💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 767
مشترکین
-724 ساعت
-307 روز
-7430 روز
آرشیو پست ها
«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ፦
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"
📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
=يَٰقَوْمِ إِنَّمَا هَٰذِهِ ٱلْحَيَوٰةُ ٱلدُّنْيَا مَتَٰعٌۭ وَإِنَّ ٱلْـَٔاخِرَةَ هِىَ دَارُ ٱلْقَرَارِ«ህዝቦቼ ሆይ! ይህቺ ቅርቢቱ ሕይወት ጥቂት መጣቀሚያ ብቻ ናት፡፡ መጨረሻይቱም ዓለም(አኼራ) እርሷ መርጊያ መዘዉተሪያ አገር ናት፡፡»
مَنْ عَمِلَ سَيِّئَةًۭ فَلَا يُجْزَىٰٓ إِلَّا مِثْلَهَا ۖ وَمَنْ عَمِلَ صَٰلِحًۭا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌۭ فَأُو۟لَٰٓئِكَ يَدْخُلُونَ ٱلْجَنَّةَ يُرْزَقُونَ فِيهَا بِغَيْرِ حِسَابٍۢ«መጥፎን የሠራ ሰው ብጤዋን እንጅ አይምመነዳም፡፡ ከወንድ ወይም ከሴት ሙእሚን ሆኖ መልካምን የሠራ እንድህ አይነቶቹ ጀነት ይገባሉ፡፡ በእርሷ ውስጥ ያለ ቁጥር ገደብ ይሰየሳሉ። = t.me/https_Asselfya
በኒያ ጉዳይ መጨናነቅ አያስፈልግም
~
ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ነገ ረመዷን እንደሆነ ያወቀና ሊፆመው የፈለገ ሁሉ ፆሙን ነይቷል።"
[መጅሙዑል ፈታዋ፡ 25/215]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
أتاكم شهر رمضان🌷
የረመዷን ወር መጣላቹህ
مبارك عليكم شهر رمضان المبارك
ዉድ ቤተሠቦቸ... ሁሉ ለዚህ ታላቅና የተከበረው የረመዷን ወር ፆም እንኳን አደረሳችሁ ።
ዛሬ ተራዊሕ ይጀመራል
መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን።
ረመዷን ከገባንበት የኢማን ሁኔታ የተሻልን ሆነን የምንወጣው ያድርገን።
ረመዷን ሙባረክ !!
~
t.me/https_Asselfya
📌 #فتاوى_رمضان
🔊 مقطع《أي الصائمين أعظم أجرا》
الشيخ #عبدالرزاق_البدر حفظه الله تعالى
الحمد لله .........
~ረመዷን መጣ ዘንድሮም እንደ አምና
በደስታ ይለቅ በተዉሂድ በሱና
~አመቱን ጠብቆ መጣልን ጾማችን
የኢስላም ማእዘን ዉብ መገለጫችን
= t.me/https_Asselfya
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
ቀጥታ ስርጭት ሙሃደራ ደሴ አስ ሱና መስጂድ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
➷ጊዜህ
➷ገንዘብህ
➷እውቀትህ
በረካ እንዲኖረው ትፈልጋለህ?
👉ቁርአንን መቅራት አብዛ።
👉መቅራት ካልቻልክ በትኩረት አድምጥ!
◂
⭕️👉ታላቁ አሊም ኢብኑል ቀይም እንዲህ ይለናል
~ አንድ ሰው ሰባት የሰውነት አካላቶቹን ከመጥፎ ተግባር መጠበቁ የመልካም ሁሉ ነገር መሰረት ሲሆኑ
~ እነዚህን አካላቶቹ መልቀቅና ችላ ማለት ደሞ በተቃራኒው የመጥፎ ነገራቶች ሁሉ መሰረት ናቸው። እነሱም
~አይ፦ን ጆሮ፦አፍ፦ምላስ፦ብልት፦እጅ እና
🔺እግር ናቸው።
[ إغاثة اللهفان (١/٨٠)]
⭕️👉አንድ ሰው በነዚህ የሰውነት አካሎቹ አላህን ከሚያስቆጣ ነገር ሁሉ ተቆጥቦ አላህን ሚያስወድድ መልካም ስራ የሰራባቸው ምንኛ ታደለ። ከከባድም ከአላህ ቅጣት ዳነ ።
=t.me/https_Asselfya
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
▪ከጨለማ ወድ 🌅 ብርሀን...!
እንደት ናችሁ ዉድ የሱና እህት ወንድሞቼ
የአንድ አማኝ ደስታዉ ለሌላዉም አማኝ ደስታነዉ ና የሱና እህታችሁን ደስታዬን ላካፍላችሁ ወደድኩኝ የምወዳት እናቴ ከኩፍር ወጥታ እስልምናን ተቀብላልኛልች :
::
አላህ ፅናቱን እንድሰጣት በዱአችሁ አትርሷት
በጉጉትና በሙሉ ተስፋ ስጠብቀዉ የነበረዉን ሀሳቤን በስተመጨረሻ ስላሳካልኝ ሀያሉ ጌታዬ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ አልሀምዱሊላህ
በመቀጠል በዱአችሁ ሁሌም ስታስታዉሱኝ ስታግዙኝ የነበራችሁ እህት ወንድሞቼ ጀዛከላሁ ኸይረን
ገና ይቀጥላል በኢዝኒላህ አዘወጀል ጉዞ ወድ ሀቁ ጎዳና....
[ ادْعُ إِلَى سَبِيلِ رَبِّكَ بِالْحِكْمَةِ وَالْمَوْعِظَةِ الْحَسَنَةِ وَجَادِلْهُم بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ إِنَّ رَبَّكَ هُوَ أَعْلَمُ بِمَن ضَلَّ عَن سَبِيلِهِ وَهُوَ أَعْلَمُ بِالْمُهْتَدِينَ....]
✍የሱና እህታችሁ ሀያት
