💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 770
Obunachilar
-724 soatlar
-307 kun
-7430 kun
Postlar arxiv
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
كيفية أداء صلاة التراويح للنساء في البيت -
الإمام ابن باز رحمه الله 🎙
Repost from ፈዋኢድ
ሴቶች ተራዊህ ሶላት ከመስጂድ ይልቅ ቤታቸዉ መስገዳቸዉ የተሻለ ነዉ ።
በዚሁ ቁርዓን የሃፈዙ እህቶችን ልጦቁማቸዉ ምወደዉ ከአጅነብይ ርቀዉ ሂጃባቸዉ እነሱም ሌሎችም ጠብቀዉ ሴቶችን ሰብስበዉ በሃፈዙት እንዲያሰግዱ ።
1ኛ:ቤት በመስገዶ ትልቅ አጅር ታገኛለች
2.ሂፍዞን ሙራጃዐ ታደርጋለች
والله أعلم .
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ
🛑👉አድስ ኪታብ ቂርአት ፕሮግራም
↶كتاب فضائل القرآن
«ዛሬ ምሺት ከተራዊህ ሶላት በኋላ ይጀምራል»
በዚህ በቁርአን ወር ስለቁርአን እንተዋወሳለን!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ حفظه الله
~
🔖ኑ! ተባብረን የተሻለ ማንነት በመፍጠር የሁለት ሀገር ስኬትን እንጎናፀፍ!
🛑👉ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
❝ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል ላይ❞
ይ
ጠ
በ
ቁ⇊
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🔖አዲስ ሙሐደራህ|محاضرة جديدة
بعنوان: تقوى الله
ርእስ፦ አሏህን መፍራት
📅 بتاريخ ٢٩ شعبان ١٤٤٥ هـ
📅እሑድ መጋቢት 01/2016 ዓ.ል
በመርከዝ ኢብኑ አባስ ኢስላሚክ ሴንተር (ኬሚሴ)
🎙በሸይኽ አቡ ዓማር አወል ቢን አህመድ «ሐፊዘሁሏህ»
🌐 https://t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/4920
ከሁሉም በላጭ ስራ!〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ﴿سُئِلَ رسولُ اللهِ ﷺ أيُّ الأعمالِ أفضلُ؟ قال: الصلاةُ في أولِ وقتِها.﴾ የአላህ መልእክተኛ ተጠየቁ፦ በላጩ ስራ የቱ ነው? አሉ፦ “ሶላትን በወቅቱ (በመጀመሪያው ግዜ) መስገድ።”
ሶሂህ አልጃሚዕ: 1093= t.me/https_Asselfya
قال رسول الله ﷺ:(إنَّ اللهَ يحبُّ العبدَ التَّقيَّ ، الغنيَّ ، الخفيَّ).
صحيح مسلم ( ٢٩٦٥ )قال العلامة ابن عثيمين -رحمه الله-: ١- التقي: الذي يتقي الله عز وجل. ٢- الغني: الذي استغنى بنفسه عن الناس. ٣- الخفي: هو الذي لا يُظهر نفسه.
شرح رياض الصالحين)
مَّثَلُ الْجَنَّةِ الَّتِي وُعِدَ الْمُتَّقُونَ➡️ ያቺ አላህ ለሚፈሩ ሰዎች ቃል የተገባችው ጀነት ምሳሌዋ
تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ➡️ ከሥርዋ ወንዞች ይፈስሳሉ
أُكُلُهَا دَائِمٌ وَظِلُّهَا➡️ ምግቧም ጥላዋም ሁልጊዜ የማይቋረጥ ነው
تِلْكَ عُقْبَى الَّذِينَ اتَّقَوا➡️ ይህች የእነዚያ የተጠነቀቁት መጨረሻ ናት።
وَّعُقْبَى الْكَافِرِينَ النَّارُ➡️ የከሃዲዎችም መጨረሻ እሳት ናት። ~ t.me/https_Asselfya
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ
ውድ የአልአማና ቤተሰቦች
👉በዚህ. ግሩፕ. የብዙ እህት ወንድሞች ሃጃ ወጥቷል ።
✅ብዙ ያልተሳኩ ጉዳዬች. ተሳክተዋል።
✅የረመዳን አስቤዛ ብቻ ከ 130 ሰው በላይ አዘው በጥሩ ሁኔታ ደርሶላቸዋል።
🌍እንደናንተው ሀጃ ኑሯቸው፣ጉዳይ ኑሯቸው፣ቤተሰብ ዘመዳቸውን ሰርፕራይ ማድረግ ፈልገው ግን. እንዴት፣በየት. እያሉ የሚያስቡ አይጠፋምና. ሁላችሁም የቻላችሁትን. ወደዚህ ግሩፕ አድ እንድታደርጉ. ተጋብዛቹሃል።
አድድድድ
አድድድድድ
አድድድድድድ
አድድድድድድድ
አድ ለማድረግ
👇👇
https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
🌸🍂
«ڪانَت عائِشة- رَضِي اللّه عنهَا تقرأُ فِي المُصحفِ أوّل النّهارِ في شهرِ رمضَان، فإذَا طلعَت الشّمس نَامَت».
- [لطَائفُ المعَارف (ص/٣٠٦) لابن رجَب]
🔖إِنَّ ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَعَمِلُوا۟ ٱلصَّٰلِحَٰتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّٰتُ ٱلْفِرْدَوْسِ نُزُلًا⭕️👉እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ የፊርደውስ ገነቶች ለእነሱ መስፈሪያ ናቸው፡፡
🔖خَٰلِدِينَ فِيهَا لَا يَبْغُونَ عَنْهَا حِوَلًۭا⭕️👉በእርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ከእርሷ መዛወርን የማይፈልጉ ሲኾኑ፤ (መስፈሪያቸው ነው)፡፡
🔖قُل لَّوْ كَانَ ٱلْبَحْرُ مِدَادًۭا لِّكَلِمَٰتِ رَبِّى لَنَفِدَ ٱلْبَحْرُ قَبْلَ أَن تَنفَدَ كَلِمَٰتُ رَبِّى وَلَوْ جِئْنَا بِمِثْلِهِۦ مَدَدًۭا⭕️👉«ባሕሩ ለጌታዬ ቃላት (መጻፊያ) ቀለሞችን በሆነ ኖሮ ብጤውን ጭማሪ ብናመጣም እንኳን የጌታዬ ቃላት ከማለቋ በፊት ባሕሩ ባለቀ ነበር» በላቸው።
🔖قُلْ إِنَّمَآ أَنَا۠ بَشَرٌۭ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰٓ إِلَىَّ أَنَّمَآ إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌۭ وَٰحِدٌۭ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُوا۟ لِقَآءَ رَبِّهِۦ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًۭا صَٰلِحًۭا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِۦٓ أَحَدًۢا👉«እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡ = t.me/https_Asselfya
- رَمضَـان مَدرَسـة العُمر!
«الشّـيخ عَبد الرّزاق البَدر»
ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።«المسبحة من شعار الصوفية، وأنت أصابعك تكفي» ⭕️👉«ሙሰቢሀ የሱፍዮች መገለጫ
ምልክት ነው። እጅህ ይበቃሀልና በሱ ዘክር።»
شرح إغاثة اللهفان 8/11/1436
=
t.me/https_AsselfyaRepost from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
👉🛑ቀጥታ ስርጭት ቂርአት
↶ فضل صوم رمضان وقیامه ↷
↳ ክፍል ⑤↲
🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን
ጀ
መ
ረ
https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream
