fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

رفتن به کانال در Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

نمایش بیشتر
8 832
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
-1630 روز
آرشیو پست ها
⭕️👉ተከታታይ ፅሁፍ ስለረመዷን አህካም ዳሰሳ...!        〰️〰️ 👉ክፍል አንድ t.me/https_Asselfya/10526 t.me/https_Asselfya/10526 👉ክፍል ሁለት t.me/https_Asselfya/10534 t.me/https_Asselfya/10534 👉ክፍል ሶስት t.me/https_Asselfya/10558 t.me/https_Asselfya/10558 👉ክፍል አራት t.me/https_Asselfya/10573 t.me/https_Asselfya/10573 ~አንብብ ማንበብ የተሻለ ሰዉ ያደርጋል።

«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ፦
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።" 📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678) =

🔖እረመዷን ዉስጥ  የሚደረገዉ ተስቢህ ከረመዷን ዉጭ ከሚደረገዉ  አንዲሺ ተስቢህ  ይበልጣል። 🎓روى ابن أبي الدنيا: عن الزهري قال:" تسبيحة في رمضان أفضل من ألف تسبيحة في غيره." 📗 فضائل رمضان (ص/٥١) • سُبْحَانَ اللهِ» • الحَمْدُ للهِ» • لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» • اللهُ أكْبَرُ» • سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» • سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» • لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» • أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» • لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»     t.me/https_Asselfya

2)በምናፈጥር ግዜ ቅድሚያ የሚሠጠዉ ተወዳጁ ሱና የቱ ነዉ ❓
Anonymous voting

1)ጾም ዉስጥ ተወዳጅ የሆነዉ ተግባር የቱ ነዉ?
Anonymous voting

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድ የተከበራቹህ የቻናሌ ቤተሰቦች ወንድምና እህቶች እንኳን ለተከበረው ወር በሰላም አደረሳቹህ። ረዘም ላለ ግዜ ከሚድያ ጠፍቼ ነበር እነሆ ተመልሻለሁ በአሏህ ፍቃድ በዚህ ወር የፆም የተመረጡ ፈትዋወችን እየተረጎምኩ በላይቭ እንዲሁም በድምፅ ፋይል የማቀርብላቹህ ይሆናል። አዲስ የምንጀምረው ፕሮግራም ኪታብ የሚሆነው مختارات من فتاوى الصيام د.عزيز بن فرحان العنزي የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች በዶ/ር ሸይኽ አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ የተዘጋጀውን ይሆናል። የኪታቡ PDF https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107 https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/10107 ኪታቡ ላይ ያልተወሱ ወሳኝ የፆም ጥያቄዎችን በቦት በኩል የምቀበል ሲሆን ተመሳሳይ ኡለማዎች የሰጡትን ፈትዋ ተርጉሜ የምለቅላቹህ ይሆናል። ጥያቄ ለማቅረብ @Abureyyis288Bot @Abureyyis288Bot

ወንድሞችና እና እህቶች :- በዚህ በተከበረ ወር - ከምግብ ፣  ከመጠጥ እና ከመሣሠሉት ነገሮች ብቻ   የሚታቀቡ ደካሞች መሆናችን ይብቃ ። አይኖቻችንን እና ምላሶቻችንን አሏህ ከከለከላቸው ነገሮች በመጠበቅ እውነተኛ ፆመኞች ለመሆን ቆርጠን እንነሳ! t.me/Muhammedsirage

🔖 ኪታቡ  ሲያም ከዑምደቱል አህካም  የተጠናቀቀ ደርስ 【 የኪታብ pdf】 t.me/MohamedAliEdris/2241 t.me/MohamedAliEdris/2241 【 ክፍል ➀】 t.me/MohamedAliEdris/2241 t.me/MohamedAliEdris/2241 【 ክፍል ➁】 t.me/MohamedAliEdris/2249 t.me/MohamedAliEdris/2249 【 ክፍል ⓷】 t.me/MohamedAliEdris/2255 t.me/MohamedAliEdris/2255 【 ክፍል  ➃】 t.me/MohamedAliEdris/2264 t.me/MohamedAliEdris/2264 【 ክፍል  ➄】 t.me/MohamedAliEdris/2272 t.me/MohamedAliEdris/2272 📍ሼር በማድረግ የኸይር ስበብ እንሁን!

አልሃምዱሊላህ..!! ነገ የረመዷን የመጀመርያው ቀን ይጀምራል። አላህ የምንጠቀምበት ወር ያርግልን 🤲

🔖በረመዷን ወር ዋና ዋና ከሚባሉ መልካም ስራዎች ውስጥ....! ⓵)) ፆም ዋናውና ትልቁ ነው ⓶)) ሰላት ፈርዱም ሱናውም ➂))ቁርኣን ➃))ዱዓ ➄/))ሰደቃ( ፆመኛን ማስፈጠርም ጭምር ። እነዚህንና ሌሎችንም አላህ የሚወዳቸው ስራዎችን እናብዛ።

ሙጅመሉ አሕካሚ ሲያም #02

😋🥳😄🫣😬😴0️⃣0️⃣0️⃣ 〰የሙሓደራ ፕሮግራም ማስታወቂያ0️⃣ 📣 የ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ረመዷን በመምጣቱ ምክኒያት የአመታዊ የትምህርት መዝጊያ የሙሓደራ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ጥሪ
😋🥳😄🫣😬😴0️⃣0️⃣0️⃣ 〰የሙሓደራ ፕሮግራም ማስታወቂያ0️⃣ 📣 የ"አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" ረመዷን በመምጣቱ ምክኒያት የአመታዊ የትምህርት መዝጊያ የሙሓደራ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ጥሪ ሲያደርግልዎት በታላቅ አክብሮት ነው። 😎ተጋባዥ እንግዶቻችን፦🎁 ✅ ወንድም አቡ ዑበይዳ [ ሰዒድ ]      〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅ ወንድም አቡ ፋሩቅ [ ኑረዲን ]        〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅ ወንድም አቡ ሐሳን [ ዓሊይ ]       〰〰〰〰〰〰〰〰 ⭐ ሼህ  አወል አሕመድ      〰〰〰〰〰〰〰 ⭐ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር        〰〰〰〰〰〰 🌀ከተመቸው 🔻 ርዕሶች:- በሰዓቱ ይገለፃሉ!! ✅️ ፕሮግራሙ በወንድም ሙሐመድ አያሌው እና አቡ ዒምራን የሚመራ ይሆናል። 🕖 ቀን እና ሰዓት:- ✅ ዛሬ ጁሙዓ ከቀኑ 7:00am በኢትዮ🛜 ከጁማዐ በኋላ 📍 አድራሻ:- "አህሉል አሠር የሴቶች መድረሳ" 🔥 https://t.me/Ahlul_aser 🔥 https://t.me/Ahlul_aser

ከሰለፎች አንዱ ተጠየቀ ብቸኝነትን እንዴት ልታተገሰዉ ቻልክ!? ጌታዬን እቀማመጣለሁና እሱ እንዲያናግረኝ ከፈለኩ ቁርአን እቀራለሁ እኔ እሱን ማናገር ከፈለኩ ሁለት ረከዓዎችን እሰግዳለሁ።
ከሰለፎች አንዱ ተጠየቀ ብቸኝነትን እንዴት  ልታተገሰዉ ቻልክ!? ጌታዬን እቀማመጣለሁና እሱ እንዲያናግረኝ ከፈለኩ ቁርአን እቀራለሁ እኔ እሱን ማናገር ከፈለኩ  ሁለት ረከዓዎችን እሰግዳለሁ።

‏س : كيف أختم القرآن في كل شهر ؟ ج : أمسِك المصحف بقدر ربع ما تُمسك الهاتف !

🔖 ፈገግ እያላችሁ አድምጧቸዉ። ~

ደጋጎች በኢባዳ ትጉ ከመሆናቸዉ ጋር አይናቸዉ ያነባል ልባቸዉ በፍራቻ ተሞልቷል እኛ የወንጀል ማእበል ዉስጥ ሁነን ሳቅ ጨዋታችን በዛ ከአኺራ ተዘናጋን ። رحماك يا رب