uk
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Відкрити в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Показати більше
9 012
Підписники
Немає даних24 години
-257 днів
-7830 день
Архів дописів
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ቀጥሎ ያሉት በመርከዘ ተውሒድ ለክረምት ተማሪዎች የቀረቡ የሹሩጡ ሶላት ኪታብ ደርሶች ናቸው። አንድ ወይም ሁለት የቀሩ አሉ። ሰሞኑን ቀድቼ አሟላለሁ፣ ኢንሻአላህ ። ከዚህ በፊት የተቀዱ የሹሩጡ ሶላት ደርሶችን አታሰራጯቸው። በየትኛውም ጊዜ እርምት የሚሻ ነገር ያስተዋለ አካል እንዲያካፍለኝ እጠይቃለሁ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

አራት(4) ነገሮች ያለበት ሰው ከዱንያ ምንም ነገር አላጣም። ዱንያ ብትቀንስበት ምንም ነገር አይጎዳውም። ~ አማናን ጠባቂ፣ ~ እውነትን ተናጋሪ፣ ~ መልካም ስነምግባር ያለው ሰው እና ~ ከሀላል የሚበላና የሚጠጣ ሰው ናቸው።

እይታን አለመስበር አደጋ አለው ~ ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ወደ ሴቶች እይታውን እንዳሻው የሚለቅ ሰው ፈተና ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው። እይታ ከኢብሊስ መርዛማ ቀስቶች ውስጥ ነው ፣ አላህ ይጠብቀንና። አንድ ሰው ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር የሚመለከት ከሆነ ያለ ጥርጥር ልቡን ያሳምማል፤ ኢማኑ ይቀንሳል፤ የኋላ ኋላ ከማይውወጣቸው ነገሮች ላይም ይወድቃል። [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 19/237] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🌼يا عائشةُ إيَّاكِ ومُحقَّراتِ الذُّنوبِ فإنَّ لها مِن اللهِ طالبًا ~የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሏት ለእናታችን አኢሻ ፦ ~አኢሻ ሆይ! ወንጀልን አሳንሰሸ ከማየት ተጠንቀቂ።ለሷ ለወንጀሏ አላህ ዘንድ ፀሀፊዎች አላት። t.me/https_Asselfya

ተቅዋ የኸይር ዋስትና ~ ሙጊረህ ለዑመር ብኑል ኸጧብ እንዲህ አሏቸው:- "አላህ አንተን ለኛ እስካቆየልን ድረስ እኛ ኸይር ላይ ነን።" በዚህን ጊዜ ዑመር እንዲህ አሉ፦ "አላህን እስከፈራህ ድረስ አንተ ኸይር ላይ ነህ!" 📚 [አልበሷኢር ወዘኻኢር : 1/15] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር በእነዚህ username ሹክ በሉን @twhidfirst1 @Tolehaaaaaa ማሳሰቢያ  ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም። - ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን። ሼር በማድረግ አሰራጩት የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

ተቅዋ የኸይር ዋስትና ~ ሙጊረህ ለዑመር ብኑል ኸጧብ እንዲህ አሏቸው:- "አላህ አንተን ለኛ እስካቆየልን ድረስ እኛ ኸይር ላይ ነን።" በዚህን ጊዜ ዑመር እንዲህ አሉ፦ "አላህን እስከፈራህ ድረስ አንተ ኸይር ላይ ነህ!" 📚 [አልበሷኢር ወዘኻኢር : 1/15] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

📣የትኛውም የስራ ማስታወቂያ ሲኖር በእነዚህ username ሹክ በሉን 👇 1️⃣ @twhidfirst1 🐽@Tolehaaaaaa ማሳሰቢያ🔻 ምንም አይነት ክፍያ አንጠይቅም። - ስለ ስራው ግን እናጣራለን አጣርተን ቀጥታ በቻናሉ እንለቃለን ✅ 🔗ሼር በማድረግ አሰራጩት የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል 👇👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+xN5NLvItoepjYjc0 t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

. ሱራ አል-ካህፍ 46.ገንዘብና ወንዶች ልጆች የቅርቢቱ ሕይወት ጌጦች ናቸው፤ መልካሞቹም ቀሪዎች (ስራዎች) ጌታህ ዘንድ በምንዳ በላጭ ናቸው፤ በተስፋም በላጭ ናቸው።
.           ሱራ አል-ካህፍ 46.ገንዘብና ወንዶች ልጆች የቅርቢቱ ሕይወት ጌጦች ናቸው፤ መልካሞቹም ቀሪዎች (ስራዎች) ጌታህ ዘንድ በምንዳ በላጭ ናቸው፤ በተስፋም በላጭ ናቸው።

☀️አያሙል ቢድ ፆም ነገ ይጀመራል የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ። ⇛ አያሙል ቢድ _ጁምዓ 13 ⇛ አያመል ቢድ _ ቅዳሜ 14 ⇛ አያመል ቢድ _ እሁድ 15 ደስ ሲል ከዛ ሰኞ ነው ዛሬ የጾማች
☀️አያሙል ቢድ ፆም ነገ ይጀመራል የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ። ⇛ አያሙል ቢድ _ጁምዓ 13 ⇛ አያመል ቢድ _ ቅዳሜ  14 ⇛ አያመል ቢድ _ እሁድ 15 ደስ ሲል ከዛ ሰኞ ነው ዛሬ የጾማችሁ አምስት ቀን ተከታታይ ይሆንላችኃል ልጆችዬ ጹሙ እሺ ጾም ጋሻ ነው 🔸قال ﷺ : إذا صمت من الشهر ثلاثًا، فصم ثلاث عَشْرَةَ، وأربع عَشْرَةَ، وخمس عَشْرَةَ.

ቁርዐን በመቅራት እወነተኛ ጥቅም ማግኘት ከፈለግን: ①ልቦናችንን መሰብሰብ ②ቢዚ (ባተሌ) ከሚያደርጉን ነገራቶች መራቅ ③የአላህን ክብር እና ታላቅነት ማስታወስ ④ቁርዐን ስንቀራ ልናገኘው የምንችለዉን
ቁርዐን በመቅራት እወነተኛ ጥቅም ማግኘት ከፈለግን:
①ልቦናችንን መሰብሰብ ②ቢዚ (ባተሌ) ከሚያደርጉን ነገራቶች መራቅ ③የአላህን ክብር እና ታላቅነት ማስታወስ ④ቁርዐን ስንቀራ ልናገኘው የምንችለዉን ማሰብ ⑤የቁርዐኑን ትርጉም ማሰላሰል "የተፍሲር ኪታብ መመልከት" ⑥ተፈኩር ማደረግ ⑦አንድን አንቀፅ ደግሞ ደጋግሞ መመልከት ⑧እያንዳንዱ አንቀፅ ከኛ ምን እንደሚፈልግ ማሰላሰል አላህ እኔንም እናንተንም የቁርዐን ሰዎች ያድርገን አሚን‼ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

🔖አላህን ለመፍራት እዉቀት ትልቅ ሰበብ ነዉ። 🌻إِنَّمَا يَخْشَى اللَّهَ مِنْ عِبَادِهِ الْعُلَمَاءُ  [فاطر:28] አላህን የሚፈሩት እዉቀት ያላቸዉ ሠዎች ናቸዉ። ~

﴿ ذَرهُم يَأكُلوا وَيَتَمَتَّعوا وَيُلهِهِمُ الأَمَلُ فَسَوفَ يَعلَمونَ ﴾ 

كم عدد آيات المدنية ؟
Anonymous voting

كم عدد آيات المكية ؟
Anonymous voting

كم عدد آيات القرآن الكريم ؟
Anonymous voting

كم عدد سور القرآن الكريم ؟
Anonymous voting

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 - Статистика та аналітика Telegram каналу @https_asselfya