DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
📈 تحلیل کانال تلگرام DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
کانال DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ] (@darutewhide) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 10 858 مشترک است و جایگاه 8 434 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 3 168 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 10 858 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 05 نوامبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -150 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -4 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 11.71% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.39% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 1 272 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 260 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 9 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን
ለአስተያየትና ጥቆማ
👉 @AbuNuhibnufedlu”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 06 نوامبر, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگذاری دادهها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 06 نوامبر | 0 | |||
| 05 نوامبر | 0 | |||
| 04 نوامبر | 0 | |||
| 03 نوامبر | 0 | |||
| 02 نوامبر | 0 | |||
| 01 نوامبر | +1 |
| 2 | ለዘመን አመጣሹ Artificial Intelligence (AI) ሙሉ አመኔታ መስጠት ተገቢ አይደለም። በተላይ በሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ሳናጣራ በ(AI) ብቻ መደገፍ አደጋው ከባድ ነው።
= t.me/Abu_lmran_Alaseriy | 317 |
| 3 | ቤተሰቦችህን በሶላት ርዝቅህ በአላህ ነው
https://youtube.com/shorts/nkeQIP2yzio?si=0Z4nl6XeDTEbj2UR | 535 |
| 4 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች
የሸይኻችንን ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም حفظه الله ትምህርቶች ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ታስቦ በተማሪዎቻቸው ውድ ወንድሞች የተዘጋጀውን የሸይኽን ትምህርቶች አሰባስቦ የያዘውን ዌብሳይት ስናስተዋውቃችሁ በዚህ መልካም ስራ ላይ የተሳተፉ ወንድሞችን አላህ መልካም ስራቸውን እንዲቀበላቸው እኛንም ተጠቃሚ እንዲያደርገን በመማፀን ነው።
https://muhammedzain.com/ | 396 |
| 5 | የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኢብኑ አደም ዌብ ሳይት በይፋ ተጀምሯል። በዚህም ጠቃሚ የሆኑ የሳቸውን ደርሶች በቀላሉ ታገኛላችሁ። ዌቡን ለማዘጋጀት ጥረት ላደረገው ወንድም አላህ ኸይር ጀዛውን ይክፈለው።
https://share.google/0GJrN20Tf311Tb38x | 64 |
| 6 | 💻ጛሩ ثውር online መድረሳ💻
በአሏህ ፍቃድ ኢልም የሚፈልጉ እህት ወንድሞችን በተለያዩ የኦንላይን ማስቀሪያ አማራጮች በሚያመቻቸው ሰዓት የሚፈልጉትን ቂርዓት ለመስጠት ዝግጁ ነው::
🪩*يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ*🪩 አል ቁርዓን
"🪄مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا سَهَّلَ اللَّهُ لَهُ بِهِ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّةِ"🪄 አልሐዲስ
--------------------------------------------------------------
🔖ቁርዓንን ከጅማሮ እስከ ሂፍዝ
🔖መሰረታዊ የሸሪዓት ኪታብ ትምህርት
--------------------------------------------------------------
እንደተጨማሪም የቋንቋ ት/ት አማርኛ: English :Afaan oromoና ሌሎችም
ከዚህም ባሻገር ሸሪዓውን የጠበቀ የአመራር ክህሎትንና የህይወት ክህሎት ስልጠና ፤ የስራ ፈጠራ እና የንግድ ስራ ማማከርን ከፈለጉም አብሽሩ አናግሩን።
———————————————————————
በ telegram @Zunurein
በ Whatsapp @milleteibrahim
በ imo 0996864536 // 0712798836
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢
"ለነገው ህይወት ማማር የዛሬ ማንነትና ስራችን ይወስነዋል" አሏህ ኸይር ሰሪዎች ያርገን:
:
🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢🪢 | 694 |
| 7 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
አስቸካይ
ቀርአን ከ10 ጁዝእ ያላነሰ የሀፈዘ፣ መርከዝ ውስጥ በአዳሪ ገብቶ በ1 አመት መጨረስ የሚችል ተማሪ በዚህ ስልክ ይደውልልኝ
0930547776 | 460 |
| 8 | በኒቃብና ጅልባብ ባንክ ሴት አድሚኖች የተቋቋመ ተቅዋ የእህቶች መማማሪያ online መድረሳ አለን አሁን ላይ እያስተማሩ የነበሩ እህቶች በተለያየ የግል ሃጃ ምክንያት መግባት አይችሉም ግዜ ያላቹ አጫጭር ኪታቦች ማስሞጠል የምትችሉ ካላቹህ
በ👉 @nikab_new_wbetea ወይም @eka1824 አሳውቁን
ማሳሰቢያ መድረሳችን ለተማሪ ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም ለአስተማሪ ምንም አይነት ክፍያ የለውም ለራሴም ሙራጃዕ ይሆነኛል እህቶቼንም ላግዝ የምትሉ እህቶች በተቀመጡ አድራሻዎች አናግሩን | 1 567 |
| 9 | እስቲንጃ የሌላቸው ሰዎች ትችት ፈርተን የነብዪ ﷺ ሱና ፈፅሞ ልናፍርበት አይገባም ! ለምሳሌ ፦ ከምግብ ቦኃላ የተመገቡበትን ጣት መላስ 【 ከኡምደቱል አሕካም ደርስ ክፍል 52 】
🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide | 1 726 |
| 10 | ዱንያ ላይ መለያየት አይቀርም ! ባል ሚወዳት ሚስቱን ፣ ሚስት ምትወደው ባልዋን ፣ አጥብታ ያሳደገቻቸው ምትወዳቸው ልጆቿን በሞት መለያየታቸው አይቀርም ! ትልቁና ከባዱ መለያየት ግን አኼራ ላይ መለያየት ነው ! 【ከደርስ ጁዝ አመ ተፊሲር የተወሰደ】
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ | 1 495 |
| 11 | የዛሬው የጁሙዓ ኹጥባ📜
فضل الصلاة على النبي
በመልእከተኛው ላይ ሰለዋት የማውረድ ትሩፋት
• አቅራቢ፦ ኡስታዝ አቡል-ዐባስ
• ቦታ፦ ዘይድ ቢን ሣቢት መስጂድ
• ቀን፦ ዛሬ ጁሙዓ Oct 16/2026
★ ★ ★
Telegram፦ https://t.me/Abulabas | 1 365 |
| 12 | እሄን ሽቶ የምትፈልጉ አሁንም የተወሰኑ ፍሬዎች በእጃችን ስለሚገኝ በብዛትም ሆነ በፍሬ ማዘዝ ትችላላችሁ።
አድራሻችን ፦አዲስ አበባ ቤተል።
በቴሌግራም @AbuNuhibnufedlu
ስልክ 📞 0947778381 | 1 724 |
| 13 | sticker.webp | 1 916 |
| 14 | ፖለቲካ ኡፉ | 1 672 |
| 15 | t.me/Abulabas/2660
t.me/Abulabas/2660 | 1 586 |
| 16 | ራስህን አትርሳ
~
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን - አላህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ፦
"ትኩረትህ ሁሉ የራስህ ጉዳይ ላይ፣ ሃሳብህ ሁሉ የራስህ ሃሳብ ላይ ይሁን። ወደሚጠቅምህ ነገር ተመልከትና ፈፅመው፡፡ የማይጠቅምህን ተወው። የማይመለከቱህን ነገሮች ማሰስ ከኢስላምህ ውበት ውስጥ አይደለም።"
[ሸርሑሪያዲ ሷሊሒን፡ 1/511]
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 1 463 |
| 17 | ኢሬቻ በአል
🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
https://t.me/abumuslimafaanoromo/1919 | 1 281 |
| 18 | t.me/BuhariMuslimAmharic/5019
t.me/BuhariMuslimAmharic/5019 | 1 409 |
| 19 | “ከማለፊያህ ለማረፊያህ”
ዛሬ መስከረም 17/2019 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 1 239 |
| 20 | 🎙የዳዕዋ ፕሮግራም!
🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ!
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3 | 82 |
