uz
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Kanalga Telegram’da o‘tish

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Ko'proq ko'rsatish
9 010
Obunachilar
-524 soatlar
-197 kunlar
-6430 kunlar
Postlar arxiv
~የጧት ስንቅ... 🔖ቁርአን የልብ መድሀኒት የሩህ ምግብ ነው። ~

~ስናማርር ውለን፣ ሰናማርር መሸ፣ ለሩቁ ስንቋምጥ፣ የሰጠኸን ሸሸ! ደሞ አዲስ ቀን ሆነ፣ ላልተሰጠን ሁሉ፣ልናማርር ነጋ፣ የሰው ልጂ አይደለን? በቃኝ ን የማናውቅ ባለን የማንረጋ፤ ተኝቶ መነሳት አይመስለንም ፀጋ !!! አልሃምዱሊላህ . ~የጧት ዚክር አይርሱ.... ~    t.me/https_Asselfya

ቀላል ጥያቄ እውነት ወይም ሀሰት  1/ ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

ቀላል ጥያቄ እውነት ወይም ሀሰት  1/ ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ መማር ግዲታ ነው ?? ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ የሚያመጣላችሁን add አድርጉለት 👇

በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተቀርቶ የተጠናቀቀው የሪያዱ ሷሊሒን ሙሉ ደርስ ቀጣይ ባሉት ሊንኮች ማግኘት ትችላላችሁ። ⬇️ ክፍል አንድ ከደርስ 1-105   t.me/IbnuMunewor/6449 ⬇️ ክፍል ሁለት ከደርስ 106-194     t.me/IbnuMunewor/6450

🔖አላህ የምንስበዉን አየር የምንመገበዉን ምግብ የምንጠጣዉን #ተክለ ሰዉነታችንን ጤናችንን ሁለ ነገራችንን የሠጠን ሁኖ ሳለ ለትእዛዙ አለማደር ክህደት ነዉ። ~➀ አንድኛዉ የሠዉልጅ ባህሪ ዉለታ ቢስ ነዉ.. 🌼إِنَّ ٱلْإِنسَٰنَ لِرَبِّهِۦ لَكَنُودٌۭ የሠዉ ልጅ በእርግጥ ለጌታው ብርቱ ከሓዲ ነው፡፡ #ክህደቱ በምን ይገለፃል ?ትእዛዝን ባለመፈፀም አላህ የዋለለትን ኒእማ አለማመስገንሁለተኛ የሠዉ ልጅ ባህሪ ገንዘቡን ለማዉጣት እንደሚከብደዉ በራሱላይ መስካሪ ነዉ (ተግባሩ ይመሠክራል)። 🌼وَإِنَّهُۥ عَلَىٰ ذَٰلِكَ لَشَهِيدٌۭ እርሱም (የሠዉ ልጅ)በዚህ ላይ በእርግጥ (በራሱ ላይ )መስካሪ ነው፡፡( አላህ) ስስታምነቱን ዉለታ ቢስነቱን ከሐድነቱን ተመልካች ነዉ።ሶስተኛ የሠዉልጅ ባህሪ 🌼وَإِنَّهُۥ لِحُبِّ ٱلْخَيْرِ لَشَدِيدٌ ~እርሱም (የሠዉ ልጅ) ለገንዘብን ያለዉ ፍቅር በጣም ብርቱ ነው፡፡ #ለገንዘብ ያለዉ ጉጉት የበረታ ከመሆኑ የተነሳ የተጣለበትን ግዴታ እንኳ እስከማይወጣ ያደርሰዋል። ለገንዘብ ያለዉ ጉጉት የበረታ ከመሆኑ የተነሳ በሐራም ለማግበስበስ ሐራም ዉስጥ እንዲዘፈቅ ያደርገዋል ። 📚ሱረቱል አል አድያት ... t.me/https_Asselfya

አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ቀጥሎ ያሉት በመርከዘ ተውሒድ ለክረምት ተማሪዎች የቀረቡ የሹሩጡ ሶላት ኪታብ ደርሶች ናቸው። አንድ ወይም ሁለት የቀሩ አሉ። ሰሞኑን ቀድቼ አሟላለሁ፣ ኢንሻአላህ ። ከዚህ በፊት የተቀዱ የሹሩጡ ሶላት ደርሶችን አታሰራጯቸው። በየትኛውም ጊዜ እርምት የሚሻ ነገር ያስተዋለ አካል እንዲያካፍለኝ እጠይቃለሁ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

አራት(4) ነገሮች ያለበት ሰው ከዱንያ ምንም ነገር አላጣም። ዱንያ ብትቀንስበት ምንም ነገር አይጎዳውም። ~ አማናን ጠባቂ፣ ~ እውነትን ተናጋሪ፣ ~ መልካም ስነምግባር ያለው ሰው እና ~ ከሀላል የሚበላና የሚጠጣ ሰው ናቸው።

እይታን አለመስበር አደጋ አለው ~ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ወደ ሴቶች እይታውን እንዳሻው የሚለቅ ሰው ፈተና ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው። እይታ ከኢብሊስ መርዛማ ቀስቶች ውስጥ ነው ፣ አላህ ይጠብቀንና። አንድ ሰው ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር የሚመለከት ከሆነ ያለ ጥርጥር ልቡን ያሳምማል፤ ኢማኑ ይቀንሳል፤ የኋላ ኋላ ከማይውወጣቸው ነገሮች ላይም ይወድቃል። [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 19/237] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🌼يا عائشةُ إيَّاكِ ومُحقَّراتِ الذُّنوبِ فإنَّ لها مِن اللهِ طالبًا ~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሏት ለእናታችን አኢሻ ፦ ~አኢሻ ሆይ! ወንጀልን አሳንሰሸ ከማየት ተጠንቀቂ።ለሷ ለወንጀሏ አላህ ዘንድ ፀሀፊዎች አላት። t.me/https_Asselfya

ተቅዋ የኸይር ዋስትና ~ ሙጊረህ ለዑመር ብኑል ኸጧብ እንዲህ አሏቸው:- "አላህ አንተን ለኛ እስካቆየልን ድረስ እኛ ኸይር ላይ ነን።" በዚህን ጊዜ ዑመር እንዲህ አሉ፦ "አላህን እስከፈራህ ድረስ አንተ ኸይር ላይ ነህ!" 📚 [አልበሷኢር ወዘኻኢር : 1/15] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር በእነዚህ username ሹክ በሉን @twhidfirst1 @Tolehaaaaaa ማሳሰቢያ  ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም። - ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን። ሼር በማድረግ አሰራጩት የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

ተቅዋ የኸይር ዋስትና ~ ሙጊረህ ለዑመር ብኑል ኸጧብ እንዲህ አሏቸው:- "አላህ አንተን ለኛ እስካቆየልን ድረስ እኛ ኸይር ላይ ነን።" በዚህን ጊዜ ዑመር እንዲህ አሉ፦ "አላህን እስከፈራህ ድረስ አንተ ኸይር ላይ ነህ!" 📚 [አልበሷኢር ወዘኻኢር : 1/15] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር በእነዚህ username ሹክ በሉን 👇 1️⃣ @twhidfirst1 🐽@Tolehaaaaaa ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም። - ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን ✅ 🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+xN5NLvItoepjYjc0 t.me/+xN5NLvItoepjYjc0