fa
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
9 045
مشترکین
-1024 ساعت
+157 روز
-6830 روز
آرشیو پست ها
ሶላት የዲን ምሰሶ፣ ሁለተኛዋ የኢስላም ማእዘን ነች። ሶላት የዱንያ የኣኺራ ኑር ነች። ሶላት በዱንያ የአይን ማረፊያ፣ በኣኺራ ከመከራ መትረፊያ ነች። ከዚች ውድ ዒባዳ ከሶላት አንፃር ራሳችንን ብቻ ሳይሆን ልጆቻችንን መከታተል ይገባል። ልጆችን በሶላት ጉዳይ ፈፅሞ ችላ ማለት አይገባም። እንደ እድሜያቸው በሶላት ማዘዝ፣ መቆጣት፣ መቅጣት ያስፈልጋል። ካደጉበት፣ ከኖሩበት ይቀላቸዋል። ካልሆነ ግን ውጤቱ ተቃራኒው ነው የሚሆነው። ይሄ ከመሆኑ በፊት በጊዜ መከታተልና ማስለመድ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ያረብ ..! ሲትርህን አታንሳብኝ፣ ከዚክርህ አታዘናጋኝ፣ ከዝንጉዎችም አታድርገኝ ። ~

መሪ ከመሆንህ በፊት ተማር   .mp33.23 KB

ሂወት ብዙ መንገዶች አላት! በዚህ ላይ ቫላንስሽን ጠብቀሽ የማትሄጂ ከሆነ ትሰበሪያለሽ

ደስታ በሁለት ቦታዎች ትገኛለች። ➻በተሰጠዉ ነገር በተብቃቃ ልብ ➻በአላህ ዉሣኔ በተረጋጋች ነፍስ 🎈

ዛፍ ሲወድቅ እንጂ ሲያድግ ድምፅ የለውም ለውጥህን በዝምታ አድርገው! ~

هل تريد الهداية والكفاية والوقاية؟ عليك بهذا الدعاء /الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله

ዝናን መከጀል የኢኽላስ ባላንጣ ነውና የአማኝ ልብ ወደሱ ሊያማትር አይገባም ነበር ። ግን ምን ይደረጋል ?! ተውሒድን ተገንዝቧል ከሚባለው እንኳን በርካታ ሰው  ገብቶበታል - ይሄን ጀርባ ሰባሪ በሽታ ! በመልካም ስራዎቻችን ዝናን ማሳደድ ሺርክ መሆኑን ዘነጋን ?!! እውነትም የወረደ ትውልድ ነው የኛ ትውልድ !!! t.me/Muhammedsirage

ሪያድ ጥሩ ሰዋክ የምታቁት ካለ በዚህ አሳዉቁኝ የሆነች እህቴ ፈልጋ ነዉ! @TBint_seid

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ፋሚሊ እንደት ናችሁ ? እስኪ በጠለብ አረቦች ወንድ ሰራተኛ ከኢትዮ ማምጣት የሚፈልጉ የምታቁት ካለ ጠቁሙኝ ! መምጣት የሚፈልግ ወንድም ስላለን ነዉ። በቦት አናግሩኝ፦ @Ass_selefyaa_bot

~ብቻ እንሁን እንጂ በዉሣኔ ቆራጥ ያን ያህል አይከብድም ራስን መለወጥ መልካም ....!
~ብቻ እንሁን እንጂ በዉሣኔ ቆራጥ ያን ያህል አይከብድም ራስን መለወጥ መልካም ....!

🔖አድስ ዉሳኝ  ሙሀደራ ! ➖〰➖〰➖〰➖〰 ⎿ርዕስ፦የትዳር ፀጋ 🎙በአቡ ሒበቲላህ ሁሴን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy ~ t.me/Online_Eslamawiy_Market

የሰው ልጂ ትልቁ የህይወት ስኬቱ ለጌታው ምርጥ ባሪያ መሆን ነው ... ልክ እንደዘዝከው ቀጥ ካልክ አላህ እሚወደውን ከሰራህ የከለከሉህን ከተከለከልክ ስኬታማ ማለት አንተ ነህ ብሮ.. የአላም ህዝብ ቢወድህ አላህ ካልወደደህ የተጠላህ ሰው ማለት አንተ ነው አላህ ወዶህ የአለም ህዝብ ፊቱን ቢዞርብህ ተወዳጅ ማለት አንተ ነው... ትክክለኛ የአላህ ባሪያ የጥሩ ስነምግባር ባለቤት ከሆንክ ስኬታማ ማለት አንተ ነህ  .... Ibnu Seid A...

🔖«ስኬታማ መሆን ከፈለክ ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀምበት፣ እያንዳንዷ ችላ ብለህ የምታሳልፋት ጊዜ ዎጋ ታስከፍልሃለችና፣ በአግባቡ ተጠቀምባት»። =
🔖«ስኬታማ መሆን ከፈለክ ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀምበትእያንዳንዷ ችላ ብለህ የምታሳልፋት ጊዜ ዎጋ ታስከፍልሃለችና፣ በአግባቡ ተጠቀምባት»። =