ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

前往频道在 Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

显示更多
8 770
订阅者
-724 小时
-307 天
-7430 天
帖子存档
☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ              ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

كيفية أداء صلاة التراويح للنساء في البيت - الإمام ابن باز رحمه الله 🎙

Repost from ፈዋኢድ
ሴቶች ተራዊህ ሶላት ከመስጂድ ይልቅ ቤታቸዉ መስገዳቸዉ የተሻለ ነዉ ። በዚሁ ቁርዓን የሃፈዙ እህቶችን ልጦቁማቸዉ ምወደዉ ከአጅነብይ ርቀዉ ሂጃባቸዉ እነሱም ሌሎችም ጠብቀዉ ሴቶችን ሰብስበዉ በሃፈዙት
ሴቶች ተራዊህ ሶላት ከመስጂድ ይልቅ ቤታቸዉ መስገዳቸዉ የተሻለ ነዉ ። በዚሁ ቁርዓን የሃፈዙ እህቶችን ልጦቁማቸዉ ምወደዉ ከአጅነብይ ርቀዉ ሂጃባቸዉ እነሱም ሌሎችም ጠብቀዉ ሴቶችን ሰብስበዉ በሃፈዙት እንዲያሰግዱ ። 1ኛ:ቤት በመስገዶ ትልቅ አጅር ታገኛለች 2.ሂፍዞን ሙራጃዐ ታደርጋለች والله أعلم .

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🛑👉አድስ ኪታብ ቂርአት ፕሮግራም ↶كتاب فضائل القرآن «ዛሬ ምሺት ከተራዊህ ሶላት በኋላ ይጀምራል»
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 🛑👉አድስ ኪታብ ቂርአት ፕሮግራም ↶كتاب فضائل القرآن «ዛሬ ምሺት ከተራዊህ ሶላት በኋላ ይጀምራል» በዚህ በቁርአን ወር ስለቁርአን እንተዋወሳለን! 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله ~ 🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ! 🛑👉ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ ! ❝ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል ላይ❞ ይ ጠ በ ቁ⇊ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

🔖አዲስ ሙሐደራህ|محاضرة جديدة بعنوان: تقوى الله ርእስ፦ አሏህን መፍራት 📅  بتاريخ ٢٩ شعبان ١٤٤٥ هـ 📅እሑድ መጋቢት 01/2016 ዓ.ል በመርከዝ ኢብኑ አባስ ኢስላሚክ ሴንተር (ኬሚሴ) 🎙በሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ «ሐፊዘሁሏህ» 🌐 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4920

ከሁሉም በላጭ ስራ! 
   〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ﴿سُئِلَ رسولُ اللهِ ﷺ أيُّ الأعمالِ أفضلُ؟ قال: الصلاةُ في أولِ وقتِها.﴾ የአላህ መልእክተኛ ተጠየቁ፦ በላጩ ስራ የቱ ነው? አሉ፦ “ሶላትን በወቅቱ (በመጀመሪያው ግዜ) መስገድ።”
ሶሂህ አልጃሚዕ: 1093
= t.me/https_Asselfya

مختار الحاج _ من آل عمران.mp313.28 MB

قال رسول الله ﷺ:
‏(إنَّ اللهَ يحبُّ العبدَ التَّقيَّ ، الغنيَّ ، الخفيَّ).
صحيح مسلم ( ٢٩٦٥ )
‏قال العلامة ابن عثيمين -رحمه الله-: ‏١- التقي: الذي يتقي الله عز وجل. ‏٢- الغني: الذي استغنى بنفسه عن الناس. ‏٣- الخفي: هو الذي لا يُظهر نفسه.
شرح رياض الصالحين)

مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ
➡️ ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ
تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ
➡️ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ
أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا
➡️ ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው
تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا
➡️ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት።
وَّعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ
➡️ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት። ~ t.me/https_Asselfya

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ ውድ የአልአማና ቤተሰቦች 👉በዚህ. ግሩፕ. የብዙ እህት ወንድሞች ሃጃ ወጥቷል ። ✅ብዙ ያልተሳኩ ጉዳዬች. ተሳክተዋል። ✅የረመዳን አስቤዛ ብቻ ከ 130 ሰው በላይ አዘው በጥሩ ሁኔታ ደርሶላቸዋል። 🌍እንደናንተው ሀጃ ኑሯቸው፣ጉዳይ ኑሯቸው፣ቤተሰብ ዘመዳቸውን ሰርፕራይ ማድረግ ፈልገው ግን. እንዴት፣በየት. እያሉ የሚያስቡ አይጠፋምና. ሁላችሁም የቻላችሁትን. ወደዚህ ግሩፕ አድ እንድታደርጉ. ተጋብዛቹሃል። አድድድድ አድድድድድ አድድድድድድ አድድድድድድድ አድ ለማድረግ 👇👇 https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue

🌸🍂 «ڪانَت عائِشة- رَضِي اللّه عنهَا تقرأُ فِي المُصحفِ أوّل النّهارِ في شهرِ رمضَان، فإذَا طلعَت الشّمس نَامَت». - [لطَائفُ
🌸🍂 «ڪانَت عائِشة- رَضِي اللّه عنهَا تقرأُ فِي المُصحفِ أوّل النّهارِ في شهرِ رمضَان، فإذَا طلعَت الشّمس نَامَت». - [لطَائفُ المعَارف (ص/٣٠٦) لابن رجَب]

🔖إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا
⭕️👉እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡
🔖خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا
⭕️👉በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው ነው)፡፡
🔖قُل لَّوْ كَانَ ٱلْبَحْرُ مِدَادًۭا لِّكَلِمَٰتِ رَبِّى لَنَفِدَ ٱلْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَٰتُ رَبِّى وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِۦ مَدَدًۭا
⭕️👉«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው።
🔖قُلْ إِنَّمَآ أَنَا۠ بَشَرٌۭ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰٓ إِلَىَّ أَنَّمَآ إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌۭ وَٰحِدٌۭ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا
👉«እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡ = t.me/https_Asselfya

- رَمضَـان مَدرَسـة العُمر! «الشّـيخ عَبد الرّزاق البَدر»

ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።
«المسبحة من شعار الصوفية، وأنت أصابعك تكفي» ⭕️👉«ሙሰቢሀ የሱፍዮች መገለጫ ምልክት ነው። እጅህ ይበቃሀልና በሱ ዘክር።» شرح إغاثة اللهفان 8/11/1436 = t.me/https_Asselfya

👉🛑ቀጥታ ስርጭት ቂርአት ↶ فضل صوم  رمضان  وقیامه ↷ ↳ ክፍል  ⑤↲ 🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ      መ               ረ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream