ch
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 850
订阅者
-124 小时
无数据7 天
-830 天
帖子存档
በመንገድህ ላይ ለጮኸ ውሻ ሁሉ ድንጋይ የምትወረውር ከሆነ ካሰብክበት አትደርስም። so ጉዳት የማያደርሱ ውሻዎችን ባላየ ማለፍ ይልመድብህ። t.me/Abu_lmran_Alaseriy

አቡ ዑበይዳህ ይባላል። ሰሓቢይ ነው። በኸሊፋው ዑመር ግዜ ... አንድ ክፍለ-ግዛት ተሰጥቶት ያስተዳድራል። ታድያ ዑመር አስተዳደሩን ለመፈተሽ ወደርሱ ቤት ሲሄዱ ያዩትን ማመን አቃታቸው። አቡ ዑበይዳ
አቡ ዑበይዳህ ይባላል። ሰሓቢይ ነው። በኸሊፋው ዑመር ግዜ ... አንድ ክፍለ-ግዛት ተሰጥቶት ያስተዳድራል። ታድያ ዑመር አስተዳደሩን ለመፈተሽ ወደርሱ ቤት ሲሄዱ ያዩትን ማመን አቃታቸው። አቡ ዑበይዳህ የሚኖረው በአንድ ክፍል ቤት ነው። ቤቱ ውስጥ የሰይፍ ሰገባ እና የገብስ ኪስ እንጂ ሌላ አጡ፤ ግራ ቢገባቸው ጠየቁት፤ “ይህ ነው ቤትህ?” አቡ ዑበይዳህ መልስ ሰጠ፤ “ዑመር ሆይ! (የዱንያ ቆይታችንኮ) ቀናት ናቸው! ከዚያም እናልፋልን”። ....አዎ! እ ና ል ፋ ለ ን። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

 የቁርአን አንድ ሶስተኛ.mp34.80 KB

~ቅሯት تعدل ثُلث القرآن
~ቅሯት تعدل ثُلث القرآن

📖🕯️ ▫️وَمِنَ اللَّيلِ فَتَهَجَّد بِهِ نافِلَةً لَكَ عَسى أَن يَبعَثَكَ رَبُّكَ مَقامًا مَحمودًا▫️ [الإسراء: ٧٩] وقوله: ﴿ومن الليل فتهجَّدْ به﴾؛ أي: صلِّ به في سائر أوقاته، ﴿ نافلةً لك ﴾؛ أي : لتكون صلاة الليل زيادةً لك في علوِّ القدر ورفع الدرجات؛ بخلاف غيرك؛ فإنَّها تكون كفَّــــارة لسيِّئاته. 📓 تفسير السعدي

እኛ ግን ምን ጎድሎን ነው!? 🪶–የ አቡ ቂላባ ድንቅ ታሪክ– «ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች» 📖الوسائل المفيدة للحياة السعيدة ከሚለው የኪታብ ደርስ ላይ የተወሰደ ወንድም አቡ ሱፍያን― =t.me/Sle_qelbachn1

ባልን ወደ ሌላ ሴት አንድከጅል የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ  ከነሱ መካከል:- ለባል አለመዋዋብ፣ ባልን አለማክበር፣ ሁሌ በሆነ ባልሆነው  ሲገባ ሲወጣ መጨቃጨቅ፣ ስራ ውሎ ሲመጣ ፊትን አኮሳትሮ መጠበቅ፣ ሳይዋዋቡ መጠበቅ፣ የሚበላቸውን ምግቦች በፅዳት እና አጣፍጦ አለመስራት፣ ሁሌ አሮጌ ልብስ ለብሶ ዝርፍጥፍጥ እዳሉ ተንጨብርሮ መጠበቅ፣ የራስ ንፅህናና የቤት ንፅህን  አለመጠበቅ። እነዚህ ነገሮች ካሉብሽ ራስሺን ፈትሺ ባልሺ ጥሎሽ ወደሌላ ሳይሄድ!? منقول t.me/https_Asselfya

ይህ ተፈጥሮዬ ነውና ምንም ላደርግ አልችልም።ይህን መጥፎ ባህሪዬን ልቀየረው አልችልም ቻሉት አትበል። ለማንም የማይበገረው አንበሳ እንኳን ቀስ እያደረጉት አስለምደዉት ከሰው ጋ አብሮ እንዲኖር ያደርጉታል። ቁጣህን፣ ትእግስት አልባነትህን ሁሉ ካመንክበት ማስቆም ትችላለህ።

ያረብ ..! ሲትርህን አታንሳብኝ፣ ከዚክርህ አታዘናጋኝ፣ ከዝንጉዎችም አታድርገኝ ። ~

~ከትልልቅ ኢባዳዎች ዉስጥ አላህ ሱብሀነሁ ተአላን የአላማቱን ጌታ መጠባበቅ ነዉ። ~

✨✨✨✨✨✨✨✨ 🌟ውድድሩ  ተጀመረ ✅ ✨✨✨✨✨✨✨✨ ትዳር እና ኢስላም ቻናል ያዘጋጀው ለ 4️⃣ አሸናፊዎች  ነፃ የአረብኛ~የእንግሊዝኛ ወይም~የኦሮሚኛ እና  የቱርኪኛ  ቋንቋ  ትምህርት ነው በዚህም 1️⃣ኛ ለወጣ 🤩ቋንቋ 2️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ 3️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ 4️⃣ኛ ለወጣ አንድ ቋንቋ የሚፈልገውን መርጦ ይማራል 🎴ሙሉ ኮርስ  እንድትማሩ 📚ኢህሳን online የቋንቋ ትምህርት ቤት ላይ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ⭐️ክፍያው የምከፍልላችሁ ይሆናል ✅ ውድድሩ አሸናፊ ለመሆን ብዙ ሰዎችን       ወደ ቻናሉ መጋበዝ  ይጠበቅባችኋል 🔘 ➡️ስም እስከ አያት ተናግራችሁ ለሌሎች       የምትጋብዙበትን ሊንክ ብቻ ጠይቁ በዚህ 👉 @twhidfirst1                @twhidfirst1 🟣ከዚያ የተላከላቹን ሊንክ በግሩፕ ወይም በቻናል ለጓደኛችሁም ጭምር ሼር አድርጋችሁ እነሱ ወደዚህ ቻናል join ባሉ ቁጥር  የተሰጣችሁ ራሱ ስለሚመዘግብ የውድድሩ አሸናፊዎች  ብዙ ሰው join ያደረገላቸው ይሆናል  🎁 ✅ምዝገባው  እስከ  ማክሰኞ ማታ ድረስ  ይቆያል 🟢ይህ ቻሌንጅ እስከ ቀን 25  ይቆያል አሸናፊዎች  የምትፈልጉትን ቋንቋ ትማራላችሁ መልካም ዕድል🙏 https://t.me/tdarna_islam https://t.me/tdarna_islam

ዚክር ማድረግ የሚያበዛ ሰው "የቂያማ ቀን እየሳቀ ነው ወደ ጀነት የሚገባው።
"ኢብኑል ቀይም"

إنّا لله و إنّا إليه راجعون

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወደ ኢትዮቢያ እቃ መላክ የምፈልጉ በዚህ አናግሩኝ👇 @TBint_seid

👈إِذا ما خَلَوتَ الدَهرَ يَوماً فَلا تَقُل 👈 · خَلَوتُ وَلَكِن قُل عَلَيَّ رَقيبُ · 👈 وَلا تَحسَبَنَّ اللَهَ يُغفِلُ سرعة 👈 · وَلا أَنَّ ما يَخفى عَلَيهِ يَغيبُ · ~ የሆነ ዘመን  አንድ ቀን በተገለልክ ጊዜ ተገለልኩ ብቻየን ነኝ አትበል ~ነገር ግን ተጠባባቂዉ አላሁ ሱብሀነሁ ተአላ አለ ብለህ በል። ~አላህን ደግሞ የሰአትን ያህል ይዘነጋል ብለህ  እንዳታስብ። ~ደግም የምትደብቀዉ ነገር በሱ ላይ ይደበቃል ብለህ አትሠብ። 👉ስለዚህ ብቻህን በሆንክ ጊዜ ጨለማ ዉስጥ በሆንክ ጊዜ ብቻየን ነኝና ያሻየን ልስራ አትበል።የፈለኩትን ልመልከት ብለህ አትበል። በኔላይ ተጠባባቂዉ አላህ አለ ብለህ በል። ~ t.me/https_Asselfya