fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 763
مشترکین
-424 ساعت
-357 روز
-6930 روز
آرشیو پست ها
የጧትና የማታ ዚክር አትዘናጉ።     〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል። (فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ) እነሆ ከአላህ ሌላ በሀቅ የሚመለክ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ። يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! 🎈በእዝነትህ እታገዛለሁ ። 🎈ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። 🎈ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። 👉ዚክርና ዱኣ የመንፈስ ቀለብ https://t.me/https_Asselfya/5024

ፍክት ያለች ሕይወት አላህ ይወፍቃችሁ። ኢላሂ ዱኒያ አኼራችንን አሳምርልን ~
ፍክት ያለች ሕይወት አላህ ይወፍቃችሁ።
ኢላሂ ዱኒያ አኼራችንን አሳምርልን ~

መስገዳችን ዓላማ አለው፣ መቆማችን ዓላማ አለው፣ ጎንበስ ቀና ማለታችን ዓላማ አለው፣ መራብ መጠማታችን ዓላማ አለው፣ መድከም መዛላችን ዓላማ አለው። ዋናው ዓላማችን የፈጠረንን አምላክ ዉዴታ ማግኘት ፣ እሱ ለመልካም ባሮቹ ያዘጋጀዉን ጀነት መውረስ ነው። አምላካችን ሆይ የቻልነዉን ያህል ልንታዘዝህ ደፋ ቀና እያልን ነው። በእዝነትህ ተቀበለን፣ ዉዴታህን ሸልመን። = . t.me/https_Asselfya

አላህ ሆይ !ማረን እዘንልን...

ያለህበትን ሁኔታ፣ ያለሽበትን ተጨባጭ ... አላህ ካወቀ አይበቃም ወይ ~

قال رسول الله ﷺ: "إذا نسِي فأكَل وشرِب فليُتِمَّ صومَه، فإنما أطعمَه اللهُ وسَقاه‏" 📚رواه البخاري ١٩٣٣

ወዳጆቼ ይችን የተከበርች ወር በደንብ እንጠቀምባት ! "በቲላዋ በዚክር በኢስቲግፋር በዱዓ እንድሁም አላህ በሚወዳቼዉ ነገሮች ላይ ትኩረት በመስጠት ልናሳልፈዉ ይገባል ከዛዛታ ወሬ እራቅ እንበል ::✍

የረመዷንን ሌቦች ተጠንቀቁ! |•| አንደኛው ሌባ፦ ቴሌቭዥን ለሥጋም ሆነ ለመንፈስ ከፍታ አጋዥ ካልሆኑ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ነው። በተለይ ደሞ የረመዷን ሙሰልሰላቶችን እና አዘናጊ ድራማዎችን ተጠንቀቁ፤ የረመዷን ዉድ ጊዜያት ለዉድ ነገሮች መዋል አለባቸው፡፡ ሁለተኛው ሌባ፦ ስልክ ብዙ ማውራት ለብዙ ስህተት ያጋልጣል፣ ትርፍ ንግግር ወደ ሀሜትና ያልታሰቡ ወንጀሎች ይመራል፤ለተሻለ ምንዳ በረመዷን በንግግር ጭምር ቁጥብ መሆን ያስፈልጋል፡፡ ሦስተኛ ሌባ፦ ወጣ ገባ ማብዛት/መዞር፡፡ በረመዷን ከመስጊድ እና ከቤት የበለጠ ማረፊያ የለም፡፡ ወደ ከተማም ይሁን ወደ ገበያ ያለበቂ ምክንያት ወጣገባ ማብዛት ዐይንንም ሆነ ጆሮን ያልሆነ ነገር ይጥላል፡፡ፆምን ይሰርቃል፤ ምንዳዉንም ያጓድላል፡፡  አራተኛ ሌባ፦ ማምሸት፡ ያለምክንያት ማምሸት ኪሳራ እንጂ ትርፍ የለዉም፡፡ የረመዷን ምሽቶች ምርጥና ዉብ ናቸው፡፡ በቁርኣን፣ ዚክር እና በተለያዩ ዒባዳዎች መዋብ አለባቸው፡፡ አምስተኛ ሌባ፦ ኩሽና:በተለይ ለሴቶች፡፡ሙሉዉን ረመዷን ማዕድ ቤት የሚያሳልፉ ቁርኣንን፣ ሶላትና ዚክርን የረሱ ብዙ ናቸው፡፡ ረመዷን የፆም ወር ነው፡፡ ትልቁን ትኩረት ለሆድ መስጠት ዓላማዉን መሳት ነው የሚሆነው፡፡ ስድስተኛው ሌባ፦ ሶሻል ሚዲያ፡፡ ዛሬ ላይ የብዙዎቻችን ችግር ሆኗል፡፡በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ትልቅ ትኩረት ሰጥተነው ጊዜያችንን እየጨረስንበት ነው፡፡ በዚህም ከዚክር፣ ከቁርኣን፣ ከዱዓ እንዳንጠቀም ሆነናል፡፡ እንጠንቀቅ፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ              ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

كيفية أداء صلاة التراويح للنساء في البيت - الإمام ابن باز رحمه الله 🎙

Repost from ፈዋኢድ
ሴቶች ተራዊህ ሶላት ከመስጂድ ይልቅ ቤታቸዉ መስገዳቸዉ የተሻለ ነዉ ። በዚሁ ቁርዓን የሃፈዙ እህቶችን ልጦቁማቸዉ ምወደዉ ከአጅነብይ ርቀዉ ሂጃባቸዉ እነሱም ሌሎችም ጠብቀዉ ሴቶችን ሰብስበዉ በሃፈዙት
ሴቶች ተራዊህ ሶላት ከመስጂድ ይልቅ ቤታቸዉ መስገዳቸዉ የተሻለ ነዉ ። በዚሁ ቁርዓን የሃፈዙ እህቶችን ልጦቁማቸዉ ምወደዉ ከአጅነብይ ርቀዉ ሂጃባቸዉ እነሱም ሌሎችም ጠብቀዉ ሴቶችን ሰብስበዉ በሃፈዙት እንዲያሰግዱ ። 1ኛ:ቤት በመስገዶ ትልቅ አጅር ታገኛለች 2.ሂፍዞን ሙራጃዐ ታደርጋለች والله أعلم .

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🛑👉አድስ ኪታብ ቂርአት ፕሮግራም ↶كتاب فضائل القرآن «ዛሬ ምሺት ከተራዊህ ሶላት በኋላ ይጀምራል»
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🛑👉አድስ ኪታብ ቂርአት ፕሮግራም ↶كتاب فضائل القرآن «ዛሬ ምሺት ከተራዊህ ሶላት በኋላ ይጀምራል» በዚህ በቁርአን ወር ስለቁርአን እንተዋወሳለን! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله ~ 🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ! 🛑👉ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ ! ❝ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል ላይ❞ ይ ጠ በ ቁ⇊ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

🔖አዲስ ሙሐደራህ|محاضرة جديدة بعنوان: تقوى الله ርእስ፦ አሏህን መፍራት 📅  بتاريخ ٢٩ شعبان ١٤٤٥ هـ 📅እሑድ መጋቢት 01/2016 ዓ.ል በመርከዝ ኢብኑ አባስ ኢስላሚክ ሴንተር (ኬሚሴ) 🎙በሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ «ሐፊዘሁሏህ» 🌐 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4920

ከሁሉም በላጭ ስራ! 
   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ﴿سُئِلَ رسولُ اللهِ ﷺ أيُّ الأعمالِ أفضلُ؟ قال: الصلاةُ في أولِ وقتِها.﴾ የአላህ መልእክተኛ ተጠየቁ፦ በላጩ ስራ የቱ ነው? አሉ፦ “ሶላትን በወቅቱ (በመጀመሪያው ግዜ) መስገድ።”
ሶሂህ አልጃሚዕ: 1093
= t.me/https_Asselfya

مختار الحاج _ من آل عمران.mp313.28 MB

قال رسول الله ﷺ:
‏(إنَّ اللهَ يحبُّ العبدَ التَّقيَّ ، الغنيَّ ، الخفيَّ).
صحيح مسلم ( ٢٩٦٥ )
‏قال العلامة ابن عثيمين -رحمه الله-: ‏١- التقي: الذي يتقي الله عز وجل. ‏٢- الغني: الذي استغنى بنفسه عن الناس. ‏٣- الخفي: هو الذي لا يُظهر نفسه.
شرح رياض الصالحين)

مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ
➡️ ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ
تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ
➡️ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ
أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا
➡️ ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው
تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا
➡️ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት።
وَّعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ
➡️ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት። ~ t.me/https_Asselfya