cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች

የሀቅ ዘበኛ የቢደዓ ጥላት እውነተኛ ቆንጆ አምሳያ የሌላት አቋሟ ቀጥ ያለ እንደ ወሀ ሙላት💎💎 t.me/yesunawakonjobetwuhidyabebech

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 333
مشترکین
+924 ساعت
+667 روز
+17930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ረዋቲብ ሱናዎች ትሩፋታቸውና ቁጥራቸው የጥያቄ መልስ ናቸው ይደመጡ 🎙🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን https://t.me/AbumuslimAlarsi/12017
نمایش همه...
ረዋቲብ_ሱናዎች_ትሩፋታቸውና_ቁጥራቸው!!_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_السنن_الرواتب_فضلها_وعددها.mp31.52 MB
••• 🌷 إذا عَمَرَت القلوبُ بالإيمان أصغَت لتلاوة القرآن فوقع أثرُه فيها 🌱 تلاوة الشيخ عبدالرحمن_الماجد   ልቦች በኢማን ከተሞሉ ቁረአን መቅራት ይችላሉ ውጤቱም በነሱ ውሰጥ ይሰማል https://t.me/Menhaj_Asselefiya
نمایش همه...
8.23 KB
Photo unavailableShow in Telegram
🎴አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ነገ ጁሙዓ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» !ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦ «አብዱረዛቅ ኢብኑ ሙሐመድ «ሙሐመድ አብዲላህ ባቲ «አቡ ዑበይዳ ሰዒድ «አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ «አቡ ሱፍያን ሁሰይን 🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ኢንሻ አላህ ። 🛑👉ኑ ተባብረን የወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ስንል ጥሪያችን እናስተላልፋለን ! ↷↷↷↷↷↷ ht.me/+_u29txxr6MdjZDZk t.me/+_u29txxr6MdjZDZk
نمایش همه...
👍 1
- እዚህ ደግሞ ችኩል ወዳድ፣ ችኩል አዛኝና ችኩል አልቃሽ እንስት ታገኛለህ። ልብ በጣም ንፁህ ሲሆን ስሜት ደግሞ ኃይል ሲኖረው እንዲህ ነው አንዳንዴ። ተፈጥሮዋ ሆኖ እዝነት የሚፈስበት ምግባር ይቀላታል። ከልቧ አዛኝ ከልቧ ለስላሳ ናት። በዚህ ልስላሴ በሞላው የወፍ ልቧ የጀነት ሰው እንደምትሆን አውቃለሁ። “ልባቸው የወፍ አይነት ልብ የሆኑ ሰዎች ጀነት ይገባሉ።" እንዲሉ ረሱል። ግን ደግሞ በቀቢፀ ተስፋ የሚያሟሽሹ ሰዎችን እንዳትገጥም እፈራላታለሁ። ጭራሹኑ የሚያመክኗት። በማታውቀው የስካር ዓለም የሚያዋልሏት። በአላህ ላይ ያላትን መተማመን የሚያደፈርሱባት ሰዎች እንዳያጅቧት እሰጋለሁ። ንፅህናዋን በኢማን ጥንካሬ ብታሞቀው እንዴት አባቷ ውብ ትሆን ነበር። ንፁህ ልብ ከኢማን ጥንካሬ ጋር ደስ አይልም? ኧረ ይላል። t.me/abdu_rheman_aman
نمایش همه...
👍 1
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ -ክፍል 36- ሐዲሥ ቁጥር 114 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
نمایش همه...
ቀንህን አላህን በማውሳት ክፈት የማለዳ ዚክሮች ቱሩፋት በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑረም ሀሰን🎙🎙 https://t.me/AbumuslimAlarsi/12023
نمایش همه...
ቀንህን_አላህን_በማውሳት_ክፈት_የማለዳ_ዚክሮች_ትሩፋት!!_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_አልአሩሲ_افتح_صباحك.mp31.28 MB
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የሪያዱ ሷሊሒን ኪታብ ደርስ -ክፍል 35- ሐዲሥ ቁጥር 113 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
نمایش همه...
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 27- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
نمایش همه...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

አሁን የሪያዱ አስ'ሷሊሂን ኪታብ ደርስ ክፍል 34 ሐዲስ ቁጥር 109 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=2086fd4fd82e6a81ba
نمایش همه...
قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ትምህርቶች ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ቴሌግራም -

https://t.me/Sheikhmuhammedzainadam

ሙሓደራ 211 ርዕስ = አደብ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)   https://t.me/UstazKedirAhmed/8191
نمایش همه...
ሙሓደራ 211 አደብ.mp37.55 MB
Show comments
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.