fa
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

رفتن به کانال در Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام የጥበብ ማዕድ

کانال የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 15 968 مشترک است و جایگاه 5 354 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 100 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 15 968 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 26 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 661 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 94 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 2.60% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 2.13% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 415 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 341 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 10 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 27 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

15 968
مشترکین
+9424 ساعت
+2527 روز
+66130 روز
آرشیو پست ها
ለአንድ ጎል አስራ አንዱን መጣል ግድ ነው።

ሁሉም ታሪኩን ሚናገርበት መድረክ እንጂ ያጣው ብዙ መጽሐፍት የሚወጣው የተኖረ ሕይወት አለው።

photo content

በስርዓተ ስትገነባ በመብትህ ሁላ አመስጋኝ ትሆናለህ።

ለማደግ ባለህ ጉጉት እያነስክ ትሔዳለህ

ወታደር ያለውን ህመም መዘርዘር ክብሩን እንደማጉደል ነው።

ማን ያቀናውን ማን ያዝበታል?

ልሒድ ያለን ፍቀድለት        ተው ማለቱ            'አያደርግም'                     'ያሳብ እውር! ታግሎ ያስቀሩት      ፈንጂ ሰው ነው               በየነገር          መርዝ ቃልን 'ሚወረውር!     አቡ

አንዳንድ ሰው ኑሮው ገሀነም ሆኖ እንኳን በሚስኪን ሰዎች አኗኗር ዐይኑ እንባ ያቀራል።       

ሰው ሁን!

ብዙ ያየ ፊት የንጽህና ምልክት ነው!       በተሰራቂ እጅ የበለዘ የሌባን ፊት ግን አይደለም!!!!

ዋጋህን እንኳን ሳታውቅ ዋጋ ቢስ እንዳደረጉህ አታውራ ዋጋ ስለሌለህ በነሱ ንግግር ውስጥ ራስህን መደበቅህ ነው!!!       ዋጋ ቢኖርህ ኖሮ ንግግራቸውን ስትሰማ ዋጋቢስ እንደሆኑ በተረዳህ ነበር። ከንቱ!!!

"በቀላሉ አወጣኋት" ብሎ ያማኛል። ለእርሱ ቀላል ነበርኩ። ቀሚሴን ለመግለብ ሲሞክር ፓንቴን በማውለቅ ተባብሬዋለሁ። ጥቂት ርምጃ እንድጓዝለት ሲፈልግ ፥ እጥፉን ተጉዤለታለሁ። ጉንጬን ሊስም ተመኝቶ ከ
"በቀላሉ አወጣኋት" ብሎ ያማኛል። ለእርሱ ቀላል ነበርኩ። ቀሚሴን ለመግለብ ሲሞክር ፓንቴን በማውለቅ ተባብሬዋለሁ። ጥቂት ርምጃ እንድጓዝለት ሲፈልግ ፥ እጥፉን ተጉዤለታለሁ። ጉንጬን ሊስም ተመኝቶ ከንፈሬን ፈቀድኩለት። ሊያቀፈኝ ሲጓጓ ተኛሁለት። ከተመኘው በላይ አገኘ፥ ከጠየቀኝ በላይ ተፈቀደለት። ራሴን ፈቀድኩለት። "ቀላል ናት" ብሎ ያማኛል። "ሳልለፋ አወጣኋት" እያለ ያወራል። ከርሱ በፊት ለማንም ስንዝር መራመድ አልፈቅድም። ለርሱ ከመቅለሌ በፊት ከባድ ነበርኩ። እርሱ ግን ሳይታገል አሸነፈኝ። በገዛ ፈቃዴ ተረታሁለት። እወደው አይደል? አፈቅረው አይደል? ወደኔ መራመድ ሲጀምር ፥ ባለሁበት ቆሜ ልጠብቀው ትዕግሥት አጣሁ። ወደርሱ ተንደረደርኩ። ወደርሱ ስሮጥ ቆሞ ጠበቀኝ። እወደውም አይደል? ሲጎትተኝ ተጎተትኩለት። ሲጠራኝ አቤት፥ ሲልከኝ ወዴት አልኩ። እያመነታ ጉንጬን ቢስም ከንፈሩን ጎረስኩ። ወደ መኝታ ሲመራኝ በስልጣኔ ተከተልኩ። ጠብቄ ያቆየሁትን ሰጠሁት። እወደውም አይደል? ላለፋው አልፈለግኩም። ስለወደድኩት በቀላሉ ተገኘሁለት እንጂ ቀላል አልነበርኩም። ሳይታገል ፥ ተሸነፍኩለት። ወደኔ ለመራመድ ሲሞክር ወደርሱ ተንደረደርኩ። እወደውም አይደል? "ቀላል ሴት ናት" እያለ ያማኛል። ሴትነቷን ፈጥና ፈቀደችልኝ ይለኛል። በአይኖቹ ፊት ረከስኩ። ቀድሞ ከወደደኝ መውደድ ይልቅ አሁን የጠላኝ ጥል በለጠ። ወደርሱ ሊጎትተኝ ከሞከረው በላይ ሊያሸሸኝ የገፈተረኝ ከበደ። እወደውም አይደል? ጠረኑ ይናፍቀኛል፥ ገላው ይናፍቀኛል ፥ እቅፉ ይናፍቀኛል፥ ከንፈሩ ይናፍቀኛል። አወይ አሳሳሙ.... @zemnanit_toughts

አንተ ብቻ ኑር ምታየው ብዙ አለ።

አልዋሸሁም ነበር........... ደህና ነሽ ስትለኝ ደህናነኝ ነው ያልኩት እኔም መታመሜን ስድን ነው ያወኩት 🥀💔
አልዋሸሁም ነበር........... ደህና ነሽ ስትለኝ ደህናነኝ ነው ያልኩት እኔም መታመሜን ስድን ነው ያወኩት 🥀💔

መጠበቅ ከማን እንደሆነ ለመገንዘብ ጠብቀህ ማጣት አለብህ!

ማጣጣል ማይቀር ነው የቱንም ነገር ጀምር ሁሉም አስቀድሞ ሰርቶት እንዳከሰረው ይነግርሃል!!! ማጣጣል፦አንዱ የማህበረሰብ ህግ ነው ያው ተሳክቶልህ ቃላቸውን እስከሚያጥፉ!

ኪሳራና ትርፍ እኩል ይመጣብህና የሁለቱ ተቀጣሪ ትሆናለህ።

ከአንዳንድ እንባዎች የበለጠ አንዳንድ ሳቆች ይጎዳሉ

ከአንዳንድ እንባዎች የበለጠ አንዳንድ ሳቆች ይጎዳሉ