብታለች አሁን ላይ ጨጓራዋ ክፉኛ ተጎድቷል
ደም ያስመልሳታል ጤነኛ ሆና ዕብድ ተብላ የአእምሮ ህመምተኞች ማዕከል መግባቷም ጭንቀት ውስጥ ከቷቷል
ይህችን አህታችን በምንችለው ሁሉ እናሳክማት እንርዳት
ለአላህ ብለን እንድረስላት ይህን ሁሉ መከራ እየተጋፈጠች ያለው ለእስልምናዋ ብላ ነው እኛስ ለእንዲህ አይነት ሰዎች የምንሰጠው ምላሽ ምን መመምሰል አለበት?
የባንክ አካውንት Ekram Teferi 1000571601005
ያሰለመቻት ልጀ ናት አካውንቷን ለጊዜው ሂዳያ ናት የምትጠቀምበት
ማንኛውንም መረጃ ከፈለጋችሁ በዚህ ስልክ +251994426897 መደወል ትችላላችሁ የነየታችሁትንም በዚህ ስልክ ስክሪንሹት አርጋችሁ ላኩልን ባረከላሁፊኩም ይህ በላጩ ወር ሳያልፍባችሁ የዚህን ኸይር ስራ ተሳታፊ ሁኑ ለሌሎችም ሼር አድርጉት
https://t.me/tdarna_islam
🔖لَيْلَةُ الْقَدْرِ خَيْرٌ مِّنْ أَلْفِ شَهْرٍ
~መወሰኛይቱ ሌሊት ከአንድ ሺሕ ወር በላጭ ናት፡፡
~አላህ ለሁላችንም ለይለተል ቀድር በረካ ይወፍቀን።t.me/https_Asselfya
🔖መልካም ሚስት በጅንጀና አትገኝም።
📍ኢብኑል አረብይ አልማሊኪይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
«መልካም ሚስት የምትገኘው ባንተ ጥረት አይደለም። እሷ ማለት አላህን ለሚፈራ ሰው የምትሰጥ የአላህ ሲሳይ (ሪዝቅ) ናት።»
📖أحكام القرآن (1/536)
=
~በነዚህ በዉድ ቀናቶች ዱአ አድርጉ።ውጭ አገር ላላችሁ ወገኖች
~
1- ዘካተል ፊጥር በራሳችሁ የምታወጡ ከሆነ ወደ ኢትዮጵያ ብትልኩ ነው የሚሻለው። በጣም ብዙ ወገን ተቸግሯል። እንዲያውም ካልከበዳችሁ ጨመርመር ብታደርጉ የበለጠ አጅር ታገኙበታላችሁ። በታማኝ ሰው ላይ ብሩን በመላክ እህሉን እየገዙ እንዲሰጡላችሁ አድርጉ።
2- አንዳንድ አሰሪዎች ዘካተል ፊጥራቸውን ለሰራተኞቻቸው ይሰጣሉ። ራሳችሁ ዘካ መስጠት ያለባችሁ ሆናችሁ ሳለ ዘካተል ፊጥራቸውን ለናንተ የሚሰጧችሁ ከሆነ ለሚገባው ክፍል አሳልፋችሁ ስጡ።
3- ዘካተል ፊጥራችሁን አሰሪዎቻችሁ ከራሳቸው የሚሰጡላችሁ ከሆነ በራሳችሁ ማውጣት አይጠበቅባችሁም።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
☘ክፍል አስራ ዘጠኝ (➀➈)
📌ረመዷንን ቁርአን ጋር
📚ተፍሲር፦ ሱረቱ ዱሃ
🎙በወንድም አቡ ማሂር
https://t.me/ahlu_Al_aser
﴿ سَلَامٌ عَلَيْكُم بِمَا صَبَرْتُمْ ۚ فَنِعْمَ عُقْبَى الدَّارِ﴾
[ الرعد: 24]
•••
لذة سماع القرآن || الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله .
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
